Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ቦታዎች እየተፈፀመው ያሉ ግድያዎች በአንድ አካል መፈጸሙን ፡፡፡ያ አኣል መንፈስ ነውን?ኦነግ ወታደር የለውም ለማለት ይመሥላል። ገድሎ እስኪጨርሰን እሽሩሩ በሉት

Post by Jirta » 01 Dec 2019, 01:36

በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ቦታዎች እየተፈፀመው ያሉ ግድያዎች በአንድ አካል መፈጸሙን የኦሮሚያ ፀጥታ ቢሮ ገልጸዋል። መንግስት ግድያውን እየፈጸሙ ያሉት አካላት ላይ እርምጃ እየወሰደ ነው ሲሉ የኦሮሚያ ፀጥታ ቢሮ ምክትል ሀላፊ ኮሎኔል አበበ ገረሱ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።