Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
EwnetYashenifal
Member
Posts: 1608
Joined: 30 Jul 2014, 12:46

ለመጀመሪያ ጊዜ ጃዋር ለሚባለው ዕውቅና ያሰጠው ESAT ነው። ጃዋር የሚሉትም መጣና፥ "ብለው ብለው አንድ አደረጉን አይደል?" ብሎ ሲለፋደድ ትዝ ይለኛል ። ለESAT ምሥጋና ሊያቀርብ ይገባዋ

Post by EwnetYashenifal » 26 Nov 2019, 02:03

ለመጀመሪያ ጊዜ ጃዋር ለሚባለው ዕውቅና ያሰጠው ESAT ነው። ጃዋር የሚሉትም መጣና፥ "ብለው ብለው አንድ አደረጉን አይደል?" ብሎ ሲለፋደድ ትዝ ይለኛል ። ለESAT ምሥጋና ሊያቀርብ ይገባዋል።