Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3976
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

ሰበር ዜና:- ጳጳሱ ከህወሓት ትዕዛዝ ይቀበላሉ‼

Post by Ejersa » 14 Nov 2019, 17:56

በእርግጥ ይህን መረጃ ማመን በጣም ከባድ ነው። በተለይ ደግሞ ለኦርቶዶክስ ክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ነገሩ በጣም አሳሳቢ እንደሚሆን መገመት ይቻላል። ነገር ግን እውነታውን አውቆና ተቀብሎ ከመሄድ በስተቀር የተሻለ አማራጭ ያለ አይመስለኝም። የመረጃው ምንጭ ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ብቻ ሳይሆኑ በቤተክርስቲያኗ አስተዳደር ረገድ ከፍተኛ የአመራር ደረጃ ላይ ያሉና የጳጳሱ የቅርብ ሰው ናቸው። ጉዳዩን ለረጅም ግዜ በውስጣቸው ይዘው መቆየታቸውን እና አሁን ላይ ግን የማይመለስበት ደረጃ ላይ መድረሱን በመግለፅ የኢትዮጵያ ህዝብ፣ በተለይ ደግሞ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ምዕመናን እና የሃይማኖቱ ተከታዮች እውነታውን ማወቅ ስላለባቸው ጉዳዩን ይፋ ለማውጣት መገደዳቸውን ገልጸዋል። ይህ ሀገርና ህዝብ ማወቅ አለበት ያሉት መረጃ "የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ከህወሓት የሥራ አስፈፃሚ አባላት ትዕዛዝና መመሪያ ይቀበላሉ" የሚል ነው።

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያ ትዕዛዝና መመሪያ የሚቀበሉት በፌዴሬሽን ምክር ቤት ሰብሳቢ ከሆኑት ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂም እንደሆነ ገልፀዋል። ወ/ሮ ኬሪያ ከአቶ ጌታቸው አሰፋ፣ ጌታቸው ረዳ ወይም አስመላሽ ወ/ስላሴ የተላከውን ትዕዛዝና መመሪያ ተቀብላ ለጳጳሱ እንደምታደርስ ታውቋል። ጳጳሱ ደግሞ ከህወሓቶች የተላለፈው ትዕዛዝና መመሪያ በቤተክርስቲያኗ ሲኖዶስ ተቀባይነት አግኝቶ ተግባራዊ እንዲያደርግ በተደጋጋሚ ግፊትና ጫና እንደሚያደርጉ ተገልጿል። በዛሬው ዕለት ከሁሉም ክልሎች በተለይ በትግራይ ክልል ሰላምና መረጋጋት መኖሩንና ችግሩ ያለው በኦሮሚያና አማራ ክልሎች ላይ መሆኑን በመጥቀስ መንግስት በሁለቱ ክልሎች ላይ የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ ማወጅ አለበት በሚል ከፍተኛ ጫና እና ግፊት እያደረጉ መሆኑ ታውቋል። በእርግጥ ከሁሉም ክልሎች በተለየ በትግራይ ክልል ሰላምና መረጋጋት መኖሩ የሚያሳየው የተቀሩትን ክልሎች እየበጠበጠ ያለው ትግራይ ውስጥ የመሸገው የማፍያ ቡድን መሆኑን ነው። ከዚህ ማፍያ ቡድን መመሪያና ትዕዛዝ ተቀብሎ በተለይ በአማራና ኦሮሚያ ላይ ብቻ የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ እንዲታወጅ ግፊትና ጫና ማድረግ የሰይጣን መልዕክተኛ ከመሆን ተለይቶ አይታይም።

Halafi Mengedi
Senior Member+
Posts: 45803
Joined: 30 May 2010, 23:04

Re: ሰበር ዜና:- ጳጳሱ ከህወሓት ትዕዛዝ ይቀበላሉ‼

Post by Halafi Mengedi » 14 Nov 2019, 17:59

First your wiki luetiw leak is your woslata brain. Second, whose order does he have to take and why not appoint your own Ganja priest for your kilil???
Last edited by Halafi Mengedi on 14 Nov 2019, 19:55, edited 1 time in total.

Ejersa
Member
Posts: 3976
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: ሰበር ዜና:- ጳጳሱ ከህወሓት ትዕዛዝ ይቀበላሉ‼

Post by Ejersa » 14 Nov 2019, 18:21

Mr. Yeweyane Wekil! You didn't even grasp the concept before you wrote your insult. When are you people from Tigray listen other ethnic groups. While you had power, you used to undermine the Oromo people & now you are praising us in order to implement your evel missions. The Oromo people is well aware of your objectives & will not be fooled like the 1985 situation.
Ejersa wrote:
14 Nov 2019, 17:56
በእርግጥ ይህን መረጃ ማመን በጣም ከባድ ነው። በተለይ ደግሞ ለኦርቶዶክስ ክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ነገሩ በጣም አሳሳቢ እንደሚሆን መገመት ይቻላል። ነገር ግን እውነታውን አውቆና ተቀብሎ ከመሄድ በስተቀር የተሻለ አማራጭ ያለ አይመስለኝም። የመረጃው ምንጭ ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ብቻ ሳይሆኑ በቤተክርስቲያኗ አስተዳደር ረገድ ከፍተኛ የአመራር ደረጃ ላይ ያሉና የጳጳሱ የቅርብ ሰው ናቸው። ጉዳዩን ለረጅም ግዜ በውስጣቸው ይዘው መቆየታቸውን እና አሁን ላይ ግን የማይመለስበት ደረጃ ላይ መድረሱን በመግለፅ የኢትዮጵያ ህዝብ፣ በተለይ ደግሞ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ምዕመናን እና የሃይማኖቱ ተከታዮች እውነታውን ማወቅ ስላለባቸው ጉዳዩን ይፋ ለማውጣት መገደዳቸውን ገልጸዋል። ይህ ሀገርና ህዝብ ማወቅ አለበት ያሉት መረጃ "የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ከህወሓት የሥራ አስፈፃሚ አባላት ትዕዛዝና መመሪያ ይቀበላሉ" የሚል ነው።

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያ ትዕዛዝና መመሪያ የሚቀበሉት በፌዴሬሽን ምክር ቤት ሰብሳቢ ከሆኑት ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂም እንደሆነ ገልፀዋል። ወ/ሮ ኬሪያ ከአቶ ጌታቸው አሰፋ፣ ጌታቸው ረዳ ወይም አስመላሽ ወ/ስላሴ የተላከውን ትዕዛዝና መመሪያ ተቀብላ ለጳጳሱ እንደምታደርስ ታውቋል። ጳጳሱ ደግሞ ከህወሓቶች የተላለፈው ትዕዛዝና መመሪያ በቤተክርስቲያኗ ሲኖዶስ ተቀባይነት አግኝቶ ተግባራዊ እንዲያደርግ በተደጋጋሚ ግፊትና ጫና እንደሚያደርጉ ተገልጿል። በዛሬው ዕለት ከሁሉም ክልሎች በተለይ በትግራይ ክልል ሰላምና መረጋጋት መኖሩንና ችግሩ ያለው በኦሮሚያና አማራ ክልሎች ላይ መሆኑን በመጥቀስ መንግስት በሁለቱ ክልሎች ላይ የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ ማወጅ አለበት በሚል ከፍተኛ ጫና እና ግፊት እያደረጉ መሆኑ ታውቋል። በእርግጥ ከሁሉም ክልሎች በተለየ በትግራይ ክልል ሰላምና መረጋጋት መኖሩ የሚያሳየው የተቀሩትን ክልሎች እየበጠበጠ ያለው ትግራይ ውስጥ የመሸገው የማፍያ ቡድን መሆኑን ነው። ከዚህ ማፍያ ቡድን መመሪያና ትዕዛዝ ተቀብሎ በተለይ በአማራና ኦሮሚያ ላይ ብቻ የአስቸኳይ ግዜ አዋጅ እንዲታወጅ ግፊትና ጫና ማድረግ የሰይጣን መልዕክተኛ ከመሆን ተለይቶ አይታይም።

Barara
Member
Posts: 6
Joined: 16 Mar 2019, 11:19

Re: ሰበር ዜና:- ጳጳሱ ከህወሓት ትዕዛዝ ይቀበላሉ‼

Post by Barara » 14 Nov 2019, 19:23

ከወንጀሉ ጀርባ ሆኖ የሚሠራ ሰው የማስመሰል ውንጀላ ነው። በኦሮምያ ጽንፈኞች ቤተክርስቲያን መቃጠሏን ምእመኗ በሰው አውሬዎች መታረዳቸው ሀቅ ነው ። ይህን የሚያስቆም የመንግሥት አካል ባለመኖሩ ለምእመኑ ይፋ ማድረጋቸው የሀይማኖት አባትነት ግዴታቸው ነው። የቤተክርስቲያንን ጥቃት ለማስቆም ወያኔ ቀርቶ ከሰይጣንም ቢሆን መመሪያ ቢቀበሉ ከብጹዕነታቸው ጎን እንሰለፋለን። አሁን ያለው የኦሮምያ አመራር አእምሮው በብሄር ከመታወሩም በላይ ይሄኛው ከዚህ ይሻላል በማይባልበት ደረጃ አእምሮው ጠቦ ጠቦ ስለሄደ ከመንደሩ ውጭ አስቦ መፍትሄ መስጠት ወይም ህግና ደንብ ማሰከበር ተስኖት ሀገሪቱን ለእልቂት እያዘጋጃት ኘው። ስለዚ ቤተክርስቲያንን ለማዳን ወደ ትጥቅ ትግል መሄድ አቡኑ አይጠበቅባቸው። ከክርስቲያን ወንድሞቻችን ከወያኔዎችም ገር ቢሆን መመሪያ ተቀብሎ ሰለምን ማስፈን አንዱ አማራጭ መሆኑ ወንጀል ሣይሆን ሊታሰብበት የሚገባ ጉዳይ ነው።

Barara
Member
Posts: 6
Joined: 16 Mar 2019, 11:19

Re: ሰበር ዜና:- ጳጳሱ ከህወሓት ትዕዛዝ ይቀበላሉ‼

Post by Barara » 14 Nov 2019, 19:27

ከወንጀሉ ጀርባ ሆኖ የሚሠራ ሰው የማስመሰል ውንጀላ ነው። በኦሮምያ ጽንፈኞች ቤተክርስቲያን መቃጠሏን ምእመኗ በሰው አውሬዎች መታረዳቸው ሀቅ ነው ። ይህን የሚያስቆም የመንግሥት አካል ባለመኖሩ ለምእመኑ ይፋ ማድረጋቸው የሀይማኖት አባትነት ግዴታቸው ነው። የቤተክርስቲያንን ጥቃት ለማስቆም ወያኔ ቀርቶ ከሰይጣንም ቢሆን መመሪያ ቢቀበሉ ከብጹዕነታቸው ጎን እንሰለፋለን። አሁን ያለው የኦሮምያ አመራር አእምሮው በብሄር ከመታወሩም በላይ ይሄኛው ከዚህ ይሻላል በማይባልበት ደረጃ አእምሮው ጠቦ ጠቦ ስለሄደ ከመንደሩ ውጭ አስቦ መፍትሄ መስጠት ወይም ህግና ደንብ ማሰከበር ተስኖት ሀገሪቱን ለእልቂት እያዘጋጃት ኘው። ስለዚ ቤተክርስቲያንን ለማዳን ወደ ትጥቅ ትግል መሄድ አቡኑ አይጠበቅባቸው። ከክርስቲያን ወንድሞቻችን ከወያኔዎችም ገር ቢሆን መመሪያ ተቀብሎ ሰለምን ማስፈን አንዱ አማራጭ መሆኑ ወንጀል ሣይሆን ሊታሰብበት የሚገባ ጉዳይ ነው።

Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

Re: ሰበር ዜና:- ጳጳሱ ከህወሓት ትዕዛዝ ይቀበላሉ‼

Post by Maxi » 14 Nov 2019, 19:48

ይህን የተሳሳተ መረጃ እያሰራጨ ያለው ሰሞኑን በጋላ አብይ አሀመድ እየሰራ ላለው የካድሬነት ስራ በ500 ሺህ ብር መኪና የተገዛለት ስዮም ተሾመ የሚባል ጉማሬ ነው።

የስዮም ተሾመ ዋና አላማው በአክራሪ የኦሮሞች እየተደረገ ያለው የህዝብ እና የቤክርስቲያ ቃጠሎ እና ውድመት አቅጣጫ ለማስቀየር ነው።

አሁን በኦሮምያ ክልል በዮንቨርስቲ ተማሪዎች ላይ እየተደረገ ያለው ግድያ እና እንዲሁም በቤተክራስቲያናት ላይ እየተፈፀመ ያለው ቃጠሎ ሙሉ በሙሉ እየተደረገ ያለው አክራሪ ኦሮሞዎች ነው።
በአክራሪ ኦሮሞዎች እየተፈፀመ ያለው ዘግናኝ ግድያ እና ቃተሎ በወያኔ ማላከክ አይቻልም። ፋሽሽቱ ወያኔን የምንከስበት በርካታ ምክንያቶች ቢኖሩንም በአክራሪ ኦሮሞች እየትፈጸመ ያለው ግድያ እና ቃጠሎ ግን በወያኔ ማላከክ አይቻልም።

በኦሮምያ እየተደረገ ላለው ጥቃት እና ቃጠሎ ዋና ተጠያቂው አብይ አህመድ፣ ኦህዴድ፣ ጃዋር መሀመድ ና የሚመሩት ቄሮ የሚባል የአረመኔዎች መንጋ ብቻ ነው!!!

TGAA
Member+
Posts: 5624
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ሰበር ዜና:- ጳጳሱ ከህወሓት ትዕዛዝ ይቀበላሉ‼

Post by TGAA » 14 Nov 2019, 20:46

At this critical juncture to smear pope's work is uncalled for. He has shown made his stand clear to the government officials that they are part of the problem for not stopping this anti-Orthodox champagne. He called them that they are lier who say one thing in his office and do another when they are out. He is working hard to consolidate the church within the country and the churches in Europe and America and carbian countries, so while he does that to accuse him that he works on the behest of weyane is really outrageous. At this time what church need is support, whoever is concocting this kind of unverified news is not for but against the Ethiopian Orthodox church. The Pop's work not where they come from should be the measuring stick. We can't cure weyanes disease with weyane medicine. whoever disseminating this kind of innuendo is siding with the enemies of the church,

Revelations
Senior Member+
Posts: 33713
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: ሰበር ዜና:- ጳጳሱ ከህወሓት ትዕዛዝ ይቀበላሉ‼

Post by Revelations » 14 Nov 2019, 21:04

በዝምታ ከጠበቅነው ነገ አቢይ አህመድ በካድሬዎቹን ልኮ "ጳጳሱ ቤተ ክርስቲያን አቃጠሉ" ይለናል :: ቀውጢ ቀን ስትደርስ ብዙ ታስቀባጥራለች!

Post Reply