Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 30915
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሁለቱ ኢትዮጵያዎች፤ የቴዲ አፍሮ ኢትዮጵያ እና የኢህአድግ ምን?

Post by Horus » 20 Nov 2019, 02:32

ቴዲ አፍሮ በመስቀል አደባባይ ላዲስ አበቤ ኮንሰርት እንዳያሳይ እየከለከሉ ኢትዮጵያዊ ነን የሚሉት የዘመኑ ኦሮሞ ገዢዎች ሌላውን ብሉ በሏቸው !!! ከትግሬ ስህተት ያልተማሩ !!! ኢትዮጵያዊነትን እያፈኑ ኢትዮጵያን ለመግዛት መቃዠት ከወያኔ አለመማር ነው !



Horus
Senior Member+
Posts: 30915
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ሁለቱ ኢትዮጵያዎች፤ የቴዲ አፍሮ ኢትዮጵያ እና የኢህአድግ ምን?

Post by Horus » 20 Nov 2019, 03:20

ጃዋር በሩጫ ይሸነፋል ፣ ዘረኞች ኦባንኝ ስሙ !!


Post Reply