Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Fiyameta
Senior Member
Posts: 12647
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ህወሓት የነገዉን የኢህአዴግ ምክር ቤት ስብሰባ አልካፈልም አለ

Post by Fiyameta » 21 Nov 2019, 05:00

Tigray has officially declared itself a renegade province, further straining relations with the Federal government already affected by its temper tantrums. Cutting off oil supplies to the irrelevant so-called renegade province should do the trick. :oops:

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ህወሓት የነገዉን የኢህአዴግ ምክር ቤት ስብሰባ አልካፈልም አለ

Post by Ethoash » 21 Nov 2019, 08:49

Fiyameta wrote:
21 Nov 2019, 05:00
Tigray has officially declared itself a renegade province, further straining relations with the Federal government already affected by its temper tantrums. Cutting off oil supplies to the irrelevant so-called renegade province should do the trick. :oops:
u r declaring war on Golden .. if that the case wait for second coming of Golden to Addis Ababa they will fk u up.. not to take party in you one party system is God given right... this is like Trump saying to democrat u have to join Republican party fk u

what i dont understand is why always when one idiot go another idiot replace his spot..

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 20612
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: ህወሓት የነገዉን የኢህአዴግ ምክር ቤት ስብሰባ አልካፈልም አለ

Post by Fed_Up » 21 Nov 2019, 10:38

Ethoash wrote:
21 Nov 2019, 08:49
[quote=Fiyameta post_id=979777 time=<a href="tel:1574326816">1574326816</a> user_id=48426]
Tigray has officially declared itself a renegade province, further straining relations with the Federal government already affected by its temper tantrums. Cutting off oil supplies to the irrelevant so-called renegade province should do the trick. :oops:
u r declaring war on Golden .. if that the case wait for second coming of Golden to Addis Ababa they will fk u up.. not to take party in you one party system is God given right... this is like Trump saying to democrat u have to join Republican party fk u

what i dont understand is why always when one idiot go another idiot replace his spot..
[/quote]

I don’t know because only idiots can answer idiots question because your question is dumb only idiot like you can answer in dumber way.

My take in the thread

ወያኔዎች መንገዱንጨርቅ ያርግላችሁ... ጥርርርርርግግግግግግ በሉ ::

To Dr. Abiy

Next confiscate all the looted cash money by tplfists for the last 28 years including the hidden in foreign banks across the globe and all the buildings own by tplfists and their families in Addis Abeba and all over Ethiopia. A person who work for government salary less than 4000 birr can not finance to build industry and high rise commercial buildings. As simple as that unless you are corrupted to the core. We will see how far this day light hayenas and looters can go.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ህወሓት የነገዉን የኢህአዴግ ምክር ቤት ስብሰባ አልካፈልም አለ

Post by Ethoash » 21 Nov 2019, 14:17

አንተ ቡዳ ፌዳ

በአንድ በኩል ወያኔዎች መንገዱንጨርቅ ያርግላችሁ።።። ጥርርርርርጝጝጝ በሉ ፥፥ትላለህ በሌላ በኩል ደግሞ የወያኔዎችን ንብረት ዘርፈህ ባዶ እጃቸውን እንልካለን ትላለህ።

አንድ ተረት አስታውስክኝ። አማሮች እኳ በተርት ምሳሌ ማን ችሎቸው።

አንድ መንገደኛ በጫካ ሲሄድ አንድ ከአዳኞች ያመለጠ ነበር አግኝቶት ። ሕይወቱን እንዲያድነው ይለምነዋል ። በዚያን ግዜ መንገደኛው የያዘውን ስልቻ ከፍቶ እዚህ ግባ ብሎ ። ልክ እህል የተሽከመ መስሎ መንገዱን ይሄዳል ከዚያማ አዳኞቹ ደርሰው ፤ ወንድም አንድ የቆስለ ነብር አይተሀል ብለው ሲጠይቁት አዎ እይቻለሁ በዚህ በኩል አርጎ ሄደ ብሎ ነበሩን ደብቆ ከተማ አድራሻ ላይ ። ሚስኪን መንገደኛው ስልቻውን ከፍቶ ነብሩን በል ሄድ ወድ ጫካህ እኔም ከተማ ደርሻለሁ ይለዋል ። በዚያን ግዜ ነበር ሆዬ እንዴት ብትንቀኝ ነው የሚበላ ሳልበላ ወድ ጫካ ሂድ የምትለኝ ። በዚህን ግዜ መንገደኛው እየተንቀጠቀጠ አረ ምንም ላንተ የምሆን የሚበላ አላዝኩም ይለዋል ። ታድያ ወለተኛ ቢሱ ነበር ታድያማ አንተን መብላት አለብኝ ፆሜን እንግዲህ አልሄድ ብሎ እቁጭን ይነግረዋል ።

ታድያ ሚስኪን መንገደኛው ፍርድ ቤት እንሂድ እንጂ ይህ ፍርድ አይሆንም ይላል። ታድያ ነበር ተስማምቶ ብዙ የዱር አራዊቶችን አግኝተው ፍርድ ቢጠይቁ ሁሉም ለአቶ ነበር ፈርዱ አቶ ነበር እራታቸውን መብላት አለባቸው ብለው ። ከዚያማ መንገደኛ እይ እንግዲህ ከፍርድ ቤት ትእዛዝ አልወጣም ግን አንድ ዳጃ ይቀረናል ይለዋል ለነበር ነብርም ተስማምተው ጦጢትን ዳኝነት ልትፈርዳቸው ጉዳያቸውን ይነግሯታል በዚህን ግዜ ጦጢት እኔ እንደምታውቁት መሬት ቁጭ ብዬ ፍርድ አልስጥም ዛፍ ላይ መውጣት አለብኝ ባላ ዛፍ ላይ ውጣች ። ከዚያማ መንገደኛውን የምትለኝ አልገባኝምና እንዴት ነብሩን ደብቀህ ከአዳኞች እንዳስመለጥከው አሳየኝ ትለዋለች ከዚያማ ነበር ነገሩን ለማሳየት ለሁለተኛ ግዜ ስልቻ ውስጥ የገባል ። ከዚያማ ጦጢ በደንብ ግጥም አርገህ ቆጥረው ስልቻውን ትለዋለች ግራ የተጋባው መንገደኛ በዳኚቷ ጦጢት ት ህዛዝ መስረት ግጥም አርጎ ስልቻውን ይዘጋዋል በምቆጠር ። ከዚያማ ጦጢት ምን ትጠብቃለህ በያዝከው ድላ ነርተው ትላዋልች ። ከዚያማ እኔን አያርገኝ መንገደኛው ያንን ወለታ በሊታ አንጅት አንጅቱን በዱላ ማቅመስ ይጀምራል ከዚያማ ነብሩ አረ አይለመደኝም ፤ ለዛሬ ብቻ ፤ በፈጠረህ በአማላክ ቢል ፤ መንገደኛው ደህና አርጎ ወለታውን በዱላ አስመለስ ይባላል።

አሁንም ትግሬዎች ቡዳዎችን ከመንጌ አፈመንጋጋ አትረፈዋቸው፤ ዲሞክራሲ አምጥተው እድገትን አምጥተው ። አረ ሁሉ ቢቀር ስልጣን በስላም ለቀው ቡዳዎች አንድ ስው ሳይገብሩ በጦርነት በትረ ስልጣኑን ከኦሮሞዎች ጋራ ተረከቡት ። ታድያ ምን አባታቸው ይፈልጋሉ። አሁን ቡዳዎች አንድ አማራጭ አላቸው በስላም ያገኙትን ይዘው ተመስገን ብለው መሄድ ነው ። ወይም አልጠግብም ባይ ሲተፋ ያደራል እንደሚባለው ለሁለተኛ ግዜ ወርቃማዎቹ ስልቻቸው ወስጥ ካስገቡ ያሌለ ቅጣት ስጥተውህ ነው እንዳንተነሳ አረገው ነው የሚቀጡህና ። ውጭት ስባሪ አት ሁን ።።። አማራን በደንብ ካስተዳደርክ በቂ ነው ። አማራን ብቻ ጃፓን ማረግ ትችላላቹሁ ነገር ፍለጋ የኦሮሞ መሬት ላይ ገብተን እንናኩር እንግዛ ካላላቹሁ ውጤታቹሁ ያምራል ። ወርቃማዎችንንም ነገር አትፈልጓቸው ተዋቸው ። የተኛ ውሻ አትቀስቅሱ ትነከሱ ይሆናል

Digital Weyane
Member+
Posts: 8528
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ህወሓት የነገዉን የኢህአዴግ ምክር ቤት ስብሰባ አልካፈልም አለ

Post by Digital Weyane » 21 Nov 2019, 14:32

I'm so glad that our visionary TPLF leaders refused to attend their own funeral. That is called wisdom.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ህወሓት የነገዉን የኢህአዴግ ምክር ቤት ስብሰባ አልካፈልም አለ

Post by Ethoash » 21 Nov 2019, 14:48

Tog Wajale wrote:
21 Nov 2019, 14:24
Tog Wajale

ምን ፌክ ኒውስ የምዝራው ። ፌክ ኒውስ እኳ ጠንቅሎ ለማውጣት በጣም ቀላል ነው ፊታቸውን ሳያሳዩ ዝም ብለው ተረት ተረታቸውን ይነግሩሃል።

ይሄወልህ እኔ እራሴ ፌክ ኒውስ ፍጥሬ መንገር አያቅተኛም ።

እስክንድር በአሜሪካኖች የደህንነት ደርጅት ተጋብዞ አሜሪካ ሄዱ ። ከደህንነቱ ጉዳይ ሰለግብፅ ሲዶልት ከርሞዋል ።

እስክንደር ሚስቱን ለማገልገል እንደማይችል የአደባባይ ሚስጥር እየሆነ መጥተዋል እደሜ ለወያኔዎች ወንደነቱን ዘርፈወታል ።

እስክንደር አሜሪካ በሄደበት አንደ ዶክተርን አነጋግሮ ነበር ድምፁና የእጁ እንቅስቃሴ ሲያወራ ልክ እንዴሴት እየሆነበት መችገሩን ቢነግረው ዶክተሩ ታድያ ይህ የወያኔዎ ቱሩፋን ነው ብሎታል ይባላል

እስክንደርም ሚስት ማግባት ካልቻልኩ ፖሊቲካን ማግባት ነው የሚያዋጣኝ ብሎ ሙሉ ፊቱን ፖሊቲካ ውስጥ ውትፎ ዺሙን በሙሉ ላጭቶ የላይ ከንፈሩንም ዺም ላጭቶ ወድ ተቃራኒ ዖታ ለመቀራረብ ፍላጎቱ እየገነፈለ ይወጣል ብሎዋል ።

እንደሴታሴቶችም እኛ አንደባደብ፤ ስላማዊ ነው ትግላችን ፤ ይለናል ይህ አባ ስልት።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ህወሓት የነገዉን የኢህአዴግ ምክር ቤት ስብሰባ አልካፈልም አለ

Post by Ethoash » 21 Nov 2019, 14:57

Digital Weyane wrote:
21 Nov 2019, 14:32
I'm so glad that our visionary TPLF leaders refused to attend their own funeral. That is called wisdom.

“Before you embark on a journey of revenge, dig two graves.
Confucius ,

Post Reply