Page 1 of 2

አቢይና ለማ ለምን ተጣሉ?

Posted: 01 Dec 2019, 02:28
by Horus
እኔ ሆረስ እባላእሁ ፣ ቃላት መሰንጠቅ አልወድም፤ ባጭሩ የእኔ መልስ እነሆ ።

አንድ፣ ሰው ሃይልና ስልጣን ይውዳል ፤ አቢይና ለማ ባንድ አገር፣ ባንድ መንግስት፣ ባንድ ፓርቲ አንድ አይነት ስልጣን፣ እኩል ሃይል ሊኖራቸው አይችልም ።

የለማ መገፋት የተደረገው የፈርጌሳ ቦታ መከላከያ ሚኒስትር ተብሎ ትጥቅና ስንቅ አከፋፋይ ሲደረግ ነው !

ለማ የአቢይ የበታች መሆንን አይቀበልም ፣ ስለሆነም ወይ ለማ ያቢይ ታዛዥ ሆኖ ይሰራል፤ ወይ የራሱን አንጃ አደራጅቶ መፈንቅለ አቢይ ያረጋል ።

ሁለት ፤ ሰዎች ስልጣንም ሆነ ሃይል የሚያካብቱት መሪ በመሆን ነው። የማይመሩ ሃይለ አልባ ተራ ዜጋ ናቸው። ስለሆነም ለማ የማን መሪ ነው? አቢይ የማን መሪ ነው? ብለን እንጠይቅ ።

ለማ የኦሮሞ መሪ እንጂ የኢትዮጵያ መሪ አይደለም፤ ልክ እንደ ጃዋር፣ ልክ እንደ ዳኡድ፣ ልክ እንደ ከማል፣ ልክ እንደ ሺመልስ ።

ለማ ህዝባችን ሲል ኦሮሞ መለቱ እንጂ የኢትዮጵያ ሕዝብ ማለቱ አይደለም ። ይህን ያላዩ ናቸው ከለማ ጋር የሚዘፍኑ ።

የለማ አጀንዳ የኦሮሞ አጀንዳ ነው። የለማ አጀንዳ የትግሬ ሄጂሞኒን በኦሮሞ ሄጂሞኒ መተካት ነው። ይህ ነው የለማ ልብ፣ ይህ ነው የለማ ህዋስ ።

ለማ ኢትዮጵያዊነት ሱስ ነው ያለው ስህተት ነው። ሱስ መጥፎ ልምድ ነው ። እኔ ኢትዮጵያን የምወደው ኢትዮጵያዊ ስለሆንኩ እና በመሆኔም ስለምኮራ ራሴን ስለምወድ ኢትዮጵያን እወዳለሁ እንጂ በሆነ የስይኮሎጂ በሽታ ሱስ ስለ ያዘኝ አይደለም ።

ጥያቄው ለማ ዝም ብሎ ኢትዮጵያዊ ከሆነ ስለ ሱስ ማውራት አልነበረበትም ። ኢትዮጵያ ሱሴ ነች ማለትና አቢይ ከኦሮሞ አጀንዳ አፈነገጠ ማለት ይቃረናሉ ።

አሁን ጥያቄው ጠቡ ያለው በኦሮሞ ብሄረተኛው ለማና በኢትዮጵያዊነት ብሄረተኛው አቢይ መሃል ነው ዎይ?
ይህ ትልቁ ጥያቄ ነው ፤ መልስ የለኝም ።

ግን ከአቢይ አካሄድና ባህሪ ለመገመት፣ አቢይ ኦሮሞን ታላቅ ማድረግ የሚቻለው ኢትዮጵያን ታላቅ በማድረግ ነው የሚል ራእይ ያለው የይመስለኛል ። ይህ ከሆነ ደሞ ትክክል ነው ።

ኦሮሞን ከኢትዮጵያ ለይተው የበላይ ሆነው አለኢትዮጵያ ኦሮሞን ለማዘመን ለማበለጸግ የሚተልሙ ሌላ የዘመኑ ወያኔአዊ ደካሞች ናቸው ። ኋልም ግባቸው ውድቀት ነው።

አቢይ ገና ያልነገረን የራሱ ድብቅ አላማ ሊኖረው ይችላል ። ያን ማንም አያቅም ። ሰው የሚለካው በሚታየው ስራው ነው ። በሚታየው ስራው ኢትዮጵያ ወደ አንድነት እንጂ ወደ ዘር ክፍፍል እንዳትዘቅጥ የሚፈልግ መሪ ይመስለኛል ። ለዚህ ነው ምደግፈው ።

Re: አቢይና ለማ ለምን ተጣሉ?

Posted: 01 Dec 2019, 03:39
by Horus

Re: አቢይና ለማ ለምን ተጣሉ?

Posted: 01 Dec 2019, 04:23
by justo
Horus wrote:
01 Dec 2019, 02:28

Like always, interesting points you raise Horus. But on some points I disagree with you. There is a lot of psychology here, not just politics, so much so in fact that it is beginning to feel like a Greek play (hopefully not a tragedy).

Lemma is earnest, Abiy strikes me as less so. Lemma gave Abiy something that nobody hands freely. Lemma disempowered himself to empower Abiy and Abiy cannot use this power to further disempower Lemma.

The thing is that this is not primarily about Lemma or Abiy. It is about Ethiopia, so they can not see their relationship as some sort of power transaction. They have to collaborate and even share power to safely bring the ship home.

If Abiy sees himself as the leader and doesn't pay attention to the opinion of his benefactor, it becomes like some sort of betrayal. Abiy to gain respect, must always show deference to his benefactor. And Lemma to continue to enjoy the respect that his selfless behaviour has garnered him has to let go and and give more space to Abiy

They should meet half-way, and share decision-making as a team. They are two different personalities, and they would compliment each other.
Of course, for Ethiopians, I understand that it is their agenda that matters most.

Re: አቢይና ለማ ለምን ተጣሉ?

Posted: 01 Dec 2019, 05:21
by tolcha
When fools believe fools!!!

Re: አቢይና ለማ ለምን ተጣሉ?

Posted: 01 Dec 2019, 07:46
by kibramlak
እንደ ግለሰብ፣ ለማ የተለየ ሀሳብ ማንሳት ይችላል፣፣ ከሁሉም የማይገባኝ ነገር፣ አንድ የመንግስት ሹም የራሱ መንግስት ከሚያራምደው ፖለቲካ ሲያፈነግጥ፣ እኔ እንደሚመስለኝ መጅመሪያ ይህ ከፍተኛ ባለስልጣን ከስልጣኑ መውረድ ይጠበቅበታል፣፣ ከዚያ አጀንዳውን መከተል ይችላል፣፣ በእኛ ሀገር ታሪክ እና ነባራዊ ሁኔታ፣ መከላከያን የሚያክል ስልጣን ይዞ እኔ ከመንግስት ጋር አልደመርም ማለት የሆነ መፈንቅለ መንግስት እንደ ማሰብ ይመስላል፣፣

በርግጥ ምናልባት ከዚህ እይታ በተነሳ ይሆን እንዴ ያ ሁሉ ሰቆቃ እና ወንጀል (የንፁሀን ሰወች መፈናቀል እና ግድያ) ሲፈፀም ለማ ቸል ብሎ ሲመለከት የነበረው?? እውን የጃዋርን አጀንዳ አስፈፃሚ ይሆን??

አሁን ይህ ሰው መከላከያ ሚንስትር ሆኖ ይቀጥላል ማለት፣ በግልፅ የሩዋንዳውን የዘር እልቂት እንዲፈጸም እንደማመቻቸት አድርጌ ነው እምወስደው፣፣

ለማንኛውም እሚመጡት ቀናቶች የዚህን ሂደት በግልፅ ያስረዱናል ብየ አስባለሁ፣፣

Re: አቢይና ለማ ለምን ተጣሉ?

Posted: 01 Dec 2019, 09:31
by eden
አንድ የመንግስት ሹም የራሱ መንግስት ከሚያራምደው ፖለቲካ ሲያፈነግጥ፣ እኔ እንደሚመስለኝ መጅመሪያ ይህ ከፍተኛ ባለስልጣን ከስልጣኑ መውረድ ይጠበቅበታል፣፣
Kibre,

According to your logic, PM Abiy should step down. He, not Lema, strayed from the party program. Correct me if I’m wrong.

Horus - try to see it from a wider perspective. This is not ODP only but ODP and ADP. ADP is dominating the new party and extremists in ADP are coming forward. Gedu and Ambachew like moderates are filled by mad dogs Agegnew and Buayalew like. These mad dogs target Oromo politicians and activists. This scared the hell out of President Lema. He had to come out in public.

justo wrote:
01 Dec 2019, 04:23
collaborate and even share power
Aye hgdefawyan ayteseanu. Thank you for the laugh

Re: አቢይና ለማ ለምን ተጣሉ?

Posted: 01 Dec 2019, 09:34
by justo
eden wrote:
01 Dec 2019, 09:31
justo wrote:
01 Dec 2019, 04:23
collaborate and even share power
Aye hgdefawyan ayteseanu. Thank you for the laugh
Thank you Edu haftey, 'preciate it:-)

Re: አቢይና ለማ ለምን ተጣሉ?

Posted: 01 Dec 2019, 15:03
by Horus
ሁላችሁም ከራሳችሁ አመለካከት ከላይ ለጠቅሁት መልሳችኋል። ግን አቢይና ለማን ሊያጣሉ የሚችሉት ሞቲቮች መግለጽ አለባችሁ ። ያቢይና ለማ ግላዊ ስይኮሎጂ (ፐርሶናሊቲ) ከሆነ እንዴት ነው ሚለያዩት? ያስ ከኦሮሞና ኢትዮጵያ ፖለቲካ እንዴት ተያያዘ?

እርግጥ አቢይና ለማ በባህሪ ሊለያዩ ይችላሉ ። ግን መንግስት ሁሉ የተሞላው በጠባይ በተልያዩ ግለሰቦች ነው ። ትልቁ መገለጽ ያለበት ግለሰቦች ያላቸው ቦታ፣ ስልጣንና ህይል፤ ግለሰቦች ያላቸው እምነት፣ ርእዮት ፣ ራእይና ግብ ናቸው ።

ስለዚህ እንዚህ ሁለት ግለሰቦች በዘር ፖለቲካ ላይ ያላቸው አመለካከት ምንድን ነው? እነዚህ ሁለት ግለሰቦች በኢትዮጵያዊነት/አንድነት ላይ ያላቸው አቋም ምንድን ነው? እነዚህ ሁለት ሰዎች ያላቸው የስልጣንና መሪነት ፍላጎት ምንድን ነው ?

እኔ ግምት ለማ የኢትዮጵያ መሪ መሆን አይችልም ፣ አይፈልግምም። ለዚህ ነው ጠ/ሚ ለመሆን ያልታገለው ። አሁን ደሞ ለማ አለምን የሚያየው በኦሮሞ መነጽር ብቻ ስለሆነ በግድ ካቢይ ጋር እየተጋጨ ይሄዳል።

የኢትዮጵያ አጀንዳና የኦሮሞ አጀንዳ አንድ የሚሆኑት እንዴት ነው ለሚለው ግዙፍ ጥያቄ መልስ እያመጣ ያለው አቢይ እንጂ የቀሩት የጎሳ ፖለቲከኞች አይደሉም።

Re: አቢይና ለማ ለምን ተጣሉ?

Posted: 01 Dec 2019, 15:20
by Horus
አዲሱ የብልጽና ፓርቲ መፈክር፤ እውነትና እውቀት

Re: አቢይና ለማ ለምን ተጣሉ?

Posted: 01 Dec 2019, 15:29
by Horus
justo,

እዚህ ፎረም ላይ መራራ ስለለማ ተናገረ የተባለው እውነት ከሆነ ከላይ ያልኩት ምን ያህል ትክክል እንደ ሆነ ማየት ትችላለህ ። ሳይንስ አይስትም !!

Re: አቢይና ለማ ለምን ተጣሉ?

Posted: 01 Dec 2019, 16:32
by justo
Horus wrote:
01 Dec 2019, 15:29
justo,

እዚህ ፎረም ላይ መራራ ስለለማ ተናገረ የተባለው እውነት ከሆነ ከላይ ያልኩት ምን ያህል ትክክል እንደ ሆነ ማየት ትችላለህ ። ሳይንስ አይስትም !!
I heard that too, but do you think it is legit? I thought it may be fake, it sounded a bit outlandish.
But if he really said that and still believes it, then you're right.

Re: አቢይና ለማ ለምን ተጣሉ?

Posted: 01 Dec 2019, 16:57
by kibramlak
The alleged statement of Merera doesnt seem authentic. I read similar statement of his about 3 yes ago but it was related to Workneh Gebeyehu. Then people said by that time that Workneh was behind Merera's imprisonment under a fake charge (that he had a meeting with Birhanu Began of AG7 by that time).

That said, practically speaking, Lemma doesnt show any compassion for the killings of innocents and as he put it in his VOA interview, he is not less that a tribal separatist who used amharic to articulate his betrayal in the name Ethiopia. Unbelievable. What a snake ?!! I am glad that Abiy made EPP a reality by burying Eprdf.

As to their differences, its simple and visible. Lemma was working with fanatics who has no interest in Ethiopia. If he does have, it must be under Oromo hegemony. What a skull. When he sais Oromo questions are not answered yet, he meant to say that he has not finished his work of social engineering, looting and amassing properties as Tplf did, controlling everything
Am glad that Abiy took swift move on EPP.
justo wrote:
01 Dec 2019, 16:32
Horus wrote:
01 Dec 2019, 15:29
justo,

እዚህ ፎረም ላይ መራራ ስለለማ ተናገረ የተባለው እውነት ከሆነ ከላይ ያልኩት ምን ያህል ትክክል እንደ ሆነ ማየት ትችላለህ ። ሳይንስ አይስትም !!
I heard that too, but do you think it is legit? I thought it may be fake, it sounded a bit outlandish.
But if he really said that and still believes it, then you're right.

Re: አቢይና ለማ ለምን ተጣሉ?

Posted: 01 Dec 2019, 21:34
by Horus
ይህን ግሩም ትንተና ስሙ ፤ እወነት ቀስ በቅስ ትወጣለች ።

Re: አቢይና ለማ ለምን ተጣሉ?

Posted: 01 Dec 2019, 23:46
by opmerc
The speech Dr Abiy gave today on the signing ceremony had some helpful hints. Judging by the anger at which he addressed the topic, If there was a long simmering feud or back and forth between the two, I don't think he would have responded the way he did. It showed in his choice of words how blindsided he was by it.

The timing of the interview in relation to the vote is also curious. It might have been part of a plan for it to come out right as the merger vote fails or as a way to discourage the parties from joining afterwards. VOA then delays the release and EPRDF members were greeted with cameras during the meeting which ruined the chances of voting NO quietly. That probably explains all the sour faces and why he voted for it anyway when he now claims he was against it all along despite not telling anyone. It also explains why Jawar's crowd is so upset that the interview was held meaning they probably knew of it beforehand. Given that TPLF would have likely abstained from the meeting unless they were led to believe the vote would fail in advance, that's also a possible clue that there was some level of collaboration with Lemma on this part.

I also think he would have handled it quietly with Dr Abiy and left the party if the issue was just some ideological differences. To come out this way means there was a motivation to try and make it hurt. He couldn't even argue his point in that interview in a way that made any sense. He didn't articulate what he found so problematic about the Medemer concept, why he picked this moment to work it out or why the concerns of all the former agar parties had to be put on hold while he slowly chewed on this decision. There was total indifference to the risk of going into elections with a tarnished brand like EPRDF. All he did in that interview is parrot the exact same objections TPLF raised before the vote (almost carbon copy).

Now a "totally organic" movement with youth wearing printed t-shirts of his face are out demonstrating..

Anyway I hope I'm not right about any of it because that would be tragically sad coming from someone I expected so much from. But in time, more evidence will come out and we can learn more on who did what when.

Re: አቢይና ለማ ለምን ተጣሉ?

Posted: 01 Dec 2019, 23:56
by Horus
opmerc wrote:
01 Dec 2019, 23:46

opmerc,

I tend to agree with most of your thoughts and now the whole mystery about who is behind the year long destabilization is becoming clear.

Re: አቢይና ለማ ለምን ተጣሉ?

Posted: 02 Dec 2019, 00:45
by opmerc
Horus wrote:
01 Dec 2019, 23:56
opmerc,

I tend to agree with most of your thoughts and now the whole mystery about who is behind the year long destabilization is becoming clear.

Yeah a great many things would be explained if Lemma was the one actively being the hindrance. What is not yet clear to me is what could possibly be worth ruining all that he achieved. He was most likely going to be remembered as among the founding fathers of Ethiopia's modern renaissance. Now he won't even be a footnote. How bruised was his ego and what price was large enough that he would throw all of that away? I just can't imagine that.

Re: አቢይና ለማ ለምን ተጣሉ?

Posted: 02 Dec 2019, 01:22
by Horus
opmerc,

In behavior science, there is a well established principle and it simply says that 'actors produce unintended consequences'. In other words, when we execute an intentional or deliberate action, it is assumed that we control for the outcomes of that action. But when we execute an act that is not fully deliberate and controllable, other variables intervene and force us to produce some unintended or undesired outcomes.

I say this because, in my view, Lemma did not have a deliberate goal of making an Ethiopian story. As I said earlier , his intent could have been simply to remove TPLF from power and put OPDO in the driver's seat. That was not a complete thinking because any achievement needs to have a purpose or a meaning. Why did OPDO remove TPLF? What was to follow as the result of OPDO taking power? In my view, Abiye could have a vision of governing a united Ethiopia and Lema on the other hand could have simply wanted to govern over Oromia.

Those Oromo ethnic leaders are expending a great deal of energy to united all oromos. But why? for what? The purpose of freedom, development and equality are simply the freedom and prosperity of every Oromo. This kind of thinking is different from uniting all Oromos into a unified party or force for the purpose of fighting/defending against some other power. This is exactly how ethnic power and hegemony seekers do think.

I say all these to point out how we see Lema may be totally different from how Lema sees himself. The mere removal of TPLF is not enough to be the founding father of the modern Ethiopian republic. Lema must have joined others to build this new republic post TPLF removal. But if his agenda is the creation of some other Oromo entity, that is probably why he could be the head of post TPLF Ethiopian instability.

All of these possible realities will be tested by the ensuing arrow of time .

Re: አቢይና ለማ ለምን ተጣሉ?

Posted: 02 Dec 2019, 03:02
by kibramlak
It gives more sense now that Lemma could potentially be sabotaging Abiy by causing instability all the way. There have been evidences that Lemma closely meets with Jawar, which means that he has been against anything less than one of the two:

- Ethiopia under OPDO rule, similar to TPLF rule of the past 27 yes.

Or

- independent Oromia

He clearly stated in his interview that Oromos have unanswered question. In my view, he is referring to like : his unfinished plan of social engineering, taking or controlling Addis, ripping as much resources as possible by uprooting the onces who lived for generations and transferring their properties to his kegna gangs coming from Wolega, and finally declaring independent oromia. I never imagined that he is such a short sighted tribalists and I myself embarrassed for giving credits to him noting his role in fighting tplf.

As you both put it clearly, his goal by that time was just to remove Tplf. He didnt have any Ethiopian agenda other than the one I mentioned above. Surprisingly, this development made me to remind what Jawar was saying at one point shortly before the downfall of tplf. He said something like "we have to work with Amhara to remove tplf, and then we will care about the oromo demand"

One thing what the Lemma and other Oromo nationalists forgot was that ANDEM of that time was instrumental to the removal of tplf. I dont think, the street kegna gangs alone could be able to remove tplf. Tplf was at a sleepery down path when tplf was hindered by ANDEM and real danger was to happen in the north, mainly via Gondar. As someone who has links to a higher official told me, the main reason tplf retreated and went to Mekele was not because of the Abiy/federal government, but basically they were very nervous that they could be cut by the movement in the north and risk confined in the middle land. They were not veryuch worried about the qerro gangs compared to the imminent risk of being cut in the north.

Now, obviously, Lemma might have links with tplf to sabotage Abiy. To substantiate this, it is good to pay attention the words of Jawar when he said quite a few months ago, not very long, that " Oromos and tplf have no basic differences and they should work together - if necessary elders needs to be sent to Mekele to for a collaboration front". I am convinced that Gerba, Shimelis, Jawar, that criminal police missioner which I forgot his name were behind Lemma, and they were reading to eachother. Its worth noting that quite recently, Eskinder Nega was about to be kidnapped by forces who seem to be part of the government but also acting like other hiddent groups.

I said all this, some puzzles behind the recurrent distablisation, mass disettlement, killings, church burnings, and many other efforts might be well coordinated by the Lemma group.

I am now curious about what Abiy (or others for that matter) is going to do with the huge Ministerial authority Lemma holds (the Ministry of Defense) and the associated risks if he is not removed from that assignment the quiquest possible.

Woaw, what a political tragedy and betrayal.

opmerc wrote:
02 Dec 2019, 00:45
Horus wrote:
01 Dec 2019, 23:56
opmerc,

I tend to agree with most of your thoughts and now the whole mystery about who is behind the year long destabilization is becoming clear.

Yeah a great many things would be explained if Lemma was the one actively being the hindrance. What is not yet clear to me is what could possibly be worth ruining all that he achieved. He was most likely going to be remembered as among the founding fathers of Ethiopia's modern renaissance. Now he won't even be a footnote. How bruised was his ego and what price was large enough that he would throw all of that away? I just can't imagine that.

Re: አቢይና ለማ ለምን ተጣሉ?

Posted: 02 Dec 2019, 03:53
by Horus
ኦሮሞን ከኢትዮጵያ ለይተው ለማያዩ ኦሮሞ ወስጥ ምንም ችግር አያዩም ። አሁን እየተበላሸው ያለው የነጃዋር፣ የነከማል፣ የነለማ የጎሳ በላይነት አላማ ነው።

አሁን ኢትዮጵያን እያመሱ ያሉት እነማን እንደሆኑ አገሩ ሁሉ ያቃል ፣ መደረግ ያለበትን ያደርጋል !

Re: አቢይና ለማ ለምን ተጣሉ?

Posted: 02 Dec 2019, 04:04
by Horus
ክብራምላክ፣

አሁን ሁሉ ነገር ጥሩ እየሆነ ነው። ዛሬ አቢይ ፓርቲውን ሲያውጅ "እውነትና እውቀት" የሚል መፈክር ሲያውጅ ገርሞኝ ነበር ። አሁን እየወጣ ካለው ታሪክ ጋር ሳያይዘው ነገሩ ሁሉ ግልጽ ነው። ካሁን ጀምሮ ኢትዮያዊያን ተነስተው አገራቸውን ከአረብና ከነጃዋር ለማ መሰል የውስጥ ጠላቶች መጠበቅ ግድ ይለናል ።