Page 1 of 1

ኦሪት ዘ-ህወሓት ODP executive taye dendea funny response to TPLF getachew reda qiqiqiqiqiqiqi

Posted: 29 Nov 2019, 12:43
by free-tembien
:lol: :lol: :mrgreen:


Re: ኦሪት ዘ-ህወሓት ODP executive taye dendea funny response to TPLF getachew reda qiqiqiqiqiqiqi

Posted: 29 Nov 2019, 12:46
by free-tembien
https://www.facebook.com/31286072933103 ... 518393119/
"እምነት! እምነት! ተመሳሳይ እምነት!"
#ኦሪት ዘ-ህወሀት!

መግለጫዉ ቀጥሏል። ጌታቸዉ እንደተለመደዉ ይናገራል። የሀገር ተቆርቋሪ ሆኖ " ህወሀት ተመሳሳይ እምነት ካላቸዉ ፓርቲዎች እና ግለሰቦች ጋር ግንባር ፈጥሮ ኢትዮጵያን ለማዳን ይሰራል። ህዝቡ ከኛ ጋር ይቁም" ይላል።
አሁን ከበፊቱ የተሻለ ይመስላል። መቸም ከማፍረስ ማዳን ይሻላል። ግን መሠረታዊ ጥያቄ ይኖራል። ኢትዮጵያን ወደ ገደል አፋፍ የወሰዳት ማነዉ? ዩንቬርሲቲዎችን ከዕዉቀት ገበያነት ወደ ጥላቻ ማምረቻ ፋብሪካነት የቀየረ ማነዉ? የሀይማኖት እና የብሔር ግጭት ተፀንሶ፣ ተወልዶና አድጎ ለሀገር አደጋ እስኪሆን ሲሰራ የነበረዉ ማነዉ? ባል ምስቱን፥ አባት ልጁን፥ ወንድም ወንድሙን እንዲጠራጠር እና እንዲጠላ ያደረገ ማነዉ? በተቻለዉ ቀዳዳ ሁሉ በኢትዮጵያዊያን መሀከል የጎራ ክፍፍል እንዲፈጠር ያለእረፍት የሰራ ማነዉ? በቅርቡ ከሆነ ሀገር አምባሳደር ጋር በኢትዮጵያ ላይ የዶለተ ማነዉ? የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉንም አሳምሮ ያዉቃል። ጌች በዝህ ላይ ምን ይላል?
ለመሆኑ ህወሀት የሚሰበከዉ እምነት ምንድ ነዉ? ኦሪት ዘ-ህወሀት ሊባል ይችላል። መዝረፍን፣ ማኮላሸትን፣ ማሰቃዬትን፣ መከፋፈልን፣ ማጋጨትን፣ ማስመሰልን፣ መግደልን፣ ማፈንን፣ ስግብግብነትን እና ሌሎች አስነዋሪ ተግባራትን ያጠቃልላል። በፌዴራሊዝም እና በብሔር ብሔረሰብ ስም የሞግዚት አስተዳደር መዘርጋትንም ይጨምራል። ይህ ሀይማኖት ዳግም እንዲያንሰራራ የሚመኝ ፓርቲ ወይም ግለሰብ ሊኖር ይችላል። እንደተለመደዉ ይህን ያመነ በዉስኪ የተጠመቀ ለጊዜዉ ይፅናናል። እምነቱን በግላጭ መቀበሉን ገልፆ የህወሀትን "የሀገር ማዳን" ጥሪ ተቀብሎ ለምርጫ የሚቀርብ ግለሰብንና ፓርቲን ለማዬት ግን ጓግተናል። መቸም እድሜ ብዙ ነገር ያሳያል! አፍራሹም ገንቢ ይባላል!

#ኦሪት ዘ-ህወሀት!

Re: ኦሪት ዘ-ህወሓት ODP executive taye dendea funny response to TPLF getachew reda qiqiqiqiqiqiqi

Posted: 02 Dec 2019, 03:54
by free-tembien
another funny response to TPLF :lol: this guy is hilarious :lol:
Please wait, video is loading...

Re: ኦሪት ዘ-ህወሓት ODP executive taye dendea funny response to TPLF getachew reda qiqiqiqiqiqiqi

Posted: 02 Dec 2019, 11:36
by Za-Ilmaknun

Re: ኦሪት ዘ-ህወሓት ODP executive taye dendea funny response to TPLF getachew reda qiqiqiqiqiqiqi

Posted: 02 Dec 2019, 11:43
by Degnet
free-tembien wrote:
29 Nov 2019, 12:43
:lol: :lol: :mrgreen:

Never expect some thing noble from these people.