Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

መልስ የሚያሻው ጥያቄ!! ኢህ አዴግ የሚለውን ስም ወራሽ ህወሃት ወይስ ኦህዴድ + ብአዴን + ደኢህዴን?

Post by Maxi » 21 Nov 2019, 15:15

መልስ የሚያሻው ጥያቄ!! ኢህ አዴግ የሚለውን ስም ወራሽ ህወሃት ወይስ ኦህዴድ + ብአዴን + ደኢህዴን?

ኢህአዴግ ከሚባለው ህወሃት ምርኮኞቹን ሰብስባ ከፈጠረችው ግንባር ወጣ የሚባለው ማለው?
ህወሃት ወይስ ኦህዴድ + ብአዴን + ደኢህዴን?

እንደኔ ግንዛቤ ከሆነ ከኢህአዴግ በመውጣት አዲስ የ"ብልግና ፓርቲ" የሚባል የመሰረቱት ኦህዴድ + ብአዴን + ደኢህዴን ናቸው። ስለዚህ ህወሃት ኢህአዴግ የሚለው የድርጅት ስም እንደያዘች የመቆየት መብት ያላት ይመስለኛ። ህወሃት ኢህአዴግ የሚለውን ስም ይዛ ልትቆ ከሚያስችሏት በርካታ ዋና ዋና ምክንያቶች ውስጥ.-

1ኛ. ኢህአዴግ የሚለውን ግንባር አፍርሰው አዲስ የ"ብልግና ፓርቲ" የመስረቱት ኦህዴድ + ብአዴን + ደኢህዴን እንጅ ህወሃት ባለመሆኗ

2ኛ. ከመጀመርያውም ኢህአዴግ የሚለውን ስብስብ ምርኮኞችን በመሰብሰብ የፈጠረችው ህወሃት ስለሆነች ከምርኮኞቹ የበለጠ የኢህአዴግ የባለቤትን መብት ወይም "ቬቶ ፓዎር" ያላት ህወሃት በመሆን ነው።

እስኪ በዚህ ጉዳይ ላይ አስተያየታችሁን ስጡበት።
:P :P :P

pushkin
Member+
Posts: 9536
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

Re: መልስ የሚያሻ ጥያቄ!! ኢህ አዴግ የሚለውን ስም ወራሽ ህወሃት ወይስ ኦህዴድ + ብአዴን + ደኢህዴን?

Post by pushkin » 21 Nov 2019, 15:18

Maxi wrote:
21 Nov 2019, 15:15
መልስ የሚያሻ ጥያቄ!! ኢህ አዴግ የሚለውን ስም ወራሽ ህወሃት ወይስ ኦህዴድ + ብአዴን + ደኢህዴን?

Post Reply