Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4207
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

ወያኔ ከአንዱ ሽንፈት ወደ አንዱ መጓዝ ልማድ አደረገች! ኢህአዲግ ተዋሐደ ከዛስ? አብይ ከአሁን በኃዋላ ከጋላዎች ተፅዕኖ ነፃ ነው! አከተመ!

Post by Abaymado » 17 Nov 2019, 04:33

እነዚህ ሰዎች መቼም ገራሚዎች ናቸው: ምን ይሁን ብለው ስብሰባው ላይ ተገኙ? ይህ በታሪክ የሚቀመጥ የሽንፈታቸው አካል ነው:: በስብሰባው ምን እንደሚደረግ እያወቁ ምን ሊያረጉ ተገኙ? መገኘት የለባቸውም ለማለት ሳይሆን:መቀሌ እያሉ የሚደሰኩሩት እየታወሰን እንጂ:: አሁን እልሃቸውን መቀሌ ገብተው እንደሚቀጥሉ ጥርጥር የለንም::

የኢህአዴግ ውህደት ጥቅሙ ወያኔን እንዳልነበር ማረጉ ሲሆን : የራሱ ችግሮችም አሉት:: ግን ቀጣዩ የኢህአዲግ እጣ ፈንታስ ምንድነው?

እንደሚጠበቀው ኢህአዲግ ከተለያዩ ፓርቲዎች ጋር ይዋሃዳል::

ኢዜማ : አረና: ትዴት (የ ዶክተር አረጋዊ ፓርቲ ): አሲምባ (የኢሮብ ፓርቲ ) ጋር ይዋሃዳል ተብሎ ይጠበቃል:: ሌሎች ፓርቲዎችም ሊቀላቀሉ ይችላሉ:: ችግሩ ወያኔ እንዴት ነው ይህን የምታየው ? ትግራይ ላይ አዲሱን ኢህአዲግ ተቀብላ ለምርጫ ታወዳድራለች? እምቢ ብትልስ?



ሌላው ልብ አንጠልጣይ ነገር በአማራና ኦሮምያ ክልል ምን ያህል አዲሱ ኢህአዴግ ድምፅ ያገኝ ይሆን? ከጋላ አክትቪስቶች መረዳት እንደሚቻለው: ጋሎች አንድም ድምፅ ለኢሕአዴግ እንደማይሰጡ ነው::
ምናልባት የጋላ ፓርቲዎች አንድ ውህድ ፓርቲ ሊመሰርቱ ይችላሉ::
ትልቁ ነገር : ከአሁን በኃዋላ አብይ ከጋላዎች ተፅዕኖ ነፃ ነው:: ኦህዴድ ምናምን የሚባል ነገር ሞቷል:: ጋሎች ተሸነፉ አሸነፉ የራሳቸው ችግር እንጂ የአብይ አይደለም!!


Bon Voyage!

Zreal
Member
Posts: 486
Joined: 15 Mar 2019, 20:33

Re: ወያኔ ከአንዱ ሽንፈት ወደ አንዱ መጓዝ ልማድ አደረገች! ኢህአዲግ ተዋሐደ ከዛስ? አብይ ከአሁን በኃዋላ ከጋላዎች ተፅዕኖ ነፃ ነው! አከተመ!

Post by Zreal » 17 Nov 2019, 04:42

Abaymado wrote:
17 Nov 2019, 04:33
እነዚህ ሰዎች መቼም ገራሚዎች ናቸው: ምን ይሁን ብለው ስብሰባው ላይ ተገኙ? ይህ በታሪክ የሚቀመጥ የሽንፈታቸው አካል ነው:: በስብሰባው ምን እንደሚደረግ እያወቁ ምን ሊያረጉ ተገኙ?

This is a million dollar question. I do not think you will ever get a proper answer for this question even from TPLF leaders themselves!!

Abaymado, NO More EPRDF as of yesterday? Is EPRDF dead and buried?
This is unlivable!!



Zreal
Member
Posts: 486
Joined: 15 Mar 2019, 20:33

Re: ወያኔ ከአንዱ ሽንፈት ወደ አንዱ መጓዝ ልማድ አደረገች! ኢህአዲግ ተዋሐደ ከዛስ? አብይ ከአሁን በኃዋላ ከጋላዎች ተፅዕኖ ነፃ ነው! አከተመ!

Post by Zreal » 17 Nov 2019, 05:08

የኢህአዴግ እና የአብዮታዊ ዲሞክራሲ አጭር የህይወት ታሪክ

አባቱ ትግል ላይ በነበሩበት ወቅት ከወይዘሪት አልባንያ ተጸነሰ። ጽንሱ እየገፋ ሲመጣ በዓለም ላይ የፖለቲካ አየር ለውጥ በመከሰቱና ጽንሱ በእግሩ በመገልበጡ፤ የእርግዝናውን ጊዜ እጅግ አስቸጋሪ አደረገው። ከዛሬ ነገ ጽንሱ በሆድ ውስጥ ይሞታል ተብሎ ቢጠበቅም፤ ከመወለጃ ጊዜው እጅግ ዘግይቶ መለስ በተባሉ የቀዶ ጥገና ስፔሻሊስት በኦፕሬሽን ተቀዳዶ እና ተጣጥፎ በጣር ተወለደ።

…ገና ወደዚች ምድር ዱብ እንዳለ የሀገሪቱ አወቃቀር ስላልተስማማኝ ምድሪቱን በዘርና በቋንቋ ካልከለላችሁልኝ ሞቼ እገኛለሁ በማለት እጅግ መራር ለቅሶ አለቀሰ። ክልሎችም ተፈጠሩ።

- በሚያስደነግጥ ሁኔታ ድንገት አፉን የፈታውም- ገና ድክድክ ማለት ሳይጀምር በእቅፍ እያለ ጡት እንዲጠባ በተሰጠው ጊዜ ነው። "በምኒልክ ምክንያት የአኖሌ ልጆች ያለ ጡት አድገው፤እንዴት ለእኔ ጡት ትሰጡኛላችሁ?! ለወገኖቼ አጋርነቴን ለመግለጽ እኔም ጡት አልጠባም!" ማለቱን ብዙዎች ያስታውሱለታል።

ከልጅነቱ ጀምሮ በዚህ መልክ ሁሉንም ወንድሞቹን ከዳር እስከ ዳር በማናጨት እና በማጋጨት እየተካነ እና እየጎለመሰ የመጣው የኢህአዴግ እና የአብዮታዊ ዲሞክራሲ ሌላው በብዙዎች ዘንድ የሚታወስበት ልዩ ተሰጥኦ እና ችሎታው፦ "ጠላቶቼ" ያላቸውን ብቻ ሳይሆን "ወዳጆቹ" የነበሩትን ጭምር መብላቱ ነው።

ይሁንና "ደግ ሰው አይበረክትም" እንዲሉ ፤ ይሕ በብሔረሰቦች መብት እና በፌድዴራሊዝም ስም በብቸኝነት ዙፋኑን ተቆናጦ የቆዬው ኢህአዴግ በ26ኛው አመቱ ክፉኛ ታመመ። ሐኪሞች ባደረጉት ምርመራም የያዘው በሽታ ቀደም ሲል ሲያሙት እንደነበሩት በማስታገሻ መድሀኒቶች የማይመለስ መሆኑን ጠቆሙ። ልክ ዶክተሮቹ እንዳሉት ከአንድ ዓመት በኋላ በተወለደ በ27ኛ ዓመቱ እስከወዲያኛው አሸለበ።

ወዳጅ ዘመድ እስኪሰባሰብ ድረስ በማለትም አስከሬኑ ላለፉት አንድ ዓመት መቀሌ በሚገኝ ማቀዝቀዣ ውስጥ እንዲቀመጥ ከተደረገ በኋላ በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ሚሊኒዬም አዳራሽ ቤተሰቦቹ እና ወገኖቹ በተገኙበት ሥርዓተ-ቀብሩ ተፈጽሟል።

ለቤተሰቡ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹ ሁሉ መጽናናትን ይስጥልን።



Abdelaziz
Senior Member
Posts: 11365
Joined: 29 May 2013, 22:00

Re: ወያኔ ከአንዱ ሽንፈት ወደ አንዱ መጓዝ ልማድ አደረገች! ኢህአዲግ ተዋሐደ ከዛስ? አብይ ከአሁን በኃዋላ ከጋላዎች ተፅዕኖ ነፃ ነው! አከተመ!

Post by Abdelaziz » 17 Nov 2019, 05:17

Aye neger gudelaAmhara, hulgize besew qemis tedebiqo gura and fukera, you do not even know how deep in Shi't weyane has put you. … we will see if the ligagam fa'gat meshrefet can hide Amharu in his terewaee GefiH Botiam rearend when and if weyane is forced to say wufer tebeges… once it starts no one, not even the yaknkees you worship, can stop it before Tigreans score their hard won and final victory over all remnants of their historic enemies. Mark my word! Meanwhile respect your Ejolie masters, coz the more you insult them the deeper you sink in shi'at, and Tigray is no longer with you or them to care about you two thankless beasts.
One of the oldest TPLF songs dedicated to 10s of thousands of Tigrean martyrs.
Laloye! Laloye! : Maryred Tegadalay Birhane Tareke's memorable weyane song







Birhane's song by his surviving veteran Tegadalay friends. Like WediSlus.

Abaymado
Member
Posts: 4207
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: ወያኔ ከአንዱ ሽንፈት ወደ አንዱ መጓዝ ልማድ አደረገች! ኢህአዲግ ተዋሐደ ከዛስ? አብይ ከአሁን በኃዋላ ከጋላዎች ተፅዕኖ ነፃ ነው! አከተመ!

Post by Abaymado » 17 Nov 2019, 05:52

ጃዋር ከአሁን በኃላ በአብይ ላይ ምንም ማምጣት አይችልም: ጃዋር በቃ ሞቷል ማለት ይቻላል::
abdelaziz እንዳለችው: ይህ ማለት ግን ሁሉ ነገር አስተማማኝ ነው ማለት አይደለም: :: አብይ እውነተኛ ማንነቱ የሚፈተንበት ነው:: አሁን ሁሉም ስልጣን በእጁ ገብቷል :: አብይ ከዚህ በፊት ጃዋርን በአደገኛ ቃል ወርፎ : ወድያው ግን ቃሉን አትፏል:: ለምን? ምክንያቱ ደሞ ከስልጣኑ(ኦህዴድ ) ይገፈጠር ነበር:: ያንን ማለፍ ነበረበት:: አሁን ያ ታልፏል:: የፈለገውን ማረግ ይችላል:: ጋሎች አብይ አህዳዊ መንግስት ሊመስርት ነው ብለው ማለቃቀስ ይችላሉ ግን ምንም ሊያመጡ አይችሉም::

Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

Re: ወያኔ ከአንዱ ሽንፈት ወደ አንዱ መጓዝ ልማድ አደረገች! ኢህአዲግ ተዋሐደ ከዛስ? አብይ ከአሁን በኃዋላ ከጋላዎች ተፅዕኖ ነፃ ነው! አከተመ!

Post by Maxi » 17 Nov 2019, 06:04

Abaymado ኢህአዴግ ፈረሰ እንጅ እኮ ገና አዲስ ፓርቲ አልተመሰረተም!!

ኤርምያስ ለገስ አዲሲ ፓርቲ ወይም ውህድ ፓርቲ እንዴት እንደሚመሰረት እና የምርጫ ቦርድን ህግ የሚለውን ጨምሮ ይህን በሚመለከት ሰፋ ያለና ካሁን በኋላ ሊሆኑ ይችላሉ ያላቸውን ነጥበች በዚህ መልክ አትቶታል። የኤርምያስ ለገሰ ጹፍ ከዚህ በታች ያለው ነው።


*******************************************

Ermias Legesse Wakjira

የሰንበት ትንበያ፣

፩ : እሳቤዎች (Assumption)

#እሳቤ አንድ : - ኢህአዴግ ይፈርሳል፣ ውህዱ (አዲሱ) ፓርቲ ይመሰረታል፣

#እሳቤ ሁለት :- አዲሱ ፓርቲ በብሔር ውክልና የሚደራጅ ሳይሆን የተናጠል የግለሰብ አባላት ይኖሩታል፣

#እሳቤ ሶስት : - ህወሓት ራሱን አክስሞ አዲሱን ፓርቲ አይቀላቀልም፣

#እሳቤ አራት : - ቀጣዩ አገር አቀፍም ሆነ የአካባቢ ምርጫ ይካሄዳል፣

፪: እሳቤዎቹ እውን ከሆኑ የሚገኙ ውጤቶች፣

1• ከሕግ አኳያ

ከአገሪቷ የምርጫ ቦርድ እና የፓለቲካ ፓርቲዎች ህግ አንፃር ስንመለከተው ኢህአዴግ እያካሄደ ያለው ውህደት ሊባል የሚችል ነው። አሁንም ከህግ አንፃር ካየነው ውህደቱ ገና አላለቀም። ውህደቱ ተፈፀመ የሚባለው ፓርቲዎቹ በተናጠል ጠቅላላ ጉባኤ ጠርተው ፓርቲያቸውን ማፍረሳቸውን እና ውህደቱን በአብላጫ ድምፅ ከተቀበሉት ብቻ ነው። አዲሱ ህግ ከዚህ አንፃር በምዕራፍ ስድስት የሚከተለውን ይደነግጋል፣

a) ውህደት የሚፈጽሙት በዚህ አዋጅ መሰረት የተመዘገቡ ሁለት ወይም ከዚያ በላይ የሆኑ የፓለቲካ ፓርቲዎች ተዋህደው አንድ የፓለቲካ ፓርቲ መመስረት ይችላሉ።

b) ለምርጫ ቦርድ የሚያቀርቡት ማመልከቻ እያንዳንዱ የፓለቲካ ፓርቲ በፓርቲው የመተዳደሪያ ደንብ መሰረት የፓርቲው ጉባኤ ውህደቱን የተቀበለ ስለመሆኑ ማካተት ይኖርበታል።

2• ከፓለቲካ አኳያ፣

ከፓለቲካ አንፃር ካየነው የተካሄደው ውህደት ሳይሆን አዲስ ፓርቲ ምስረታ ነው። የሚከተሉት ቁም ነገሮች እንደ ምክንያት ሊቀርቡ ይችላሉ።

a) የአዲሱ ፓርቲ የፓለቲካ ፍልስፍና እና ርዕዬተ አለም ከቀድሞው የተለየ ወይም በተቃራኒ የቆመ ነው። እንደውም አዲሱ ፍልስፍና እና ርዕዬተ አለም(መደመር?) የቀድሞው( አብዬታዊ ዲሞክራሲ) ያረጀ፣ ያፈጀ እና ዘመኑን የማይመጥን አድርጐ ይፈርጀዋል።

b) የአባልነት መስፈርቱ ከቀድሞው በተቃራኒ በሆነ መንገድ ግለሰቦች በፓርቲ አባልነት የሚሳተፉበት ነው። እንዲህ ከሆነ ዘንዳ በፓርቲው ውስጥ የብሔር ውክልና እና ውግንና የሚባል ነገር የለም። አንድ የፓርቲው አባልም ሆነ አመራር የሚወክለው ራሱን እንጂ "ብሔሬ" ፣" ብሔረሰቤ" የሚለውን አይደለም። ከህዝብ ምርጫ ውጪ ያሉ የፓርቲ እና የመንግስት ሹመት በውክልና ሳይሆን በግለሰባዊ ብቃትና ብቃት ብቻ ይሆናል።

C) ጨቋኝ ተጨቋኝ ብሔር/ብሔረሰብ የሚለው የቀደም ድርጅቱ የመፍጠር እና የመኖር ምክንያት በአዲሱ ፓርቲ አይኖርም።

d) ማእከላዊነት የሚባለው የቀድሞው ድርጅታዊ አሰራር በአዲሱ ፓርቲ አይኖርም።

e) የፓርቲ መሪ እና የድርጅት ሊቀመንበር ከቀድሞው በተለየ ለየቅል ይሆናሉ (ይሄ ግምት ነው)

3: ከኦሮሞ ድርጅቶች አንፃር፣

በዲፋክቶ ኦቦ ለማ መገርሳ ሰብሳቢ፣ አቶ ጃዋር መሃመድ አስተባባሪ የሆነበት አምስቱ የኦሮሞ ድርጅቶች ስምምነት ፈርሷል። አሊያም አቢይ አህመድ(ዶ/ር) ሊቀመንበር የሆነበት ኦዴፓ የፈረሰ በመሆኑ እና ለይቶ የሚቆምለት ብሔር ስለሌለው ከስምምነቱ ይወጣና አራቱ የኦሮሞ ድርጅቶች ብቻ ይቀራሉ። ውህደቱ ከፍተኛ አደጋ ሊገጥመው የሚችለው በዋናነት ከዚህ ስብስብ ነው።

፫: ከቀጣዩ አገር አቀፍ እና የአካባቢ ምርጫ አኳያ

በእግዜር ተአምራት ምርጫ ከተካሄደና ኢትዬጵያ በህይወት ከቆየች በአገሪቷ ታሪክ ውስጥ ታይቶ የማይታወቅ ሁኔታዎች ይፈጠራሉ። የኢትዬጵያን ፓለቲካ በቅርበት እንደሚከታተል ሰው የሚከተለውን ወደ እውነት የቀረበ መላ ምት ማቅረብ ይቻላል።

3•1• የምርጫ ሂደቱ፣

3•1•1• የአገር አቀፍ ምርጫ ሂደት

በአገር አቀፍ ደረጃ የሀይል አሰላለፉ ከርዕዬተ አለም ክርክር አንፃር ሶስት ወይም አራት ሃይሎች ይኖራሉ። የሀይል ሚዛናቸውም በቅደም ተከተል የሚከተለውን ሊመስል ይችላል።

1ኛ: አዲሱ የዶክተር አቢይ ፓርቲ ---የመደመር ፍልስፍና እና ርዕዬተ አለም

2ኛ : በአገር አቀፍ የሚወዳደሩ የብሔር ድርጅቶች ---ርዕዬተ አለም???

3ኛ : ህወሓት ----አብዩታዊ ዲሞክራሲ

4ኛ : ዜግነት --- ሶሻል እና ሊብራል

#ማስታወሻ አንድ፣
በአዲሱ የዶክተር አቢይ እና በዜግነት ( በተለይ በተደማሪ ተቃዋሚዎች) መካከል ያለው ልዩነት ብዙም ግልፅ አይደለም። በመሃከላቸው የሚኖረው ክርክሩም ደካማ ሆኖ ምንአልባትም አዲሱን የመደመር(ብልጽግና) ፓርቲ በጓሮ በር የማስገባት እና ሌጅትማይዝ ማድረግ ሊሆን ይችላል።

3•1•2• የክልልና የአካባቢ ምርጫ ሂደት፣

ከሃይል አሰላለፍና የሃይል ሚዛን አኳያ ከተመለከትነው የተደበላለቀ ነገር እንመለከታለን። ከማንም በላይ የብሔር ድርጅቶች በመጀመሪያው መስመር ይገኛሉ። ሚዛኑ እና የሀይል አሰላለፉ በጉልበት ላይ የሚመሰረት በመሆኑ በቅደም ተከተል የሚከተለውን ይመስላል

1ኛ : የብሔር ድርጅቶች

2ኛ :የአካባቢ ትኩረት ያደረጉ ፓርቲዎች (የብሄር ይዘት ላይኖራቸው ይችላል። ለምሳሌ አዲስ አበባ፣ ድሬደዋ፣ ሀረር ላይ ያተኮሩ)

3ኛ: አዲሱ የመደመር ፓርቲ

4ኛ : የዜጋ ፓርቲ (ሶሻል እና ሊብራል)

#ማስታወሻ ሁለት፣
የብሔር ድርጅቶች እንደ አሸን ይፈላሉ። በተለይም በደቡብ ክልል ውስጥ የክልልነት ጥያቄ ያነሱት ዞኖች በሙሉ ከመደመር ፓርቲው በተቃራኒ በዞኑ ቁጥር ልክ ይፈጠራሉ። ያሉትም ፓለቲካዊ ጥያቄያቸውን ከፍ በማድረግ "የግዛት ባለቤትነት" በማንሳት ህልውናቸውን ያሰፋሉ። "የወላይታ ክልል የመሆን ፓርቲ"--- ፣ " የሃድያ የግዛት የማግኘት ፓርቲ"፣--- " የከምባታ ክልል የመሆን ፓርቲ"፣--- " የጉራጌ የግዛት የማግኘት ፓርቲ"---ወዘተ።

#ማስታወሻ ሶስት፣
በአዲሱ የመደመር ፓርቲ እና የዜጋ ፓርቲ መካከል ልዩነቱ በግልፅ አይታወቅም። በሁለቱ መካከል ክርክር ይኖራል ተብሎም አይጠበቅም። ምንአልባትም የአካባቢ ትኩረት ቦታዎችን (ምሳሌ አዲስ አበባ)የዜጋ ፓርቲው መደመርን በጓሮ በር ሊያስገባው ይችላል፤ አሊያም የዜጋ ፓርቲው የመደመርን ሃሳብ (ልዩ ጥቅም) አንግቦ በስምምነት ሊመጣ ይችላል።

3•2• የምርጫ ውጤት

3•2•1• ህወሓት የትግራይ ክልል ገዥ ፓርቲ ይሆንና በፌዴራል ደረጃ ተቃዋሚ ፓርቲ ይሆናል። ይሄ በፌደራል ቢሮክራሲው፣ መከላከያ፣ ደህንነት እና ኤምባሲዎች ላይ ከፍተኛ ተጽእኖ ስለሚያሳድር ቀጣዩ ጊዜ በቀውስ ይቀጥላል።

3•2•2• የኦሮሚያ ክልል ከምርጫ በፊት ( በምርጫ ሂደቱ) አስቀድሞ በሚሰራ ድልድልና የስልጣን ክፍፍል የሶስት ወይም ሁለት ድርጅቶች ጥምር መንግስት ይሆናል። የጥምር መንግስቱ አባላት የመደመር ፓርቲ፣ የኦነግ ፓርቲ እና የኦፌኮ ፓርቲ ይሆናል።

#ማስታወሻ አራት፣
አቶ ጀዋር መሃመድ ወደ ምርጫ የሚገባ ከሆነ በእሱ ቀጭን ትእዛዝ ኦነግ እና ኦፌኮ በውዴታ ግዴታ ይዋሃዳሉ። ጃዋር የክልሉ ፕሬዝዳንት ይሆናል። ወደ መደመር(ብልጽግና) ፓርቲ የገቡ የቀድሞ ኦህዴድ/ኦዴፓ አባላት የመሰነጣጠቅ እድል ሊገጥማቸው ይችላል።

3•2•3• በኦሮሚያ ያለው ይፓርላማ መቀመጫ ወንበር (178) ከምርጫው በፊት በሚሰራ ድልድል ለሶስት ሃይሎች እኩል መጠን ይከፈላል። እነዚህ ሃይሎች የኦሮሚያ መንግስትን በጥምር የያዙት ሲሆኑ በፓርላማ እያንዳንዳቸው <=59 ወንበሮች ይይዛሉ።

3•2•4• በመደመር አዲሱ ፓርቲ ውስጥ በመክሰሙ ከፍተኛ አደጋ ውስጥ የሚወድቀው የደቡብ ገዥ ፓርቲ የሆነው ደኢህዴን ነው። ቀደም ብሎ እንደተጠቀሰው የክልል የመሆን ጥያቄ መሪ የትግል አጀንዳቸው ያደረጉ ከመደመር ፓርቲ በተቃራኒ ያሉ የብሔረሰብ ፓርቲዎች እንደ አሸን ይፈላሉ። የደቡብ ክልል ህገ መንግስት ከስምንቱ ክልሎች በተለየ ሁኔታ በዞን ደረጃ የምርጫ ክልል ተዘርግቶ ምርጫ የሚካሄድ ከመሆኑም በተጨማሪ በዞኑ ተወዳድሮ የሚያሸንፈው ፓርቲ "የዞን መንግስት" መመስረት ይችላል። በዚህም ምክንያት ምርጫው በተካሄደ በሁለት አመት ውስጥ የደቡብ ክልል በትንሹ እንደ ዶሮ አስራ ሁለት ቦታ ይበለታል። ይህ እስኪሆን ድረስ ዞኖች የክልል ጥያቄ ባነገቡ ተቃዋሚዎች ቁጥጥር ስር ይውላሉ። የፌዴራል ፓርላማ ወንበሩም የክልል ጥያቄ ማታገያ ያደረጉት የብሔረሰብ ፓርቲዎች በበላይነት ይይዙታል። በመደመር ፓርቲ ውስጥ ራሱን በማክሰም የሚገባው ደኢህዴን ከፌዴራል ፓርላማ፣ ከክልላዊ መንግስትነት፣ ከዞን መንግስትነት ውጪ ሊሆን ይችላል። ከዚህ በተጨማሪም አሁን በደቡብ ክልል ውስጥ የሚገኘው የጌዲኦ ዞን በዲፋክቶ ራሱን የቻለ ክልል ይሆናል ወይም በግድ ወደ ኦሮሚያ እንዲጠቃለል ይደረጋል።

3•2•5• የአማራ ክልላዊ መንግስት በአዲሱ የመደመር ፓርቲ(ብልፅግና) እና አብን ጥምር መንግስት የመመስረት እድሉ ሰፊ ነው። የቀድሞው ብአዴን/አዴፓ በአዲሱ ፓርቲ ስም የአማራ ክልልን (>=50 በመቶ) ለእነ ዶክተር አቢይ አሳልፎ ይሰጣል። የፌዴራል መቀመጫውን ደግሞ አብን እና የብልጽግናው ፓርቲ በተመጣጣኝ ቁጥር የመካፈላቸው እድል የሚጠበቅ ይሆናል። የቀድሞው ብአዴን/ አዴፓ በአዲሱ የመደመር ፓርቲ ውስጥ በፌዴራል ደረጃ ለሚኖረው የፓርላማ ወንበር በቁጥር አንድ ከፍተኛውን ወንበር የሚያዋጣ ቢሆንም የሚገባውን የቁንጮ ስልጣንነት ( ጠቅላይ ሚኒስትር) ይጠይቃል ተብሎ አይጠበቅም።

3•2•6• የአዲስ አበባ ህዝብን ጥያቄዎች (ግዛት የማስመለስ ጨምሮ) አንግቦ የተነሳ አገራዊም ሆነ አዲስአበቤያዊ ፓርቲ ሙሉ በሙሉ አሸናፊ ይሆናል። ልዩ ጥቅምን የማይተወው አዲሱ የመደመር ፓርቲም ሆነ ተደማሪ ተቃዋሚዎች በአዲስአበቤ ምርጫ ቦታ አይኖራቸውም።

#ማስታወሻ አምስት፣
ለአሸናፊው ፓርቲ የዋሽንግተን ዲሲ ተሞክሮ የሚያስፈልጋት እዚህ ጋር ይሆናል። በአሜሪካን በፌዴራል ደረጃ ገዥው ሪፐብሊካን ሲሆን ዲሲ ግን እድሜ ልብን በዲሞክራቶች ትገዛለች።

3•2•7• የሐረሬ ክልላዊ መንግስት ሙሉ ለሙሉ በኦሮሞ ድርጅቶች ( ጀዋር መሀመድ) ስር ይወድቃል። የሀረሬ ብሔረሰብ በእነ ጃዋር የፋሺዝም ስርአት ስር በመንበርከክ የሰቆቃው ኑሮ ተጠናክሮ ይቀጥላል።

3.2.8. ዶክተር አቢይ በአዲሱ የመደመር (ብልጽግና)ፓርቲ አማካኝቶ የፌዴራል መንግስቱን የመቆጣጠር እድሉ ሰፊ ነው። በዚህ ተጐጂ የሚሆነው የቀድሞው ብአዴን/ አዴፓ ይሆናል። ብአዴን/አዴፓ ተጐጂ የሚሆነው አዲሱ የመደመር(ብልጽግና ፓርቲ) ብዙ ወንበር የሚያገኘው ከአማራ ክልል በመሆኑ ነው። ስለዚህ መሆን የሚገባው የቀድሞው ብአዴን/አዴፓ ለአዲሱ ፓርቲ የአንበሳ ድርሻ ስላለው የቁንጮውን ስልጣን መጠየቅ ይኖርበታል።

ያም ሆነ ይህ ዶክተር አቢይ በአዲሱ ፓርቲ ውስጥ ተሸሽጐ የቀድሞ አጋር ድርጅቶች ድምጽ (>=50) + ከኦሮሚያ የሚያገኘው ወንበር(>=59) + ከአማራ ክልል በአዲሱ ፓርቲ የሚያገኘው ቁጥር(>=80) + የኦሮሞ ድርጅቶች የሚሰጡት ወንበር + ከደቡብ ክልል በአዲሱ ፓርቲ የሚያገኘው ቁጥር (<=70) አጠቃላይ ድምር ውጤት መንግስት ለመመስረትና ቁንጮ ለመሆን ያስችለዋል።

#ማስታወሻ ስድስት፣
ይሄ የቢሆን ትንታኔ በጉዳዩ ላይ ሙሉ ስእልን መያዝና ሲነርጃይዝ ማድረግ ይጠይቃል። ለጥራዝ ነጠቅ ተራ ተሳዳቢዎች እሳቤ እና ውጤትን አዛምዶ ማገናኘት ስለሚከብድ ወደዚህ ገጽ እንድትመጡ አትበረታቱም።

Abaymado
Member
Posts: 4207
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

Re: ወያኔ ከአንዱ ሽንፈት ወደ አንዱ መጓዝ ልማድ አደረገች! ኢህአዲግ ተዋሐደ ከዛስ? አብይ ከአሁን በኃዋላ ከጋላዎች ተፅዕኖ ነፃ ነው! አከተመ!

Post by Abaymado » 17 Nov 2019, 07:05

ከውህደቱ ያየነው:
1. ኢትዮጵያ እንደ ዩጎዝላቪያ ትሆናለች የሚለውን ማክሸፉ
2. የኢህአዲግ ፓርቲ አመራሮች ስልጣናቸውን ማጣታቸው:ለምሳሌ ደመቀ መኮንን
3. ወያኔ እንደገና እንደፓርቲ ለመቀጠል መመዝገብ ይኖርባታል : እናም የወያኔ አመራሮች ተቀባይነት የላቸውም::

Post Reply