Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3976
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

ጃዋርን የምቃወመው ከሰውነት ስለወረደ ነው!

Post by Ejersa » 19 Nov 2019, 10:32

ጃዋር መሃመድ እስላም ስለሆነ ነው የምትቃወሙት ለምትሉን ሰዎች ሙስጠፌ እስላም ነው ሃሳቡ እና ራዕዩ ስለተመቸን እናደንቀዋለን ስለዚህ ሃይማኖትና ፖለቲካን አንድ ላይ አድርጋቹ ለምታቦኩ ሰዎች ይሄን ልትገነዘቡት ይገባል"