Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ታክቲክ ማለት ይህ ነው፦ የኦጋዴንያን ነፃነት በኦብነግ ለማስመለስ ሶዴፖን፣ ኦሮሚያ በቄሮ ነጻ እንድትወጣ አብይን የኦፒዲኦ ሊቀመንበር ማድረግና ከሀበሻ ጋር መቆመር ማለት ነው።

Post by AbebeB » 15 Nov 2019, 16:52

ታክቲክ ማለት ይህ ነው፦ የኦጋዴንያን ነፃነት በኦብነግ ለማስመለስ ሶዴፖን፣ ኦሮሚያ በቄሮ ነጻ እንድትወጣ አብይን የኦፒዲኦ ሊቀመንበር ማድረግና ከሀበሻ ጋር መቆመር ማለት ነው።

የሚንሊክ ርዝራዦችን ፖለቲካ በቀላሉ መገላገል ሲቻል ምን ሌላ ጣጣ ውስጥ ይወስደናል። ለነገሩ ፌንጣ ብትቆጣ ጥርስዋን ጥላ ሄደች ስለሆነ በጥፊ መወልወልም ቀጣይ አማራጭ ሊሆን ይችላል።

Link:

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ታክቲክ ማለት ይህ ነው፦ የኦጋዴንያን ነፃነት በኦብነግ ለማስመለስ ሶዴፖን፣ ኦሮሚያ በቄሮ ነጻ እንድትወጣ አብይን የኦፒዲኦ ሊቀመንበር ማድረግና ከሀበሻ ጋር መቆመር ማለት ነው።

Post by AbebeB » 18 Nov 2019, 13:27

ኦብነግ ኦጋዲንያን በሚመለከት በአፀደቀው የግንዛቤ ሮፓርት (declaration on status quo) የሀበሻ መንጫጫት ቶሎ ያቆማል ብዬ አላሰብኩም ነበር፡፡ እንካን እንደተለመደው ለረጅም ጊዜ መጮህ ለራሳቸውም መናገር የፈለጉ አይመስልም፡፡ እንደህ ነው የአቅኝ መጨረሻ፡፡

Post Reply