Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

ህወሃት ከመሞቷ በፊት በእጇ ያለውን የመጨራሻውን ቦምብ ጋላ አብይ አሀመድ እና ቄስ ሞገሴ ላይ ለማፈንዳት ዕቅድ ይዛለች!!!!

Post by Maxi » 21 Nov 2019, 18:09




ህወሃት ከመሞቷ በፊት በእጇ ያለውን የመጨራሻውን ቦምብ ጋላ አብይ አሀመድ እና ቄስ ሞገሴ ለመግደል ልታውላት ነው!! :lol: :lol: :lol: :lol:
Wedi Shambel ወዲ/ሻምበል ዘብሔረ ኢትዬጵያ

ይነበብ ሼር ይደረግ

እንግዲህ አንጀታው የተቃጠለ የህወሓት ድስት ላሾች የሚፅፉትን ስንመለከት ትኩሳቱ ምን ያህል እንደሆነ መገመት አያዳግትም ዘፀአት የተባለው ለስሙ ዶክተር ሆኖ መቼ ህሙማን እንደሚያክም ባላውቅም ልክ እንደኔው ፌስቡክ ላይ ተጥዶ ነው የሚውለው እስኪ ዛሬ የፃፋትን የጦርነት ነጋሪት ጉሰማ ወደ አማርኛ መልሼአታለሁ።

#እጃችን በሙሉ ሳያጥር (ሳይቆረጥ) አዲስ አበባ ውስጥ ያለን ህልውና ሳይመናመን፣ያለንን ኃይል አቀናጅተን የፈለገውን መስዋዕትነት ከፍለን የዚህ ሁሉ አደጋ ምንጮች የሆኑትን አካላት (አብይና ብርሃኑ) ማንጠፍ ነው። አስመራ ውስጥ ያለውም የጥፋት ኩሬም ችላ የሚባል አይደለም ሶስቱም ኩሬዎች ከደረቁ ሌላው የቀረው ኃይል በአንድ ሌሊት ይበታተናል።

በዚህ አለ በዚያ የምንከፍለው መስዋዕትነት አለ፣የምንከፍለው የመጠን ዋጋ ከፍ እንዲልና እንዲቀንስ አሁን በምናደርገው የሚወሰን ነው።

ፈረንሳዊያን ለሂትለር ሲያቀባጥሩ፣ለመወሰን ወለም ዘለም ሲሉ እየተሽኮረመሙ በመጨረሻው ሂትለር ምን እንዳረጋቸው ይታወቃል።እንግሊዝም በተመሳሳይ በመጀመሪያ ያልተሳካ ቀብጠርጠር ቀዳሚው ሚኒስትር ቻምበርሊን ዋጋ ሊያስከፍላቸው ሲል በመጨረሻው ላይ ስህተታቸውን አርሙ።አቀባጥረህ፣አጎንብሰህ፣"ፖለቲካዊ ጨዋነት ይዘህ እየተሻገርክ ያለሀው፣ያልተሻገረና፣ተመልሶ መጥፊያህም የሚሆንም አለ፣ለእኛ ሁለተኛው ነው ገጥሞን ያለ"
Please wait, video is loading...