Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

ከአሁን በኋላ ህወሃት ምን ያድርጋል ወይም ምን ይወስናል? አንዱን ይምረጡ!!

Poll ended at 25 Feb 2020, 05:43

1. ህወሃት እንዳለው De Facto State ሆኖ ቁጭ ይላል።
20
19%
2. ህወሃት ግለ ሂሱን ጠጥቶ መጥቶ ለምኖ አዲሱን ፓርቲ ይቀላቀላል።
68
65%
3. ሀወሃት ትግራይን ገንጥሎ አዲስ አገር መስርቶ ቁጭ ይላል።
17
16%
 
Total votes: 105

Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

ከአሁን በኋላ ህወሃት ምን ያድርጋል ወይም ምን ይወስናል? አንዱን ይምረጡ!!

Post by Maxi » 17 Nov 2019, 05:43

ይህ ታሪካዊና ህወሃት ከአሁን በኋላ ምን ሊያደርግ ይችላላ የሚለውን ለመተንበይ ድምጽ የሚሰጥበት ዕርስ ነው።

የዚህ ፎርም አባላትን አሁን ካሉት ነባሪው ሁኔታች ተነስተው ወደፊት ሊሆነው የሚችለው የመተንበይ ችሎታቸውን የሚያሳዮበት የድምፅ መስጠት ቃለ መጠየቅ ነው።
በመሆኑም ሁሉም የፎረም አባላት ድምጽ ከሰጣችሁ በኋላ ትንበያችሁን ( ምርጫችሁ) ከታች አስተያየት መስጫው ላይ እንድትጽፉ በማክበር እጠይቃለሁ!!

Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

Re: ከአሁን በኋላ ህወሃት ምን ያድርጋል ወይም ምን ይወስናል? አንዱን ይምረጡ!!

Post by Maxi » 17 Nov 2019, 05:45

የእኔ ትንበያ

2. ህወሃት ግለ ሂሱን ጠጥቶ መጥቶ ለምኖ አዲሱን ፓርቲ ይቀላቀላል። :P :P

Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

Re: ከአሁን በኋላ ህወሃት ምን ያድርጋል ወይም ምን ይወስናል? አንዱን ይምረጡ!!

Post by Maxi » 17 Nov 2019, 10:55

Pls keep voting as much as you can an lets see our predictions!! :P :P

Temt
Member+
Posts: 5279
Joined: 04 Jun 2013, 22:23

Re: ከአሁን በኋላ ህወሃት ምን ያድርጋል ወይም ምን ይወስናል? አንዱን ይምረጡ!!

Post by Temt » 17 Nov 2019, 11:06

I have said it many times, Weyane will be begging to be included in the united party albeit grudgingly for it does not have any chance of doing what it loves to brag about. Weyane has nowhere to go - north or south but remain stuck in the "Least important kilil" as Hawzen would put it. Yes, there is no Eritrea for its rescue after backstabbing Eritrea so many times! Deal with it.

Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

Re: ከአሁን በኋላ ህወሃት ምን ያድርጋል ወይም ምን ይወስናል? አንዱን ይምረጡ!!

Post by Maxi » 17 Nov 2019, 11:30

ታዋቂ የስብአዊ መብት ተሟጋች እና ጋዚጠኛ አቶ አብርሃ በላይ የሚከተለውን ጽፏል፡፡
እኔ ከላይ ለምርጫ ያላቀረቡክትን አማራጭ አቶ አብርሃ በላይ መካተት እንደነበት ከፃፈው ጽሁፍ መረዳት ችያለሁ። ከላይ ከዘረዘርኳቸው 3 ምርጫዎች በተጨማሪ 4ኛ ሆኖ ለምርጫ መቅረብ የነበረበት የሚከተለው ነው።


4ኛ‹ የትግራይ ህዝብ ተሰባስቦ እና ታግሎ ህወሃትን ከስልጣን ያባርራታል።

ለማንኛውም አቶ አብርሃ በላይ የፃፈውን ከዚህ በታች አንብቡት።
**********************

Abraha Belai

ዲ ፋክቶ ስቴት - ጉዞ ወደ ፈንጂ ወረዳ!
=======================

ትህነግ በስልጣን ላይ ያለው መንግስት እሱ ራሱ የማይቆጣጠረው ከሆነ ከኢትዮጵያ ተነጥሎ ለመሄድ አይኑን አያሽም ብዬ ነበር። የሆነውም እሱ ነው። የትህነግ የረጅም ጊዜ ባህርይ ለሚያውቅ - ይህ ክስተት እንግዳ አይሆንበትም።

የገረመኝ ነገር ግን፣ "ዴ ፋክቶ ስቴት ኦፍ ትግራይ" (de facto state) ብሎ ትህነግ ሲያውጅ፣ ትህነግ ትግራይን ወደ "ፈንጂ ወረዳ" ይዛ እየወረደች መሆንዋን ቢያንስ በውጭ ያለው ትግራዋይ ተቃውሞውን ከፍ አድርጎ ያሰማል ብዬ ነበር። አልሆነም። አንድ አብርሃ ደስታ "ዴ ፋክቶ ስቴት አደጋ ነው" በማለቱ ብቻ የትህነግ ጀሌ የለቀቀው የስድብ ናዳ ጉድ ያሰኛል።

ወገኔ ትግራዋይ - ኑሮ በ "ዴፋክቶ ስቴት" - የባርነት ኑሮ ነው። ግራ ሊያጋቡህ፣ "ዲ ፋክቶ" የሚል "ጃርገን" (ቴክኒካል ቃል) ቢጠቀሙብህ፣ ቀላል ትርጉሙ "አብሮ መኖር የማይወድ፣ የወንበዴ፣ የተገንጣይ መንግስት" ማለት ነው።" ቢያንስ በንግድ፣ በዲፕሎማሲ፣ በባንክ ... ዘርፈ-ብዙ ችግር ያራውጥሃል። ውስብስቡን የንግድና ባንክ ጉዳይ ትተን፣ በትንሽዋ የፓስፖርት ነገር እንኳን እናንሳ። ከትግራይ ተነስተህ ወደ ውጭ ለመጓዝ ብትፈልግ "ዓለም ያወቀው ፓስፖርት" ስለማይኖርህ፣ ወይ አርፈህ መቀሌ መቀመጥ ነው፣ ወይም "ስፖንሰር" የሚያደርግህ ሀገር መፈለግ ነው። ምናልባት ሱዳን? መዋረድ ካልቀረ እንደዛ ነው እንጂ።

"ኢትዮጵያዊ" የሚለው ፓስፖርት የምታገኝ እንዳይመስልህ። "ትግራይኮ የኢትዮጵያ መሰረት ነች! ከአክሱም ስልጣኔ ጀምሮ.... ኢትዮጵያ የሚለው ስም ካለ ትግራይ አይሰራም። ስለዚህ የትግራይ መንግስት የኢትዮጵያ መንግስት ብሎ ራሱን ሰይሞ፣ ፓስፓርት መያዝ ማን ይከለክለዋል" ብትል የሚሰማህ አታገኝም። አለም አቀፍ ህጉ አይፈቅድልህም።

የኢትዮጵያ ፓስፖርት ባለቤት የተቀረችው ኢትዮጵያን የሚያስተዳድረው፣ አለም አቀፍ እውቅና ከተጎናፀፈ ዘመናት ያስቆጠረው በአዲስ አበባ የሚገኘው መንግስት (de jure state) እንደሚሆን ሳይታለም የተፈታ ነው።

ታድያ መፍትሄው ምንድነው ካልክ፣ ኢትዮጵያዊነትህን እያሳጣህ ያለውን ትህነግ ታግለህ ጣለው! 'ዲ ፋክቶ ስቴት' ባርነት ነው! ኢትዮጵያዊነት ግን ክብር ነው!

Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

Re: ከአሁን በኋላ ህወሃት ምን ያድርጋል ወይም ምን ይወስናል? አንዱን ይምረጡ!!

Post by Maxi » 17 Nov 2019, 12:09

Keep Voting!!!


ዘግይቶ በደረሰን ዜና ዐቢይ በወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል ሸምጋይነት ከሕወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት ጋር በኢሕአዴግ ውሕደት ዙሪያ በተፈጠሩ አለመግባባቶች እየተነጋገሩ ይገኛሉ።

ይህም ምርጫ 2 ማለትም


2. ህወሃት ግለ ሂሱን ጠጥቶ መጥቶ ለምኖ አዲሱን ፓርቲ ይቀላቀላል።

ያጠናክራል ማለት ነው። :P :P :P



በነገራችን ላይ ይህ ከአብይ አሀመድ እና ከሙፈሪያት ካሚል ጋር በፎቶው የሚታየው የህወሃት ከፍተኛ ባለስልጣን አቶ አስመላሽ ወልደስለሴ ይባላል። አይነ ስውር ነው። አቶ አስመላሽ ወልደስለሴ ህወሃት ከአዲስ አበባ ቤተመንግስት ተባራ መቀሌ እስከገባችበት ቀን ድረስ 14 ከፍተኛ የመግስት ስልጣናት ደራርቦና ተሸክሞ ይዞር ነበር።

አቶ አስመላሽ ወልደስለሴ የነበሩት 14 ስልጣኖች

1) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል፣
2) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የመንግስት ዋና ተጠሪ.፣
3) በኢፊዴሪ መንግስት የመልካም አስተዳደር ጉዳዮች አማካሪ፣
4) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፍትህ አስተዳደር ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ፣
5) የበጎ አድርጎት ድርጅቶች ቦርድ ሰብሳቢ፣
6) የብሮድካስት ባለስልጣን ቦርድ ሰብሳቢ፣
7) የሜቴክ ቦርድ አባል፣
8 ) የዳኞች አስተዳደደር ጉባኤ ሰብሳቢ፣
9) የትግራይ አካል ጉዳተኞች ማህበር ቦርድ ሰብሳቢ፣
10) የኢፈርት ድርጅቶች ቦርድ አባል፣
11) የኢትዮጵያ ፓራኦሎምፒክ ሊቀመንበር፣
12) የኢትዮጵያ ወዳጅነት ፎረም ሰብሳቢ፣
13) የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ቦርድ ሰብሳቢ፣ እና
14) የኢትዮጵያ እምባ ጠባቂ ተቋም ቦርድ ሰብሳቢ ነበር።

Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

Re: ከአሁን በኋላ ህወሃት ምን ያድርጋል ወይም ምን ይወስናል? አንዱን ይምረጡ!!

Post by Maxi » 17 Nov 2019, 23:14

Dear members of ER forum, Keep Voting!!! :P :P :P

Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

Re: ከአሁን በኋላ ህወሃት ምን ያድርጋል ወይም ምን ይወስናል? አንዱን ይምረጡ!!

Post by Maxi » 21 Nov 2019, 10:15

ህወሓት ለቀጣዩ እሁድ ለቅሶ ጠርታለች❗
=====================================
አሁን ከወደ መቀሌ የደረሰን ዜና ከማስገረም አልፎ ያስቃል። ህወሓት ሲለምኗት አኩርፋ ብላ ሲገፏት ማልቀስ ጀምራለች። ለዚህ ደግሞ ለቀጣዩ እሁድ መቀሌ ላይ የድጋፍ ሰልፍ ጠርታለች።

የመቀሌ ከተማ ነዋሪዎችን ቤት ለቤት እየዞረች "እሁድ ዕለት የድጋፍ ሰልፍ ካልወጣችሁ ሞቼ እገኛለሁ!" እያለች ነው። ኮስተር ያሉባትን ነዋሪዎች ትለማመጣለች፣ የሚፈሯትን ደግሞ ታስጠነቅቃለች።

ካድሬዎቿን ግን ከእያንዳንዱ ወረዳ ተሳፍሮ እንዲመጣ ታዛለች። በቃ typical ህወሓት፤ ራሷ ገርፋ ታለቅሳለች! ራሷ ወጥታ ተገፋሁ ትላለች። ከራሷ ተጣልታ አስታርቁኝ፣ ራሷ ሞታ #ገደልኩኝ፣ በመቃብሯ ላይ #የድጋፍ_ሰልፍ ትጠራለች። መቼም መቃብር ቤት የእዝን ፎቶ እንጂ መፈክር ተይዞ አይኬድም። ቀብር ላይ ይለቀሳል እንጂ አይጨፈርም።

ለማንኛውም እሁድ ዕለት መቀሌ ላይ የለቅሶ ሰልፍ ተጠርቷል‼

Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

Re: ከአሁን በኋላ ህወሃት ምን ያድርጋል ወይም ምን ይወስናል? አንዱን ይምረጡ!!

Post by Maxi » 24 Nov 2019, 13:15

ሰበር ዜና

ትህነግ በመጨረሻው ሰዓት ውህደቱን ለመቀበል ሽምግልና ላከች !!!!! :P :P :lol: :lol: :lol:

በዛሬው ዕለት የትህነግ ሥራ አስፈፃሚ በአካሄደው አስቸኳይ ሰብሰባ የብልጽግና ፓርቲ ለመቀበል እና ለመዋሃድ ስድስት አባል ያለው የሽምግልና ኮሚቴ ወደ አዲስ አበባ ልካለች ። ከኮሚቴ አባል መካከል

➊ኛ/ ዶክተር ካሱ ኢላላ
➋ኛ/ አባ ዱላ ገመዳ
➌ኛ/ ግርማ ብሩ እና
➍ኛ / ስዮም መስፍን
ሁለት ስማቸው ያልተገለጹ ሰዎች ናቸው ።

ትህነግ ለሽምግልና ሰዎችን ስትልክ የቅድመ ሁኔታ አስቀምጣለች ...... ለአብነትም ፦

✔ መቀሌ ለተደበቁት ወንጀለኞችን ይቅርታ እንዲደረግላቸው
✔ በኢህአዴግም ሆነ በመንግስት ትህነግ የያዘው ስልጣን ከአዴፓና ኦዴፒ በመቀጠል እንዲሆነ
✔ ውህደቱ በአራቱ ብሔራዊ ድርጅቶች መካከል ብቻ እንዲሆነ
✔ በትግራይ ህዝብ እና መሪ ድርጅቶ ላይ የተከፈተውን የስም ማጥፋት ዘመቻ የፌዴራሉ መንግስት ይቅርታ እንዲጠይቅእና ሌሎችንም በቅድመ ሁኔታ አስቀምጣለች ።

ይህንን የትህነግ የስግብስግብነት ባህሪና ጨፍላቂነት እና አሀዳዊነት ፍላጉት ተቀብለው የመጡ ሽማግሌዎች ይሳካላችው ይሁን ። መንገዱን እርጥብ ያረግላችው ።

Cigar
Senior Member
Posts: 11633
Joined: 19 Apr 2010, 00:03

Re: ከአን በኋላ ህወሃት ምን ያድርጋል ወይም ምን ይወስናል? አንዱን ይምረጡ!!

Post by Cigar » 24 Nov 2019, 14:09

You left one option.
tplf aka woyane aka filthy agames as we saw the filthy agame priests waving white surrender flag begging us the Eritreans to open the road and last week the agame shera*mut mothers crawling on their knees praying close to our border, that the Erit govt to forgive their thuggish and coward leadership while the snotty children of those nasty agame mothers of this site are bragging as if they have balls and bombard as with empty egos.
I can't say it enough that these young snotty agames really believe the post 1991 distorted woyane books they been taught at their schools.
No matter how many factual videos, written, even by their own leaders of the likes if the crying general (Tsadkan) recently came in the open and told the world that EPLF was the major factor that dergue was defeated.
No matter how many times they saw the EPLF tanks and military trucks in Addis in 1991 and 3 years then after baby sitting the coward woyane.
And it is the fault of the old fa*rts like leflafi adghi who know the real deal but not correcting these young agame wetetoch narratives.
And this is a grave mistake for the young of these dumb as*s tegarus.
Believing the fake stories they are being fed they might put their fingers on top of burning fire.
Leflafi, if you love and care about your little agames tell them how excruciating painful the Eritrean fire is. For sure you the filthy old agames definitely know it.

Post Reply