Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

ጀንራል ሰዓረን የገደለው ጋላ አብይ አሀመድ መሆኑ የሚያረጋግጥ አስተማማኝ መረጃ ወጣ!!!

Post by Maxi » 16 Nov 2019, 23:46

ጀንራል ሰዓረን የገደለው ጋላ አብይ አሀመድ መሆኑ የሚያረጋግጥ አስተማማኝ መረጃ ወጣ!!!
ይድረስ ለጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ
******************************************
አስቀድሜ ጥያቄዬ በጨዋነት በውስጥ መስመር እንዲደርስዎ አድርጌ ፍትህን ለማገዝ ብሞክር እርስዎ የመፅሐፍ ቅዱሱ የዳዊት - ኦሮዮንን መንገድ በመምረጥዎ በይፋ ለመፃፍ ተገድጃለሁ። አሁንም መረጃው እንዴት እሱ ጋር ደረሰ የሚለውን ውትወታ ትተው በማንኛውም መንገድ ቀጥተኛ ምላሽ ይስጡኝ !!
===================================
ጀነራል ሰዓረ ከመገደሉ ከሦስት ወራት በፊት ከእርስዎ ጋር ስለነበረው ከፍተኛ ውዝግ በተለይም እርስዎ የመከላከያ ቁልፍ መምሪያዎች በምክትሉ እንዲታዘዙ በማድረግዎ ጀነራል ሰዓረ እና ጀነራል ብርሃኑ ጁላ የተካረረ ፀብ እና አለመግባባት ውስጥ ገብተው እንደነበረ የሚክዱ አይመስለኝም። ይህንን ዛሬ ቢክዱ ህያው እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ነገ በአደባባይ ያፍሩበታል።

ጀነራል ሰዓረ ከመሞቱ ከሁለት ሳምንታት ቀደም ብሎ የደህንነት ኃላፊ የነበረው ጀነራል አደም የመከላከያ ኢታማዦር ሹም ልሆን ነው ብሎ ቢሮውን ያን ጊዜ የአገር ውስጥ ደህንነት ኃላፊ ለነበረው ለደመላሽ እያስረከበ ነበር። እርስዎና ጀነራል ሰዓረ ከተቃቃሩበት ቀን ጀምሮ በሄዱበት ሁሉ ጀነራል ሰዓረን የቅርብ ጓደኛዎ አስመስለው ወደ ሚዲያ ይዘው እየመጡ ሲያሳዩአቸው፤ በርካታ ፎቶዎች አቅፈዋቸው እየተነሱ በሶሻል ሚዲያ ሲያስለቅቁ የተወሰኑ ሚስጥሮችን በጥንቃቄ ይዤ በእኔ ዙሪያ ላሉ የሰራ ባልደረቦቼ እና ጓደኞቼ እንዲያውቁት ሳደርግ ነበር።

በጥቅሉ ጀነራል ሰዓረ ከመገደላቸው ከሁለት ሳምንታት ቀደም ብሎ በላያቸው ላይ በሚስጥር የተሾመው ጀነራል አደም ከላይ እንደጠቀስኩት የደህንነት ቢሮውን እንዳስረከበ ልደብቅህ ቢሉት የማይደበቅ ሃቅ ነው። የኔ ጥያቄ ጀነራል አደም ሲሾም ጀነራል ሰዓረ ላይ ምን ወስናችሁ ነበር ? እንዲገደሉ ወይስ ሌላ ቦታ እንዲሾሙ ? ጀነራል አሳምነው ፅጌንስ እዚህ ውስጥ ምን አምጥቶ ባህርዳርን እና አዲስ አበባን አገናኛቸው ?
ይቀጥላል ?