Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

በጋላ ታከለ ጎማ የተደራጁ የአዲስ አበባ ቄሮዎች ዶክተር ሰናይትን ውጥጥ አድርገው ዘረፏት!!

Post by Maxi » 21 Nov 2019, 18:35

በጋላ ታከለ ጎማ የተደራጁ የአዲስ አበባ ቄሮዎች ዶክተር ሰናይት ውጥጥ አድርገው ዘረፏት!!

ዶክተር ሰናይት ተዘረፈች

ዓለም አቀፍ ሞዴልና የባህል አልባሳት ዲዛይነር ዶክተር ሰናይት ማሪዮ ንብረቷ ተዘርፏል፡፡ ንብረቷ የተዘረፈው ካረፈችበት ራስ ሆቴል ነው፡፡ ዝርፊያው የተፈጸመው ከምሽቱ 3:00 ሰዓት አካባቢ ሲሆን፤ የውጭ እና የሀገር ውስጥ ገንዘብ፤ ላፕቶፕ፤ ታብሌት፤ ስማርት ስልክ፤ የተለያዩ ዶክመንቶች እና ፓስፖርት ተወስዶባታል፡፡

ንብረቷን የዘረፉት አካላት ያረፈችበትን ክፍል በር ሰብረው የገቡ ሲሆን እስካሁን ማንነታቸው አልተጣራም፡፡ ነገር ግን ሆቴሉ አንጋፋ እና የራሱ የጥበቃ ሠራተኞች ያሉት ሆኖ እንዴት እንደዚህ አይነት አስነዋሪ ተግባር ይፈጸማል ብሎ የሚሞግቱ አካላት ምናልባት ዝርፊያው የተፈጸመው በሆቴሉ ሠራተኞች አሊያም እርሷን በቅርብ በሚያውቁት ሰዎች ሊሆን እንደሚችል ግምታቸውን አስቀምጠዋል፡፡

Please wait, video is loading...