Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

@ESAT/Ethio 360: ስለ ዓላማችሁ መሞት መርዶ እንንገራችሁ፡ ተጠረርታችሁ ሰሞኑን ሙሾ ተቀመጡ!

Post by AbebeB » 15 Nov 2019, 10:22

ወደ ፈራችሁት ግን ወደማይቀረው ግባችን እየገሰገስን ነው፡፡ በግልጽ ነው የምንነግራችሁ፡፡ ኦነግ (Oromo Liberation Front) የምርጫ ቦርድ ዕውቅና አግኝቶ ሠርቲፊከት ተቀብሏል፡፡

የነፍጠኛ ልጆች በተለይም በሚድያዎቻችሁ (esat/ethio 360) ላይ የምትሰሩት ከእንግዲህ ኦነግ ስንት ነው እነ እግለም የሚመሩት ኦነግ እያላችሁ ማላዘን ሳይሆን የሚጠነቅባችሁ፤ እኔም ኦነግ ነኝ፣ ኦሮሚያ ነጻ ትውጣ በማለት መታገል ብቻ ነው፡፡

መጀመርያ ግን ታድያ ከሰሞኑ ተጠራርታችሁ ሙሾ ተቀምጡና እርማችሁን አውጡ፡፡ ከላይ ለጠቀስኩት የወደፊት ትግል መስመር ይጠቅማችኃል፡፡

eden
Member+
Posts: 9267
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Re: @ESAT/Ethio 360: ስለ ዓላማችሁ መሞት መርዶ እንንገራችሁ፡ ተጠረርታችሁ ሰሞኑን ሙሾ ተቀመጡ!

Post by eden » 15 Nov 2019, 10:30

Why OLF registered again? I thought OLF existed before being expelled by TPLF/ EPRDF

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: @ESAT/Ethio 360: ስለ ዓላማችሁ መሞት መርዶ እንንገራችሁ፡ ተጠረርታችሁ ሰሞኑን ሙሾ ተቀመጡ!

Post by AbebeB » 15 Nov 2019, 10:58

eden wrote:
15 Nov 2019, 10:30
Why OLF registered again? I thought OLF existed before being expelled by TPLF/ EPRDF
For the same reason Ginbot 7 and other Amharic parties that officially existed even before TPLF are still waiting to get certified. The graceful and muscled parties such as OLF and ONLF are now recognized.It appears willy nilly for Abiy's Amhara regime to recognize these twp parties.

Post Reply