-
- Member+
- Posts: 8538
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ሰበር ዜና: ዛሬ ህወሓት ኢህአዴግን ለቆ ይወጣል!!!!
ዑጉም አብይ የማንንም ጭቃ ሰብስቦ ተጫወተብን!
-
- Member+
- Posts: 9918
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ሰበር ዜና: ዛሬ ህወሓት ኢህአዴግን ለቆ ይወጣል!!!!
I logged in today to see if there was an answer to my question here and found none. Still I am interested to know why Obbo Lemma Megersa was sort of raising his hands half-heatedly?DefendTheTruth wrote: ↑16 Nov 2019, 16:34Is the guy next to Ato Gedu Andergachaw (on his left side) obbo Lemma Megerssa? I just couldn't tell with 100% certainity if it is he.Ejersa wrote: ↑16 Nov 2019, 10:10በፎቶው ላይ እንደሚታየው የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት በአንድ የውሳኔ ሃሳብ ላይ ድምፅ እየሰጡ እንደሆነ መገመት ይችላል። ይሁን እንጂ ለግማሽ ሰዓት ያህል መረጃዎችን ሳነፈንፍ ከቆየሁ በኋላ አጀንዳው ንና ኮሚቴው ያስተላለፈው ውሳኔን አስመልክቶ መረጃ ደርሶኛል። የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ እያካሄደ ባለው ስብሰባ በ3 ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል። 1ኛ) የኢህአዴግ ውህደት የውይይቱ አጀንዳ ይሁን-አይሁን በሚለው ላይ፣ 2ኛ) የኢህአዴግ ውህደት አስፈላጊ ነው ወይስ አይደለም በሚለው ላይ እና 3ኛ) ከውህደቱ በኋላ ፓርቲው የሚመራበት ፕሮግራም ላይ ተወያይቶ ውሳኔ ያሳልፋል። በዚህ መሠረት የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴው የኢህአዴግ ውህደት በአጀንዳነት እንዲያዝ ድምፅ ሰጥቷል። ከታች በምስሉ ላይ እንደሚታየው ዶ/ር ደብረፂዮንን ጨምሮ የህወሓት አመራሮች የኢህአዴግ ውህደት የመወያያ አጀንዳ መሆን የለበትም በሚል ተቃውመዋል። ሆኖም ግን የሥራ አስፈፃሚው ኮሚቴው በአብላጫ ድምፅ በውህደቱ ላይ ለመወያየት ወስኗል። ይህን ተከትሎ ኮሚቴው የኢህአዴግ ውህደት አስፈላጊ ነው ወይስ አይደለም በሚለው ላይ መወያየት ጀምሯል። በ2ኛው አጀንዳ ላይ ምንአልባት ከምሳ ሰዓት በፊት ውሳኔ ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል። እስካሁን ድረስ ሲያራምድ ከነበረው አቋም አንፃር ህወሓት "የኢህአዴግ ውህደት አስፈላጊ አይደለም" የሚል አቋም ያራምዳል ተብሎ ይጠበቃል። በደረሰኝ መረጃ መሠረት 2ኛውን አጀንዳ የተቃወሙት ሰብሰባውን ለቅቀው ይወጣሉ። የውህደቱን አስፈላጊነት ያልተቀበለ ድርጅት ከውህደቱ በኋላ ፓርቲው ስለሚከተለው ፕሮግራምና አቅጣጫ ላይ የሚወያይበት ምክንያት የለም። በዚህ መሠረት በተለይ ህወሓት ከሰዓታት በኋላ ኢህአዴግን ለቅቆ ይወጣል ማለት ነው።
I am just curious to know what happened to this guy lately?
-
- Member+
- Posts: 8538
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ሰበር ዜና: ዛሬ ህወሓት ኢህአዴግን ለቆ ይወጣል!!!!
ሁገ መንግስታችን ዩከበር ነው ኡኡኡያልን ያለነው።
-
- Senior Member
- Posts: 12671
- Joined: 02 Aug 2018, 22:59
-
- Senior Member
- Posts: 11844
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Re: ሰበር ዜና: ዛሬ ህወሓት ኢህአዴግን ለቆ ይወጣል!!!!
Do you want to see his armpit or what? Showing his pointy finger would suffice.
DefendTheTruth wrote: ↑17 Nov 2019, 18:06I logged in today to see if there was an answer to my question here and found none. Still I am interested to know why Obbo Lemma Megersa was sort of raising his hands half-heatedly?
I am just curious to know what happened to this guy lately?
-
- Senior Member
- Posts: 12671
- Joined: 02 Aug 2018, 22:59
-
- Member+
- Posts: 9536
- Joined: 23 Jul 2015, 06:10
-
- Member+
- Posts: 9536
- Joined: 23 Jul 2015, 06:10
-
- Member+
- Posts: 8538
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ሰበር ዜና: ዛሬ ህወሓት ኢህአዴግን ለቆ ይወጣል!!!!
The money dictator Abiy will give to Tigray is not even enough to buy whiskey for our TPLF leaders. I say lets start Salsay Weyane, or Weyane III.
-
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
-
- Member+
- Posts: 8538
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ሰበር ዜና: ዛሬ ህወሓት ኢህአዴግን ለቆ ይወጣል!!!!
ዳውን ዳውን ኢህአዴግ !
ዳውን ዳውን ኢህአዴግ !
ዳውን ዳውን ኢህአዴግ !
ዳውን ዳውን ኢህአዴግ !
ዳውን ዳውን ኢህአዴግ !
-
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
-
- Member
- Posts: 3976
- Joined: 05 Nov 2019, 10:39
Re: ሰበር ዜና: ዛሬ ህወሓት ኢህአዴግን ለቆ ይወጣል!!!!
Please wait, video is loading...
-
- Member+
- Posts: 9918
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ሰበር ዜና: ዛሬ ህወሓት ኢህአዴግን ለቆ ይወጣል!!!!
There was a reason behind the half-heartedly raising of his tinny hands. Guud iko new zendero!DefendTheTruth wrote: ↑17 Nov 2019, 18:06I logged in today to see if there was an answer to my question here and found none. Still I am interested to know why Obbo Lemma Megersa was sort of raising his hands half-heatedly?DefendTheTruth wrote: ↑16 Nov 2019, 16:34Is the guy next to Ato Gedu Andergachaw (on his left side) obbo Lemma Megerssa? I just couldn't tell with 100% certainity if it is he.Ejersa wrote: ↑16 Nov 2019, 10:10በፎቶው ላይ እንደሚታየው የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት በአንድ የውሳኔ ሃሳብ ላይ ድምፅ እየሰጡ እንደሆነ መገመት ይችላል። ይሁን እንጂ ለግማሽ ሰዓት ያህል መረጃዎችን ሳነፈንፍ ከቆየሁ በኋላ አጀንዳው ንና ኮሚቴው ያስተላለፈው ውሳኔን አስመልክቶ መረጃ ደርሶኛል። የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ እያካሄደ ባለው ስብሰባ በ3 ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል። 1ኛ) የኢህአዴግ ውህደት የውይይቱ አጀንዳ ይሁን-አይሁን በሚለው ላይ፣ 2ኛ) የኢህአዴግ ውህደት አስፈላጊ ነው ወይስ አይደለም በሚለው ላይ እና 3ኛ) ከውህደቱ በኋላ ፓርቲው የሚመራበት ፕሮግራም ላይ ተወያይቶ ውሳኔ ያሳልፋል። በዚህ መሠረት የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴው የኢህአዴግ ውህደት በአጀንዳነት እንዲያዝ ድምፅ ሰጥቷል። ከታች በምስሉ ላይ እንደሚታየው ዶ/ር ደብረፂዮንን ጨምሮ የህወሓት አመራሮች የኢህአዴግ ውህደት የመወያያ አጀንዳ መሆን የለበትም በሚል ተቃውመዋል። ሆኖም ግን የሥራ አስፈፃሚው ኮሚቴው በአብላጫ ድምፅ በውህደቱ ላይ ለመወያየት ወስኗል። ይህን ተከትሎ ኮሚቴው የኢህአዴግ ውህደት አስፈላጊ ነው ወይስ አይደለም በሚለው ላይ መወያየት ጀምሯል። በ2ኛው አጀንዳ ላይ ምንአልባት ከምሳ ሰዓት በፊት ውሳኔ ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል። እስካሁን ድረስ ሲያራምድ ከነበረው አቋም አንፃር ህወሓት "የኢህአዴግ ውህደት አስፈላጊ አይደለም" የሚል አቋም ያራምዳል ተብሎ ይጠበቃል። በደረሰኝ መረጃ መሠረት 2ኛውን አጀንዳ የተቃወሙት ሰብሰባውን ለቅቀው ይወጣሉ። የውህደቱን አስፈላጊነት ያልተቀበለ ድርጅት ከውህደቱ በኋላ ፓርቲው ስለሚከተለው ፕሮግራምና አቅጣጫ ላይ የሚወያይበት ምክንያት የለም። በዚህ መሠረት በተለይ ህወሓት ከሰዓታት በኋላ ኢህአዴግን ለቅቆ ይወጣል ማለት ነው።
I am just curious to know what happened to this guy lately?
Lencho Leta Lemma Gobez new selew, yemeyadergewun ata meselegn.
https://amharic.voanews.com/a/lemma-int ... 86743.html
Ato Lemma, ኢትዮጵያ ሱስ ናት የት ገባ?
-
- Member+
- Posts: 9918
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ሰበር ዜና: ዛሬ ህወሓት ኢህአዴግን ለቆ ይወጣል!!!!
It is in fact more than a puzzle to here Obbo Lemma Megersa speak in such an eloquont and statemanly way and turn around and clami the interview he recently gave to VOA.
He spoke the following before some months.
https://www.facebook.com/sabsibjimm/vid ... 193178115/
There must have been some influence on him (external or internal) to turn and make the following views in the voa interview.
https://amharic.voanews.com/a/lemma-int ... 86743.html
He spoke the following before some months.
https://www.facebook.com/sabsibjimm/vid ... 193178115/
There must have been some influence on him (external or internal) to turn and make the following views in the voa interview.
https://amharic.voanews.com/a/lemma-int ... 86743.html