Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

የብልጽግና ፓርቲ (EPP) 90 % የአማራ ተወላጆች አባል የሚሆኑበት ነው ተበለ፡፡ ይኸውም በየክልሉ የሚኖሩና የክልሉን ቋንቋ የሚናገሩ አማሮችን አባል በማድረግ ነው፡፡

Post by AbebeB » 21 Nov 2019, 20:09

ብልጽግና ፓርቲ (EPP) የተቋቋመው በዱሮ የኢህአፓ አባላት ምክርና ዶክዩመንት ላይ ተመሥርቶ ነው፡፡ ይኸውም በእነ ብርሁኑ ነጋና አንዳገርጋቸው ጽጌ የተነደፈ ሲሆን EPRP ከሚለው ስም ’R’ ን ቀንሶ EPP (EPRP) እንዲባል የታሰበ ነበር፡፡

ለማንኛውም ፓርቲው 90 በመቶ የአማራ ተወላጆች አባል የሚሆኑበት ነፍጠኞች ቅኝ ግዛታቸውን በጭቁን ሕዝቦች ላይ የሚያስቀጥሉበት ሥርዓት የሚያራምድ ነው፡፡ ምክንያቱም አባላቱ የሚሆኑት በየክልሉ የሚኖሩና የየክልሉን ቋንቋ የሚናገሩ አማሮች ናቸው፡፡ ለምሳሌ በኦሮሚያ የሚኖረውን ሁኔታ የፓርቲውን ሊቀመንበር ዘርና የቤተሰብ አወቃቀር (ኦሮሞ ያለመሆኑን) ማየት ነው፡፡ ይህን ደግሞ ኮሎኔል አብይም ቅርብ ጊዜ በሚዲያ ቀርቦ ተናግሮ ነበር፡፡ ስለዚህ የሚንሊክን ራዕይና ቤተመንግስት ከማዳስ ድርጊቱ ጋር ተደምሮ ደግሞ ይች ናት ጨዋታ ያስብላል፡፡

ሞት ለነፍጠኛ ስርዓት ባላራዕይ ብልጽግና ፓርቲ!

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የብልጽግና ፓርቲ (EPP) 90 % የአማራ ተወላጆች አባል የሚሆኑበት ነው ተበለ፡፡ ይኸውም በየክልሉ የሚኖሩና የክልሉን ቋንቋ የሚናገሩ አማሮችን አባል በማድረግ ነው፡፡

Post by Ethoash » 21 Nov 2019, 20:27

AbebeB wrote:
21 Nov 2019, 20:09
ብልጽግና ፓርቲ (EPP) የተቋቋመው በዱሮ የኢህአፓ አባላት ምክርና ዶክዩመንት ላይ ተመሥርቶ ነው፡፡ ይኸውም በእነ ብርሁኑ ነጋና አንዳገርጋቸው ጽጌ የተነደፈ ሲሆን EPRP ከሚለው ስም ’R’ ን ቀንሶ EPP (EPRP) እንዲባል የታሰበ ነበር፡፡

what do u me when u said EPeePee PARTY ስትል ። ሽንታም ፓሪቲ ለማለት ነው ውይ።

በአማርኛ ሲተሮገም ደግሞ ብልግና ፓርቲ ይሆናል። አረ አንድ ነገር ባላቸው እንዲያስተካክሉ።

Sam Ebalalehu wrote:
21 Nov 2019, 20:22
I wonder though how the remaining ten percent will be distributed. By my calculation Abebe b’s Tigray might not get even one percent of the ten.

dear SAM, all u have to do is look in to ESAT, AG7 all other Amhar party in the name of Ethiopia how diverse they r 3% max ... truth party represent every one from every region ..but not the Amhara party so what AbabaB saying is not far fetching ..who in the right mind join this sing party system..

Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: የብልጽግና ፓርቲ (EPP) 90 % የአማራ ተወላጆች አባል የሚሆኑበት ነው ተበለ፡፡ ይኸውም በየክልሉ የሚኖሩና የክልሉን ቋንቋ የሚናገሩ አማሮችን አባል በማድረግ ነው፡፡

Post by Dawi » 21 Nov 2019, 20:58

AbebeB wrote:
21 Nov 2019, 20:09
ብልጽግና ፓርቲ (EPP) የተቋቋመው በዱሮ የኢህአፓ አባላት ምክርና ዶክዩመንት ላይ ተመሥርቶ ነው፡፡ ይኸውም በእነ ብርሁኑ ነጋና አንዳገርጋቸው ጽጌ የተነደፈ ሲሆን EPRP ከሚለው ስም ’R’ ን ቀንሶ EPP (EPRP) እንዲባል የታሰበ ነበር፡፡

ለማንኛውም ፓርቲው 90 በመቶ የአማራ ተወላጆች አባል የሚሆኑበት ነፍጠኞች ቅኝ ግዛታቸውን በጭቁን ሕዝቦች ላይ የሚያስቀጥሉበት ሥርዓት የሚያራምድ ነው፡፡ ምክንያቱም አባላቱ የሚሆኑት በየክልሉ የሚኖሩና የየክልሉን ቋንቋ የሚናገሩ አማሮች ናቸው፡፡ ለምሳሌ በኦሮሚያ የሚኖረውን ሁኔታ የፓርቲውን ሊቀመንበር ዘርና የቤተሰብ አወቃቀር (ኦሮሞ ያለመሆኑን) ማየት ነው፡፡ ይህን ደግሞ ኮሎኔል አብይም ቅርብ ጊዜ በሚዲያ ቀርቦ ተናግሮ ነበር፡፡ ስለዚህ የሚንሊክን ራዕይና ቤተመንግስት ከማዳስ ድርጊቱ ጋር ተደምሮ ደግሞ ይች ናት ጨዋታ ያስብላል፡፡

ሞት ለነፍጠኛ ስርዓት ባላራዕይ ብልጽግና ፓርቲ!
አቤ:

"አማርኞች" ፣ "ትግርኞች"፣ የምትላቸው አባባሎች ተመችተውኝ ነበር።

ለዛሬው ቅጥፈት "90 በመቶ አማርኞች" ስለማያስጌድ ተውከው፤ አይ "የቆር-ቄሮ" ነገር? :P

ትናንት "ብልፅግና ፓርቲ " (PP/ፒፒ) ኢትዮጵያ የምትለውን ቃል ጥሏል ብለህ ስትፈነድቅ አልነበረም እንዴ?

ዛሬ "EPRP ከሚለው ስም ’R’ ን ቀንሶ" አልከን?

ዛሬ ምን ተገኝቶ/ታስቦ ነው "ኢትዮጵያን" PPላይ ጨምሮ ከኤሕአፓ ማቆራኘቱ?

ንገረና! :~)

[/quote]

Post Reply