Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3976
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

ሰበር ዜና: ዛሬ ህወሓት ኢህአዴግን ለቆ ይወጣል!!!!

Post by Ejersa » 16 Nov 2019, 10:10

በፎቶው ላይ እንደሚታየው የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት በአንድ የውሳኔ ሃሳብ ላይ ድምፅ እየሰጡ እንደሆነ መገመት ይችላል። ይሁን እንጂ ለግማሽ ሰዓት ያህል መረጃዎችን ሳነፈንፍ ከቆየሁ በኋላ አጀንዳው ንና ኮሚቴው ያስተላለፈው ውሳኔን አስመልክቶ መረጃ ደርሶኛል። የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ እያካሄደ ባለው ስብሰባ በ3 ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል። 1ኛ) የኢህአዴግ ውህደት የውይይቱ አጀንዳ ይሁን-አይሁን በሚለው ላይ፣ 2ኛ) የኢህአዴግ ውህደት አስፈላጊ ነው ወይስ አይደለም በሚለው ላይ እና 3ኛ) ከውህደቱ በኋላ ፓርቲው የሚመራበት ፕሮግራም ላይ ተወያይቶ ውሳኔ ያሳልፋል። በዚህ መሠረት የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴው የኢህአዴግ ውህደት በአጀንዳነት እንዲያዝ ድምፅ ሰጥቷል። ከታች በምስሉ ላይ እንደሚታየው ዶ/ር ደብረፂዮንን ጨምሮ የህወሓት አመራሮች የኢህአዴግ ውህደት የመወያያ አጀንዳ መሆን የለበትም በሚል ተቃውመዋል። ሆኖም ግን የሥራ አስፈፃሚው ኮሚቴው በአብላጫ ድምፅ በውህደቱ ላይ ለመወያየት ወስኗል። ይህን ተከትሎ ኮሚቴው የኢህአዴግ ውህደት አስፈላጊ ነው ወይስ አይደለም በሚለው ላይ መወያየት ጀምሯል። በ2ኛው አጀንዳ ላይ ምንአልባት ከምሳ ሰዓት በፊት ውሳኔ ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል። እስካሁን ድረስ ሲያራምድ ከነበረው አቋም አንፃር ህወሓት "የኢህአዴግ ውህደት አስፈላጊ አይደለም" የሚል አቋም ያራምዳል ተብሎ ይጠበቃል። በደረሰኝ መረጃ መሠረት 2ኛውን አጀንዳ የተቃወሙት ሰብሰባውን ለቅቀው ይወጣሉ። የውህደቱን አስፈላጊነት ያልተቀበለ ድርጅት ከውህደቱ በኋላ ፓርቲው ስለሚከተለው ፕሮግራምና አቅጣጫ ላይ የሚወያይበት ምክንያት የለም። በዚህ መሠረት በተለይ ህወሓት ከሰዓታት በኋላ ኢህአዴግን ለቅቆ ይወጣል ማለት ነው።

Ejersa
Member
Posts: 3976
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: ሰበር ዜና: ዛሬ ህወሓት ኢህአዴግን ለቆ ይወጣል!!!!

Post by Ejersa » 16 Nov 2019, 10:39

ሳቅና ለቅሶ በየተራ ማለት እንዲህ ነው።
ህወሃት 27 አመታት ሙሉ በተደረጉ ስብሰባዎችና ውሳኔዎች ያለ አንዳች ልዩነት እጆቿን ችቦ አስመስላ ስትወስንና እጁ ያላወጣ የኢህአዴግ አባል ጀርባው ይጠና እያለች እንዳላሸማቀቀች የነበረው የአምበሳ ድርሻዋ ተነጥቃ "አናሳ"/ አየለ ጫሚሶ ሁና
ጥላሸት ለብሳ ኩምሽሽ ብላ ስናይ ግዜ

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: ሰበር ዜና: ዛሬ ህወሓት ኢህአዴግን ለቆ ይወጣል!!!!

Post by Hameddibewoyane » 16 Nov 2019, 11:26

ግንባር የሚያገለግለው እንደ በግ ለመጋጨት ነው :!:

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: ሰበር ዜና: ዛሬ ህወሓት ኢህአዴግን ለቆ ይወጣል!!!!

Post by Hameddibewoyane » 16 Nov 2019, 12:50

Please wait, video is loading...

sun
Member+
Posts: 9325
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ሰበር ዜና: ዛሬ ህወሓት ኢህአዴግን ለቆ ይወጣል!!!!

Post by sun » 16 Nov 2019, 13:30

Why are you adding the picture of the Somali region representative to that of the tplf representatives? :roll:
Ejersa wrote:
16 Nov 2019, 10:10
በፎቶው ላይ እንደሚታየው የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት በአንድ የውሳኔ ሃሳብ ላይ ድምፅ እየሰጡ እንደሆነ መገመት ይችላል። ይሁን እንጂ ለግማሽ ሰዓት ያህል መረጃዎችን ሳነፈንፍ ከቆየሁ በኋላ አጀንዳው ንና ኮሚቴው ያስተላለፈው ውሳኔን አስመልክቶ መረጃ ደርሶኛል። የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ እያካሄደ ባለው ስብሰባ በ3 ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል። 1ኛ) የኢህአዴግ ውህደት የውይይቱ አጀንዳ ይሁን-አይሁን በሚለው ላይ፣ 2ኛ) የኢህአዴግ ውህደት አስፈላጊ ነው ወይስ አይደለም በሚለው ላይ እና 3ኛ) ከውህደቱ በኋላ ፓርቲው የሚመራበት ፕሮግራም ላይ ተወያይቶ ውሳኔ ያሳልፋል። በዚህ መሠረት የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴው የኢህአዴግ ውህደት በአጀንዳነት እንዲያዝ ድምፅ ሰጥቷል። ከታች በምስሉ ላይ እንደሚታየው ዶ/ር ደብረፂዮንን ጨምሮ የህወሓት አመራሮች የኢህአዴግ ውህደት የመወያያ አጀንዳ መሆን የለበትም በሚል ተቃውመዋል። ሆኖም ግን የሥራ አስፈፃሚው ኮሚቴው በአብላጫ ድምፅ በውህደቱ ላይ ለመወያየት ወስኗል። ይህን ተከትሎ ኮሚቴው የኢህአዴግ ውህደት አስፈላጊ ነው ወይስ አይደለም በሚለው ላይ መወያየት ጀምሯል። በ2ኛው አጀንዳ ላይ ምንአልባት ከምሳ ሰዓት በፊት ውሳኔ ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል። እስካሁን ድረስ ሲያራምድ ከነበረው አቋም አንፃር ህወሓት "የኢህአዴግ ውህደት አስፈላጊ አይደለም" የሚል አቋም ያራምዳል ተብሎ ይጠበቃል። በደረሰኝ መረጃ መሠረት 2ኛውን አጀንዳ የተቃወሙት ሰብሰባውን ለቅቀው ይወጣሉ። የውህደቱን አስፈላጊነት ያልተቀበለ ድርጅት ከውህደቱ በኋላ ፓርቲው ስለሚከተለው ፕሮግራምና አቅጣጫ ላይ የሚወያይበት ምክንያት የለም። በዚህ መሠረት በተለይ ህወሓት ከሰዓታት በኋላ ኢህአዴግን ለቅቆ ይወጣል ማለት ነው።

Hameddibewoyane
Member
Posts: 3890
Joined: 25 Sep 2019, 02:42

Re: ሰበር ዜና: ዛሬ ህወሓት ኢህአዴግን ለቆ ይወጣል!!!!

Post by Hameddibewoyane » 16 Nov 2019, 14:56

ከስብሐት ነጋ እና ከጌታቸው አሰፋ ትእዛዝ ለመቀበል ነው ሶስት ቀን ይጨመርልን ያሉት?
Ejersa wrote:
16 Nov 2019, 10:10
በፎቶው ላይ እንደሚታየው የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት በአንድ የውሳኔ ሃሳብ ላይ ድምፅ እየሰጡ እንደሆነ መገመት ይችላል። ይሁን እንጂ ለግማሽ ሰዓት ያህል መረጃዎችን ሳነፈንፍ ከቆየሁ በኋላ አጀንዳው ንና ኮሚቴው ያስተላለፈው ውሳኔን አስመልክቶ መረጃ ደርሶኛል። የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ እያካሄደ ባለው ስብሰባ በ3 ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል። 1ኛ) የኢህአዴግ ውህደት የውይይቱ አጀንዳ ይሁን-አይሁን በሚለው ላይ፣ 2ኛ) የኢህአዴግ ውህደት አስፈላጊ ነው ወይስ አይደለም በሚለው ላይ እና 3ኛ) ከውህደቱ በኋላ ፓርቲው የሚመራበት ፕሮግራም ላይ ተወያይቶ ውሳኔ ያሳልፋል። በዚህ መሠረት የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴው የኢህአዴግ ውህደት በአጀንዳነት እንዲያዝ ድምፅ ሰጥቷል። ከታች በምስሉ ላይ እንደሚታየው ዶ/ር ደብረፂዮንን ጨምሮ የህወሓት አመራሮች የኢህአዴግ ውህደት የመወያያ አጀንዳ መሆን የለበትም በሚል ተቃውመዋል። ሆኖም ግን የሥራ አስፈፃሚው ኮሚቴው በአብላጫ ድምፅ በውህደቱ ላይ ለመወያየት ወስኗል። ይህን ተከትሎ ኮሚቴው የኢህአዴግ ውህደት አስፈላጊ ነው ወይስ አይደለም በሚለው ላይ መወያየት ጀምሯል። በ2ኛው አጀንዳ ላይ ምንአልባት ከምሳ ሰዓት በፊት ውሳኔ ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል። እስካሁን ድረስ ሲያራምድ ከነበረው አቋም አንፃር ህወሓት "የኢህአዴግ ውህደት አስፈላጊ አይደለም" የሚል አቋም ያራምዳል ተብሎ ይጠበቃል። በደረሰኝ መረጃ መሠረት 2ኛውን አጀንዳ የተቃወሙት ሰብሰባውን ለቅቀው ይወጣሉ። የውህደቱን አስፈላጊነት ያልተቀበለ ድርጅት ከውህደቱ በኋላ ፓርቲው ስለሚከተለው ፕሮግራምና አቅጣጫ ላይ የሚወያይበት ምክንያት የለም። በዚህ መሠረት በተለይ ህወሓት ከሰዓታት በኋላ ኢህአዴግን ለቅቆ ይወጣል ማለት ነው።

pushkin
Member+
Posts: 9536
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

Re: ሰበር ዜና: ዛሬ ህወሓት ኢህአዴግን ለቆ ይወጣል!!!!

Post by pushkin » 16 Nov 2019, 15:33

Please wait, video is loading...

DefendTheTruth
Member+
Posts: 9918
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ሰበር ዜና: ዛሬ ህወሓት ኢህአዴግን ለቆ ይወጣል!!!!

Post by DefendTheTruth » 16 Nov 2019, 16:34

Ejersa wrote:
16 Nov 2019, 10:10
በፎቶው ላይ እንደሚታየው የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት በአንድ የውሳኔ ሃሳብ ላይ ድምፅ እየሰጡ እንደሆነ መገመት ይችላል። ይሁን እንጂ ለግማሽ ሰዓት ያህል መረጃዎችን ሳነፈንፍ ከቆየሁ በኋላ አጀንዳው ንና ኮሚቴው ያስተላለፈው ውሳኔን አስመልክቶ መረጃ ደርሶኛል። የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ እያካሄደ ባለው ስብሰባ በ3 ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል። 1ኛ) የኢህአዴግ ውህደት የውይይቱ አጀንዳ ይሁን-አይሁን በሚለው ላይ፣ 2ኛ) የኢህአዴግ ውህደት አስፈላጊ ነው ወይስ አይደለም በሚለው ላይ እና 3ኛ) ከውህደቱ በኋላ ፓርቲው የሚመራበት ፕሮግራም ላይ ተወያይቶ ውሳኔ ያሳልፋል። በዚህ መሠረት የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴው የኢህአዴግ ውህደት በአጀንዳነት እንዲያዝ ድምፅ ሰጥቷል። ከታች በምስሉ ላይ እንደሚታየው ዶ/ር ደብረፂዮንን ጨምሮ የህወሓት አመራሮች የኢህአዴግ ውህደት የመወያያ አጀንዳ መሆን የለበትም በሚል ተቃውመዋል። ሆኖም ግን የሥራ አስፈፃሚው ኮሚቴው በአብላጫ ድምፅ በውህደቱ ላይ ለመወያየት ወስኗል። ይህን ተከትሎ ኮሚቴው የኢህአዴግ ውህደት አስፈላጊ ነው ወይስ አይደለም በሚለው ላይ መወያየት ጀምሯል። በ2ኛው አጀንዳ ላይ ምንአልባት ከምሳ ሰዓት በፊት ውሳኔ ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል። እስካሁን ድረስ ሲያራምድ ከነበረው አቋም አንፃር ህወሓት "የኢህአዴግ ውህደት አስፈላጊ አይደለም" የሚል አቋም ያራምዳል ተብሎ ይጠበቃል። በደረሰኝ መረጃ መሠረት 2ኛውን አጀንዳ የተቃወሙት ሰብሰባውን ለቅቀው ይወጣሉ። የውህደቱን አስፈላጊነት ያልተቀበለ ድርጅት ከውህደቱ በኋላ ፓርቲው ስለሚከተለው ፕሮግራምና አቅጣጫ ላይ የሚወያይበት ምክንያት የለም። በዚህ መሠረት በተለይ ህወሓት ከሰዓታት በኋላ ኢህአዴግን ለቅቆ ይወጣል ማለት ነው።
Is the guy next to Ato Gedu Andergachaw (on his left side) obbo Lemma Megerssa? I just couldn't tell with 100% certainity if it is he.

Kuasmeda
Member+
Posts: 6387
Joined: 26 Mar 2015, 08:47

Re: ሰበር ዜና: ዛሬ ህወሓት ኢህአዴግን ለቆ ይወጣል!!!!

Post by Kuasmeda » 16 Nov 2019, 17:47

Game over Game Over Game over Game over Game over!!!!
Please wait, video is loading...

pushkin
Member+
Posts: 9536
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

Re: ሰበር ዜና: ዛሬ ህወሓት ኢህአዴግን ለቆ ይወጣል!!!!

Post by pushkin » 17 Nov 2019, 07:04

ወሓጦ ኣጆኻ የጋጥም ቁማር እካ ትበሊዕ
ትብላዕ ስለ ዝኾነ ሒጂ ኒስኻ ካብቶኦም ትበሉዑ ስለ
ዝኾንካ ወሓጣ ጥራይ ካማኺረካ ግን ሸቀጥ ኣኒበጣ
ጺቡቅ ካዋጻኣካ እዩ ካብ መቀለ ናብ ዓዲ ግራት እዳበልካ ስራሕ ጀንቢር ግን ግቤጃ ግበረላ መፋነዊ ኒሕዋሓት ወድሓኒካ ዓቢ ኣኒበጣ ክክክ

Selam/
Senior Member
Posts: 11844
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሰበር ዜና: ዛሬ ህወሓት ኢህአዴግን ለቆ ይወጣል!!!!

Post by Selam/ » 17 Nov 2019, 09:12

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Hameddibewoyane wrote:
16 Nov 2019, 18:35

pushkin
Member+
Posts: 9536
Joined: 23 Jul 2015, 06:10

Re: ሰበር ዜና: ዛሬ ህወሓት ኢህአዴግን ለቆ ይወጣል!!!!

Post by pushkin » 17 Nov 2019, 14:50

EPRDF is no more, can we count on TPLF empty bravado of a De facto State of Tigray? I can't wait to hear that ..... because that will be the last straw to break the TPLF's back "militarily" ... once and for all. Because no one will allow this criminal clique to curve out an illegal state out of lands and territories stolen from sovereign state of Eritrea.
Selam/ wrote:
17 Nov 2019, 09:12
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Hameddibewoyane wrote:
16 Nov 2019, 18:35

Selam/
Senior Member
Posts: 11844
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሰበር ዜና: ዛሬ ህወሓት ኢህአዴግን ለቆ ይወጣል!!!!

Post by Selam/ » 17 Nov 2019, 16:02

Trust me, there will be a revolt in Tigray.

pushkin wrote:
17 Nov 2019, 14:50

Post Reply