Page 1 of 1

ትዝ ይላችኋል የዛሬ ዓመት ዶር ዐቢይ "እኔ አሸጋግራችኋለሁ" ያለው? ሳስበው አባባሉ፥ ከህዋሃት ወደ አክራሪ ኦሮሞች አሸጋግራችኋለሁ ማለቱ መሰለኝ። ይኸው ቀስ በቀስ እያሸጋገረን ነው ።

Posted: 01 Dec 2019, 12:58
by EwnetYashenifal