Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3976
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

ሰበር ዜና: ዶ/ር ደብረፂዮን በጠና ታሟል! ስብሰባ አቋርጦ ሲወጣ ራሱን ስቶ ወድቋል!!

Post by Ejersa » 20 Nov 2019, 18:33

የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ባካሄደው ስብሰባ ላይ የህወሓቱ ሊቀመንበር ዶ/ር ደብረፂዮን ገብረሚካኤል እና ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂም በውህደቱ ላይ ድምፅ አለመስጠታቸውን ብዙዎቻችሁ ሰምታችሁ ሊሆን ይችላል። ወ/ሮ ኬሪያ ወደ ስብሰባው የመጣችው አርፍዳ ነው። ከስብሰባው የወጣቸው ደግሞ ድምፅ መሰጠት ከመጀመሩ ቀደም ብላ ነው። ከአክራሪ የህወሓት አመራሮች አንዷ የሆነችው ወ/ሮ ኬሪያ ድምፅ ያልሰጠችው ከኢህአዴግ ውህደት የበለጠ አሳሳቢ ጉዳይ ገጥሟት ይሁን ወይስ ውህደቱን ማስቆም እንደማይቻል ተገልጦላት አልታወቀም። የኬሪያ ምክንያት እስካሁን ያልታወቀ ሲሆን የደፂ ምክንያት ግን ፈፅሞ ያልተጠበቀ ነው።

“እውነት እውነት” እላችኋለሁ፤ ዶ/ር ደብረፂዪን በጠና ታምሟል። የደፂ ህመም ከስብሰባው ጋር የተገናኘ አይደለም። የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባን ለመሳተፍ ከመምጣቱ በፊት ለህክምና ታይዋን ሄዶ እንደነበር ታውቋል። ወደ ስብሰባው የገባው ከህመሙ ሳያገግም ነው። በስብሰባው ላይ ፊቱን ቅጭም፣ ትከሻውን ዘንፈል አድርጎ የነበረው በኢህአዴግ ውህደት ሳይሆን በዲስክ መንሸራተት ምክንያት እንደሆነ ተደርሶበታል። ያለ በቂ ህክምና በከፍተኛ የህመም ስቃይ ውስጥ ሆኖ ስብሰባ ላይ መገኘቱ የደፂን ቁርጠኝነት ያሳል። ይሁን እንጂ ህመሙ እየፀናበት ሲሄድ በተደጋጋሚ ወደ ውጪ ሲወጣ ተስተውሏል።

በመጨረሻም ደፂ ህመሙ እየፀናበት በመሄዱ ምክንያት ስብሰባውን አቋርጦ ወደ መቀሌ ለመመለስ ተገድዷል። ሆኖም ግን ስብሰባው ይካሄድበት ከነበረው የጠቅላይ ሚኒስቴር ፅ/ቤት ህንፃ ወጣ እንዳለ ጭልምልም አለበት። እሱን የመሰለ ቆፍጣና ሰው እንዲህ በህመም ተይዞ ራሱን ስቶ ሊወድቅ ሲንገዳገድ ማየት ያሳዝናል። ጉዩን በቅርበት ሆኖ ሲከታተል የነበረው ጆሮ ጠቢ በራሱ ባየው ነገር ክፉኛ አዘነ። ሁሌ በቴሌቪዥን ሲዝትና ዥዋዥዌ ሲጫወት የሚያውቀው ደብረፂዮን ጠባቂዎቹ ተሸክመው ወደ መኪናው ሲወስዱት ባየ ግዜ “ወንድ ልጅ ተሸነፈ!” አለ። የደፂ ጠባቂዎች አፋፍሰው መኪና ውስጥ ካስገቡት በኋላ በቀጥታ ወደ ቦሌ አየር ማረፊያ ተፈተለኩ። እዚያ ከደረሱ በኋላም ጠባቂዎቹ ደፂን ታቅፈው ወደ VIP መቆያ ክፍል አስገቡት። በዚህ መልኩ ደፂ በጠና ታምሞ መቀሌ ገብቷል።
ያፈተለኩ ሚስጥሮች EthioWikiLeaks

Selam/
Senior Member
Posts: 11847
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሰበር ዜና: ዶ/ር ደብረፂዮን በጠና ታሟል! ስብሰባ አቋርጦ ሲወጣ ራሱን ስቶ ወድቋል!!

Post by Selam/ » 20 Nov 2019, 18:36

Hope he gets to feel better soon. He is the sanest of all woyane thugs despite the por addiction.
Ejersa wrote:
20 Nov 2019, 18:33

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: ሰበር ዜና: ዶ/ር ደብረፂዮን በጠና ታሟል! ስብሰባ አቋርጦ ሲወጣ ራሱን ስቶ ወድቋል!!

Post by Hameddibewoyane » 20 Nov 2019, 19:42

በጎንደር ከተማ ለ40 ቀናት ሲካሄድ የነበረው ጸሎተ ምህላ በሰላም ተጠናቋል። ለታመሙት ምህረቱን ይላክላቸው። ለትዕቢተኞች ልቡና ይስጣቸው። ለሐገራችን ሰላምን ፍቅርን አንድነትን ያውርድልን። አሜን!
Selam/ wrote:
20 Nov 2019, 18:36

Post by Selam/ » 20 Nov 2019, 20:23

Amen!
Hameddibewoyane wrote:
20 Nov 2019, 19:42

Digital Weyane
Member+
Posts: 8540
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: ሰበር ዜና: ዶ/ር ደብረፂዮን በጠና ታሟል! ስብሰባ አቋርጦ ሲወጣ ራሱን ስቶ ወድቋል!!

Post by Digital Weyane » 21 Nov 2019, 01:48

ወ/ሮ ኬሪያ is Wesf'aatam. We made her a member of TPLF's center committee only because we needed to project a religious tolerance image. She is FIRED! :evil: :evil:

Post Reply