Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
fun
Member
Posts: 505
Joined: 24 Jul 2017, 11:09

LTV Business ጋራ ማርት supermarket

Post by fun » 26 Nov 2019, 10:58


fun
Member
Posts: 505
Joined: 24 Jul 2017, 11:09

Re: LTV Business ጋራ ማርት supermarket

Post by fun » 26 Nov 2019, 12:46


Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: LTV Business ጋራ ማርት supermarket

Post by Ethoash » 27 Nov 2019, 12:45

ይህ ቪድዬ በጣም አናደድኝ አስላቃሽም ነው። እንዴት ተደርጎ ነው እኛ የወተት ምርትና የድሮ ምርት የቺስ እና የብርቱካን ጭማቂ ከውጭ የምናስመጣ ትንሽ አይስቀጥጠንም ውይ።

ይህ ድርጅት ኦር ሱፕር ማርኬት ይዘጋ አልልም ትልቅ ለኢትዬዽያ እርምጃ ነው። ግን ማስተካከ ያለብንን ነገር ማስተካከል አለብን ፺% ገሀገር ውስጥ መመረት አለበት።

ግን የዚህ ተመክሮ ለመርካቶ ይኖናል መቶ ሺህ ችርቻሪዎች መቶ ሺ ካሬ ሜትር ከሚይዙ አንድ ከተማ የሚሀል ቦታ ከሚይዙ አንድ ወልማርት አይነት ቢስራ በሙሉ እቃው በአንድ ገበያ ይስተናገድ ነበር። ማረግ ያለብን የአገራችንን ምርቶች ማዘመን ብቻ ነው አጠቃለሉን አሳምረን ለዘመናዊ ገበያ በሚሆን መንገድ አርግን ብንቸረችር አንድ የገበያ መሀከል ብቻ ይበቃን ነበር።

ሌላው ነገር ደግሞ ሰዎች ዋጋ ወድ ነው ለሚሉ ሰዎች ይህ የቲቪ ጌም መልስ ሊሆን ይችላል


fun
Member
Posts: 505
Joined: 24 Jul 2017, 11:09

Re: LTV Business ጋራ ማርት supermarket

Post by fun » 27 Nov 2019, 17:16

Ethoash i agree with you.



Ethoash wrote:
27 Nov 2019, 12:45
ይህ ቪድዬ በጣም አናደድኝ አስላቃሽም ነው። እንዴት ተደርጎ ነው እኛ የወተት ምርትና የድሮ ምርት የቺስ እና የብርቱካን ጭማቂ ከውጭ የምናስመጣ ትንሽ አይስቀጥጠንም ውይ።

ይህ ድርጅት ኦር ሱፕር ማርኬት ይዘጋ አልልም ትልቅ ለኢትዬዽያ እርምጃ ነው። ግን ማስተካከ ያለብንን ነገር ማስተካከል አለብን ፺% ገሀገር ውስጥ መመረት አለበት።

ግን የዚህ ተመክሮ ለመርካቶ ይኖናል መቶ ሺህ ችርቻሪዎች መቶ ሺ ካሬ ሜትር ከሚይዙ አንድ ከተማ የሚሀል ቦታ ከሚይዙ አንድ ወልማርት አይነት ቢስራ በሙሉ እቃው በአንድ ገበያ ይስተናገድ ነበር። ማረግ ያለብን የአገራችንን ምርቶች ማዘመን ብቻ ነው አጠቃለሉን አሳምረን ለዘመናዊ ገበያ በሚሆን መንገድ አርግን ብንቸረችር አንድ የገበያ መሀከል ብቻ ይበቃን ነበር።

ሌላው ነገር ደግሞ ሰዎች ዋጋ ወድ ነው ለሚሉ ሰዎች ይህ የቲቪ ጌም መልስ ሊሆን ይችላል


Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: LTV Business ጋራ ማርት supermarket

Post by Ethoash » 28 Nov 2019, 18:59

fun wrote:
27 Nov 2019, 17:16
Ethoash i agree with you.


ይህ ትንሽ የተሻለ ይመስላል።

በጣም ደስ የሚል ነገር ነው እኔ በነበርኩበት ግዜ ቾኮላት ቀምሼ የማወቅም አይመስለኝም ። እነዚህ ቡዳ አማሮች በጣም ገብጋባ ናቸው ለውዝ ኦቾለኒ እንኳን በቆርኪ ክዳን ቀጥቅጠው ነው ልክ እንደወርቅ የሚሽጡልህ ። ታድያ ከአገር ከወጣሁ በኋላ ኦቸለኒ እንደባቄላ በሶስት ወር የሚደርስ በጣም ርካሽ ምርት እንደሆነ ሳውቅ ምንድነው ያ ሁሉ ችግር መጥራት ብዬ በጣም ይፀፅተኝ ነበር ሕይወትን በሙሉ ባለሞኖራቸን ። አሁን ደግሞ ያህ ሁሉ እቃዎች ገብቶ ሳይ በጣም ነው ደስ ያለኝ ግን እኔ የምለው ።።።።። ይህንን ዘዴ አንዱ ተጠቅሞ ሜዲን አበሻ የሆኑን እቃዎች አዘምኖ ማቅረብ መቻል አለብን ። አንድ ሰው ጥናት አርጎ ይህንን ከጀመረ ደግሞ ማንም ኮፒ እንዳያረገው የቅጂ መብት መስጠት አለብን የጀመረው ሰው ተጠቃሚ እንዲሆን።

ለምሳሌ ልንገርህ ራሽያዎች ብዙ አይነት ለስላሳ መጠጦች አላቸው በባህል የሚስሩት አንዱ ይህንን ባህል አዘምኖ አምጥቶ በአሁን ግዜ የራሽያን ቮድካን የማያውቅ ማንም የለም። ሜክሲም በአቅሞ ተኪላን አለም አቀፍ አረገችው አለበለዚያ አንዱ ፈረንጅ መጥቶ እንጀራን አዘምኖ ሲስራ መንጫጫት ምን ይሉታል ሜክሲኮ ታኮ አሜሪካኖቹ ወስደው ለራሳቸው ለሜክሲኮኖቹ ይሽጡላቸዋል። አንድ ግዜ አንድ ከጣሊያን የመጣ ሰው አግኝቼ ነገር ልጀምረው ፈልጌ የማን ፒዛ ይበልጣል የኢጣልያ ወይስ የአሜሪካ ስለው ። እነዚህ አሜሪካኖች አይቻሉም የኢጣሊያንን ምግብ ወስደው በጣም አዘምነውት እነሱ የነኩት ነገር በሙሉ ይጣፍጣል ብሎኝ እርፍ ።

ታድያ እኔ መናገር የፈለጉት ፒዛ ሰውዬው ይሁን ሴትዬዋ ስት ስራ አይቼ ነበር ። ታድያ በፒዛ ምትክ ወይም ጎን ለጎን አነባበሮ ስርቶ በማብስያው ሞቅ አርጎ መነገድ አይቻልም ወይ ። ካስፈለገም ቺዝ አርገንበት ልክ እንደጣሊያኖች ፒዛ አርገነው ቂጣውን ብቻ አነባብሮ አርገን ማቅረብ ማንን ጎዳ እንግዲህ።

to me made in Ethiopia product might be successful in መርካቶ ለምሳሌ ጭኮን አዘምኖ ማምጣት በደንብ ልክ እንደቸኮላት አሽጎ ማቅረብ። እኔ እንኳን የማስበው ጭኮ በቾኮላት ማቀረብ ቢቻል እዚህም አሜሪካ ትልቅ ገበያ ይኖረው ነበር ።

ቅቤን ንግድ በትንሹ ማዘመን ይቻላል ዝም ብሎ ፍሪጅ ውስጥ በማስቀመጥ ጠረን አይኖረውም ። ታሽጎም በብራንድም መሽጥ ይቻላል እያንዳንዷ ቸርቻሪ መኖር የለባትም ሱፕር ማርኬቱ ሽጦላት ማታ ላይ ገንዘባን ትርፋን ይስጣታል ።።። አረ ስንቱ ከታስበበት በአንድ ደቂቃ ነበር ነገሮችን ማዘመን የምንችላው

for example look the white use and throw plate .. that could be change for የካባ ቅጠል ሳህን

Post Reply