Page 1 of 1

አብዮታዊ አፈና ዘ ኦሪት!

Posted: 01 Dec 2019, 09:47
by Hameddibewoyane
አሳ ያለ ውሃ ህወሃት ያለ "አብዮታዊ ዲሞክራሲ" በህይወት የመኖሩ ጉዳይ የማይታሰብ መሆኑ ከተረዳን "አብዮታዊ ዲሞክራሲ" ላይመለስ ተቀብሮ ተረት ተረት በሆነበት ሰዓት የህወሃት በድን/አስክሬን ካላየን አናምንም ብለን ልንሰጋ አይገባም።

Re: አብዮታዊ አፈና ዘ ኦሪት!

Posted: 01 Dec 2019, 11:00
by Hameddibewoyane