Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ኢትዮጵያ 4 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጣ መሳሪያ ከፈረንሳይ ልትገዛ ነው - የዕለቱ ዜናዎች በመረጃ ቲቪ

Post by Ethoash » 20 Nov 2019, 14:08

1st
ይህ እብድ ወያኔዎች በ ፴ ዓመት ለጦር መሳሪያ ያላውጣውን ብር ይህ በሁለት አመት ለዛውም ምን ተማምኖ ነው የጦር መሳሪያ የሚገዛው እራሱ ስልጣን ላይ ይሆናል እንዴ በሚቀጥለው ፮ ወር ወድ ምርጫ መሄዳች ነው አልተባለም ዋይ። ወያኔውች የራሳቸውን መሳሪይ እየስረሩ ጠላታችንን በመቀነስ እና በዲፕሎማሲ ጠላት ለ፴ ዓመት ሳይወረን ስልጣን አስተላልፈዋል እይ ደግሞ የምንበላው ሳይኖረን ሮኬት ይገዛልናል ምን ልናረገው ነው።።

2nd .. Golden build condominium and this dr. love all he have to do is distribute what was built but this dr. Abiy team losing the whole condominium ... how in hell some one steal the whole condominium ትሻልን ፈትቼ ትባስን አገባሁ ማለት ይህ ነው ...ሙስናው አይን ያፈጠጠ ሆኖዋል

Post Reply