Page 1 of 1

ሰበር መረጃ! የህወሃት የፀጥታ አባል ነኝ የሚል 50 ሴቶች የደፈረበት አከባቢ ፀረ ህወሓት ትግሉን ገፍቶበታል!!!!

Posted: 01 Dec 2019, 05:38
by Hameddibewoyane
የዞን ስሜን ምዕራብ ሽረ ህዝብ የ ወያኔ ከውህደቱ ማፈንገጥ ሙሉ በሙሉ ተቃውሞታል ።
በዞን ስሜን ምዕራብ ሽረ የሚገኙ 8 ወረዳዎች በወያኔ ከ አመራሮች በግዳች ህዝቡ እንዲሰበሰብ ቢያስገዱድትም በአንድ ቀበሌ ከ5 ሽህ በላይ እንደሚኖር የሚታወቅ ሁኖ በወያኔ ከሰብሰባ ተጠርቶ የሚገኝ ግን ከ40 ሽማግሌ አዞዎንት እናቶች ውጭ ሊገኝ አልቻለም። ወጣቱ ሙሉ በሙሉ በወያኔ ከ ሰበሰባ አልተገኘም። በወረዳዎች የሚገኙ ምልሻዎችም ከናንተ በላይ ጠላት የለንም እናንተ ነው አንድነታችን እያፈረሳቹት ያላቹት ስለዚህ እናንተን ነው ማሸነፍ ማባረር የሚገባን እያለ ለወያኔ ከ ካድሬ እያባረራቸው ይገኛል። የወያኔ ከ አመራሮች ለታችኛው የወያኔ ከ አመራር በግዳች ህዝቡ እንዲያሳምኑ እያሰማራ ቢሆንም ህዝብ አልሰበሰብም ስላላቸው ታችኛው ካድሬ ተሰላችቶ አልቻልኩም ህዝቡ አልሰበሰብም ብሎኛል ብሎ ቅሬታ እያቀረቡ ቢሆንም በወያኔ ከ በድሮ በበረሃው ህግ በድርጅቱ መስመር ከስራው እንዲባረሩ ማስጠንቀቅያ እየተሰጠው ይገኛል። ወያኔ ከ ማሩኝ አጥፍቻለሁኝ በውስጣችን ያለው ሽግር የመልካም አስተዳደር ሁሉም እንፈታለን ነገር ግን አሁን ሊውጠን የተዘጋጀ ጠላት አለ እሱን አብረን እንምታው እያሉ በየ ጎዳናው በየ ቤተ ክርስትያን በቤቱ እየገቡ ህዝቡ እያስጨነቁት ይገኛሉ ። በጣም የሚገርም ደግሞ በሰበሰባቸው ስለ ማይገኝ ወደ ቤተ ክርስትያን እየገቡ ህዝቡ ለመስበክ እየቀሰቀሱ ነው ። tወያኔ ከ ህገ መንግስት ይከበር እያች አንቀፅ 11 ግን በጠራራ ፀሃይ እየረገጠቹ ትገኛለች። ወያኔ ከ ካባረርዋት ወረዳዎች የሚከተሉ ናቸው። እነዚህ ወረዳዎች ሊታገዙ ሊበረታቱ ይገባል የማፍያዎች ሴራ እንዲከሽፍ የፌደራል መንግስት ሆነ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ዜጋ የዜግኘት ግዴታ አለበትና አይዞህ ሊለው ይገባል።
1 ወረዳ ታሕታይ ቆረሮ።
2 ወረዳ መዳባይ ዛና።
3 ወረዳ አስገደ ፅብላ።
4 ወረዳ ላዕላይ አድያቦ (ከተማ ዒድ ዳዕሮ!
5 ወረዳ ታሕታይ አድያቦ (ኸባቢ ከጠር ሸራሮ!
6 ወረዳ ከተማ ሸራሮ!
7 ወሰዳ ፀለምቲ!
8 ወረዳ ከተማ ሽረ እንዳስላሰ !
በፀጉረ ለወጥ የወያኔ ከ አመራር አንመራም አንሰበሰብም ራስህን በራስህን የመተዳደር ህገ መንግስታችን መብት እንጠቀማለን እናንተ አታስፈልጉንም ብለዋል የሽረ ህዝብ !!
መረጃው የተገኘው ከሽረ ነዋሪ የተገኘ ነው ።
ድል ለሽረ ህዝብ ሞት ለወያኔ ! !!