Page 1 of 1

ከአንድ ዓመት በፊት፥ ለማ መገርሣ "ኢትዮዽያዊነት ሱስ ነው" ብሎ ሸወደን ካሉት አንዱ እኔ ነበርኩ። ይኸው ለማ ሸዋጅ መሆኑን አረጋገጠ። የትስ ቢሄድ፥ ማን ያምነዋል ከአሁን በኋላ?

Posted: 01 Dec 2019, 12:49
by EwnetYashenifal