Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum



Abdelaziz
Senior Member
Posts: 11365
Joined: 29 May 2013, 22:00

Re: በሶማሌ ክልል ጎርፍ የዕርዳታ እህል የጫነዉን ተሳቢ መኪና ወሰደ

Post by Abdelaziz » 30 Nov 2019, 02:21

I HOPE MESTEFI THE PSYCHOTIC MIDGAN WAS IN THE TRUCK AND DROWNED TO DEATH.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: በሶማሌ ክልል ጎርፍ የዕርዳታ እህል የጫነዉን ተሳቢ መኪና ወሰደ

Post by Ethoash » 03 Dec 2019, 15:27

ይህንን ቪድዬ ሳይ ለምን እኛ አፍሪካኖች ደሀ እንደሆንን ግልፅ አረጎ ገባኝ።

የሱማሌው ድምፅ ያ ኢላሂ የሚለውን ብተስሙ ። ለአላህ እሮሮ ነው የሚያቀርበው ለምን ብትል ሰው የስጠውን ንፍሮ ስላጣ። ግን አላ የስጠውን በቢልዬን ዶላር የሚቆጠር ሀብት ጎርፉ ጠራርጎ ሲወስድብት ምንም አላየም እዛው ጎርፉ ስር ቆሞ የስውን ምፅዋት ሊያተርፍ ስራ አይደለም የሚስራው ለአላህ ይማፅናል አላህ ከስማይ ቤት ወርዶ ንፍሮውን እንዲያተርፍለት።

ያ የፈረጅ ንፍሮ ግዜ ያለፈበት፤ ፈረጅ ማጣያ ያጣውን እንደሆነ የሚሊክለት አላወቀም ያ ሚስክን ሕዝብ ፤ ይህ ንፍሮ በመላኩ ፈረንጅን እንደጌታው በማየት ባርያ ለመሆን አሜሪካ ለመሄድ ይፅልይ ይገባል።

አሁንም ካልተረዳቹሁኝ ምን እንደማወራ ። አላህ ሱማሌዎችን አረንጎዴ ወርቅ ስጣቸው ወርቃማ አፈር ) ግብፅ በአንድ ወንዝ ብቻ ነው መቶ ሚሊዬን ሕዝብ አብልታ የምታሳደር ። እንዴት ነው ይህ ሚስኪን ሕዝብ በእግሩ ስር አላህ የስጠውን ወንዝ ተጠቅሞ ያንን የፈርንጅ ንፍሮ የሚያስንቅ ስንዴ እና ማሽላ መትከል ሲችል እንዴት ነው ተመፅዋች የሚሆነው ። ግብፅ እንኳን በበረሀ ተከባ አልተራበችም ። ሳውዲም እንዱሁ እንዴት ነው የአብይን ልጅ ውሃ የሚጠማው።

አዋ ተረት ተረታቹሁን ወንዙ በክረምት ብቻ ነው የሚመጣው። ታድያማ የድንጋይ ደለል መማርገ ወንዙን ፍጥነቱን በመቀነስ ውሃው ወደ መሬት ስርጦ እንዲገባ ማረግ ይቻላል በክረምት ግዜ መሬት ውስጥ የተጠራቀመው ውሃ በአታክልቶች ስር ልክ እንደፓንፕ የተገፋ ወደላይ በማውጣት አዝርቶች ይጠቀሙበታል። የስወ ልጅም የሚጠጣ ውሃ ከፈለገ ይህንን የጉድጎድ ውሃ በመቆፈር ይጠቀምበታል ። በክረምት ግዜም ይህንን ውሃ ልክ እንደውሃ ባርሜል ይሞለዋል የውንዙን ፍጥነት በመቀነስ።

እንዳልኩት ውሃውን መገደብ ሳይሆን ፍጥነቱን መቀነስ። ፍጥነቱ ሲቀንስ ለምለም አፈሩን እያራገፈ ይሄዳል ስለዚህ አፈር ሽርሽር አያጠቃንም ።። ፍጥነቱን ለመቀነስ የወንዙን ማረግ ያለብን ዝም ብለን ደንጋይ ካብ መስራት ነው። ይህ ግድብ ቅጥ ያለ ሳይሆን ልክ እንደ ቪ ቅርፅ ማሀል ላይ ጎድጎድ ያለ ሲሆን ውሀው ፍጥነቱን ይቀንስ እንጂ እንዲፈስ አይክለክለውም ።። ይህ በጣም መረዳት ያለብን አቅ ነው ። ውሃው እንዳያልፍ ግደብ ከስራን ውሃው ግድቡን ፈንቅሎ ነው የሚጥለው የእኛ ግን የግድብ ፅባይ ይኖረው እንጂ በዘርዘር ባለ ድንጋይ ያለ ሲሚንቶ የሚስራ ግድብ ቼክ ግደም ቼክ ዳም ብሎ የሚጠራ ነው። በጣም ጉርም ምላሽ ነው ለዚህ አይነቱ ጎርፍ ወራጅ ውሃ።

አንዴ ይህንን ውሃ ማረጋገትና ቀስ ብሎ እንዲፈስ ካረግ በኋላ እያንዳንዱ ገበሬ ልክ እንደ በርሜል ውሃ ማጠራቀሚያ ጉድጎድ ይቆፍርና ውንዙን ጠልፎ ውሃ በዚህ ጉድጎድ ውስጥ ያጠራቅማል ለበጋ ግዜ ይሆነዋል ።።

ይህ ብቻ አይደለም ሳር በየወንዙ ዳርቻ ይዘራል ፤ ይህ ሳር ሁለት ጥቅም አለው አንደኛው ለም አፈሩን ለመጠበቅ ሁለተኛው ደግሞ ለከብቶች ምግብ ይሆናል ብዙ ከብቶች አሉ ማለት ከሀብትነቱ በላይ እበታቸው ቦዬ ጋዝ ከውጣበት በኋላ ከማዳበሪያ ስለሚሆን በሁሉም መልክ ተጠቃሚ መሆን ይቻላል።

ለመኪናም ማስለፍያ ቀላል ድልድይ መስራት ይቻላል። ሁሉም ሰው አንዳንድ ፍየል ቢስጥ እና ሲሚንቶ በገዛ የመስረቱ ከወጣ በኋላ ሲሚንቶ ስያስፈልግ ደልድይ መስራት ይቻላል ።


ውንዙ እህልህን ፤ ከብት ህን ፤ ልጆችንን እንዳይወስድ ከፈለግህ ተነስተህ ደልድይ ስራ ሁለም በሀቅሙ ተባብሮ ይህንን አርች ደልድይ መስራት በፍፁም አያቅተወም።።።።
ወንዝ ውስጥ ገብቶ መሻገር የቆየ የፈጅ አስተሳስብ ነው። ድልድይ እንስራ ሲባል የአባይን መደመር ሳይሆን ወንዝ የሚያሻግር ድልድይ ነው እያልኩ ያለሁት።


የላይኛው ዶከመንተሪ ስለአርች ድልድያ በጣም በቀላሉ መንገድ ያስረዳል ።።
አርች ድልድይ እንዴት እንደሚስራ ካወቅን ይህንን ፎቶ ተመልከቱ ጣልያን ድልድዩን ስበር ይሆን ወይም አርበኞች ጣልያን እንዳይመጣባቸው ድልድዩን ስበሩ ይሁን እኔ አላውቅም ። የማወቀው ግን ይህንን ድልድይ እንደገና በደንብ አርገን እንደምንስራው ነው። ሮሞች ይህንን ይደልደይ አስራር ተክነውብታል ግን አሜሪካን እንጂነሮች ምን እንዳደርጉት ይህንን ድልድይ ተመልከቱ ከታች


አዋ ምስጋና ለአሜሪካኖች እንጂነሮች ግን ይህ ድልድይ እንቁ ነው እንደገና ልክ እንደድሮው በደንብ አርጎ በድንጋይ መስራት ይቻላል ። ከተመለከታቹሁት ድልድዩ የ{ይበ} ቅርፅ አለው ታድያማ የ{የፊደል በን}ቅርፅ የሚመስል በእንጨት ፍሬም እንስራና ከስር ከላይ ለምንስራው ድልድይ መደገፊያ አርገን እናቆመዋለን ከዚያማ ደንጋይ እየደርደርን ክፍተቱን እንሞላውና ሲሚንቶው ሲደርቅ የእንጨት ፍሬሙን እናወጣዋለን ። ከዚያም የድሮ ግርማ ሞገሱ ድልድዩ ያገኛል ማለት ነው። በቦንብ የፈነዳም አይመስልም።

ይህ ስባራ ድልድይ አማራ ባቻ ውስጥ ሳይሆን ኦሮሞ ውስጥም አለ ። የሰው ያለ እያለ ነው የሚስራው የሚጠግነው አጥቶ።።።። አንድ አበሻ ደልድይ ስሪ ይህንን ድልድይ ቢስራ ድርጅቱም ታወቀለት እሱም ታሪክ ስራ ማለት ስለሆነ ቢታስበበት። በእርግጥ ነው የስፈሩ ሰው ሌላው ቢጠፋ ድንጋይ ያቀርባል የሚፈለገውም ድንጋይ ብቻ ነው ጎበዝ እንበርታ ። እንዲህ በየቦታ አንቅለል ። እንዴት ትደርጎ ነው በሃያኛው ዘመን ውንዝ ውስጥ ገብተን የምናሻገርው።

እስቲ የአንደ ነጋዴን ታሪክ ቅጠል ይዞ ፤ ነብርና ፍየል ይዞ ውንዝ ለመሻገር ፈልጎ ጅልባው አንደ እቃ ነው የሚይዘው ባልቹህ አሜሪካ ለተወለድ ልጅ ጠይቁት። ወይም ይህ ነጋዴ ወንዙን ውስጥ ገብቶ ነው በእግሩ የሚያቋርጠው ብላቹሁ ንገሩት ። አምኑኝ በፍፁም አያምናቹሁም ለምን ድልድይ አይስራም ብሎ ተርት ተራታቹሁን ያደርቅባቹዋል። ለምሳሌ ብትሉት አይስማች ሁም። እስቲ ሞክሩትና ንገሩኝ።።።


ስለወንዝ ውስጥ ስለገባው የጭነት መኪና እንዴት በዘዴ እንደሚሻገር ብዙ ማለት በቻልኩ ነበር ግን ምን ያረጋል ዋጋ የለውም ። አሁን ወደ ፊት ማስብ ነው። በሚቀጥለው አመት እነዚህ ስፈርተኞች ያልኳቸውን አደርገው እህል በእህል ሆነው ለማየት ያብቃኝ ።ደልድይም ስርተው።



የእንጨት ፍሬሙን ተመልከቱ ስራተኞቹ ደግሞ ድንጋይም ይሁን ሽክላ በሲሚንቶ እያረጉ ይደርድሩና ። ደልዱዩ ሲደርቅ የእንጨት ፍሬሙ ሲያስወጡት ልክ በተሀምር ይቆመ የመስላል እንጂ ሁሉም አርች ጎባጣ በ መሳይ ድልድይ እንዲህ ነው የሚስራው

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: በሶማሌ ክልል ጎርፍ የዕርዳታ እህል የጫነዉን ተሳቢ መኪና ወሰደ

Post by Ethoash » 07 Dec 2019, 14:17



Ridge Area Treatment is one of the set of 5 how-to-do-films on watershed structures.
The film describes the construction of boulder checks for treating small streams and gullies under watershed interventions



Excellent Development - Sand Dams in Kenya

Excellent works with community self-help groups in semi-arid Africa to improve their environment sustainably. Effective soil and water conservation enable improved water supply, food security, health and incomes. Find out more about Sand Dams here: http://www.excellentdevelopment.com/a...

Sand dams are a key technology to improve water supply in semi-arid regions. A sand dam is a reinforced concrete wall built across seasonal river beds - 2 to 4 metres high and up to 90 metres across. Over one to three seasons, the dam fills up with water, then sand, which filters water clean and protects it from evaporation and parasites. About 40% of the volume behind the dam is water, meaning that sand dams can hold an incredible 2 to 10 million litres of water!

Sand dams are combined with land terracing and tree planting to improve the conservation of both soil and water, enabling farmers to grow more food on their land. This holistic approach to development creates a positive cycle of improvement which allows people to change their lives sustainably, moving away from a situation where water and food are in short supply, towards water and food security.




Stone line




see how sand dams are making a big difference in Eastern Kenya.




Regreening Ethiopia's Highlands: A New Hope for Africa

Follower
Member
Posts: 2303
Joined: 16 Feb 2013, 01:19

Re: በሶማሌ ክልል ጎርፍ የዕርዳታ እህል የጫነዉን ተሳቢ መኪና ወሰደ

Post by Follower » 07 Dec 2019, 16:28

Our enemies call it slavery and we call priority,nation building or/and prevention such accidents,We used to have such problems in gash barka region especially in the rainy season,god bless our heros here is how they("north korean of africa")worked out to avoid such accidents.

I think Ethiopia needs a "dictator" like PIA who allocates the budget according to priroties not on useless shiny buildings.


Post Reply