Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

የህወሓት ፌደራሊዝም ይህን ይመስላል!!ከዚህ በላይ አሃዳዊነት አለ!!

Post by Hameddibewoyane » 19 Nov 2019, 10:26

1. ሜ/ጀነራል ክንፈ ዳኘው፡ ሜቴክ - ዋና ዳይረክተር
2. ኣቶ ጌታቸው ኣሰፋ (ያልተያዙ/ተፈላጊ)፡ ብሄራዊ መረጃና ደህንነት - ዋና ዳይረክተር
3 . ኮ/ል ቢንያም ተወልደ፡ ኢንሳ - ም/ዋና ዳይረክተር
4 . ብ/ጀነራል ብርሃ በየነ፡ ሜቴክ - ኢንስፔክሽንን ኦዲትን ሓላፊት
5 . ብ/ጀነራል ሓድጉ ገ/ርግስ ፡ ሜቴክ -ም/ዋና ዳይረክተር
6. ብ/ጀነራል ፅጋቡ ተኽለ፡ ሜቴክ ም/ዋና ዳይረክተር
7. ኣቶ ኣፅብሃ ግደይ (ያልተያዙ/ተፈላጊ) ፡ ብሄራዊ መረጃና ደህንነት መምርያ ሓላፊ
8 . ኣቶ ኣሰፋ በላይ (ያልተያዙ/ተፈላጊ) ፡ ብሄራዊ መረጃና ደህንነት - ኦፕረሽን ምክትል መምርያ
9. ኣቶ ሺሻይ ልኡል (ያልተያዙ/ተፈላጊ) ፡ ብሄራዊ መረጃና ደህንነት - ዋና ክፍል
10 . ኣቶ ኣስገለ ገብረክርስቶስ (ያልተያዙ/ተፈላጊ) - ብሄራዊ መረጃና ደህንነት - ውጭ መረጃ መምርያ ሓላፊ
11. አቶ አማኑኤል ኪሮስ - ብሄራዊ መረጃና ደህንነት -ዋና መምርያ ዳይሬክተር
12. አቶ ገብረእግዚአብሔር ( ዮሃንስ) ውበት: ብሄራዊ መረጃና ደህንነት - የውጭ ጉዳይ ደህንነት መረጃ
13. አቶ ተመስገን በርሀ - ብሄራዊ መረጃና ደህንነት - በፀረ ሽብር መምርያ የኦነግና ኦብነግ ክትትል ዋና ኃላፊ
14. አቶ ተስፋይ ገ/ጻድቅ - ብሄራዊ መረጃና ደህንነት - የውስጥ ደህንነት ጥናትና የወንጀል ምርመራ መምርያ ኃላፊ
15. አቶ ሸዊት በላይ - ብሄራዊ መረጃና ደህንነት -በሀገር ውስጥ ደህንነት ኦፕሬሽን መምሪያ የግንቦት 7 ክትትል
16 . አቶ ጉሃ አጽብሃ ግደይ - ብሄራዊ መረጃና ደህንነት - የአዲስ አበባ የደህንነት ኃላፊ
17. ኣቶ እዮብ ተወልደ -ብሄራዊ መረጃና ደህንነት - ደቡብ ክልል ኣስተባባሪ
18 . ኣቶ መዓሾ ኪዳነ -ብሄራዊ መረጃና ደህንነት - ዳይረክተር ዋና መስርያቤት
19. ኣቶ ሓዱሽ ካሱ - ብሄራዊ መረጃና ደህንነት - ዋና መስርያቤት ኦፕረሽን
20 . ኣቶ ማርክስ ፀሃየ - ብሄራዊ መረጃና ደህንነት - ሀገር ውስጥ
21. ኮሎኔል ሙሉ ወልደገብርኤል - ሜቴክ - ምክትል ዋና ዳይሬክተርና የኒው ቢዝነስ ዴቨሎፕመንት
22 . ሌ/ ኮሎኔል አስምረት ኪዳኔ -የጋፋት አርማመንት ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ተወካይ ኃላፊ
23. ኮሎኔል ዙፋን በርሄ - የመከላከያ ጤና ኮሌጅ ሰራተኛ
24. ኮሎኔል ያሬድ ሃይሉ -ኒው ቢዝነስ ዴቨሎፕመንት የፕሮጀክት
25. ኮሎኔል ተከስተ ሀይለማሪያም - ምክትል ዋና ዳይሬክተርና የኒው ቢዝነስ ዴቨሎፕመንት
26. ኮሎኔል አዜብ ታደሰ -ማርኬቲንግ የሽያጭ ኃላፊ
27 . ሻለቃ ሰመረ ሀይለ - በደጀን
አቪዬሽን የኢንዱስትሪ ኦፕሬሽን ኃላፊ
28. ሻምበል ይኩኖአምላክ ተስፋይ ማርኬቲንግና ሽያጭ የፕሮሞሽን ኃላፊ
29 . ሌተናል ኮሎኔል ሰለሞን በርሀ - በብረታ ብረት ፋብሪኬሽን ኢንዱስትሪ የፋይናንስ ኃላፊ
30 . ሻለቃ ይርጋ አብርሃ -በህብረት ማሽን ቢዩልዲንግ ኢንዱስትሪ የፋይናንስ ኃላፊ
31. ኮሎኔል ግርማይ ታረቀኝ -ሎጂስቲክስና ሰፕላይ የንብረት አስተዳደር
32. ሻምበል ገብረስላሴ ገብረጊዮርጊስ - የኮርፖሬት ትራንስፎርሜሽን የአቅም ግንባታ ማዕከል ኃላፊ
33. ሻምበል ሰለሞን አብርሃ -በኮርፖሬት ትራንስፎርሜሽን የስልጠና
34. ሻለቃ ጌታቸው ገብረ ስላሴ -የደን ምንጣሮ ክትትል
35. ሌ/ኮሎኔል ይሰሃቅ ሀይለማሪያም - ኮሜርሻልና ሲቪል ምርቶች ኦፕሬሽን
36. ሻለቃ ክንደያ ግርማይ - ኢንዱስትሪዎች የፋይናንስ
37. ሻለቃ ጌታቸው አጽብሃ - ኢንፍራስትራክችርና ኮርፖሬሽን ማሽነሪ ኢንጂ
ኢሄ በውትድርናና ሌሎች ዘርፎች ያሉትን አይመለከትም