Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

አስፋዉ እና ራኬብ በስኬት ጨዋታ ያደረጉት አዝናኝ ቆይታቸዉ ከእሁድን በኢቢኤስ

Post by Ethoash » 14 Nov 2019, 17:03




እንደምታውቁት እኔ በሁሉም ነገር ኤክስፕርት በመሆኑ ለዚህ መልስ አለኝ ።

በጣም ቀላል ነው ምንጣፍ ላይ መለማመድ ነው መጀመሪያ
ሁለተኛ በረት ዘንግ ወይም መደገፊያ ካለ እሱን ተደግፎ መለማመድ ይቻላል
ሌላም ቡዙ ዘዴዎች ተፈላስፌ ነበር ግን ምን ያረጋል ። ይህ ቪድዬ ባይተላልፍ ይሻል ነበር እንዴት ተደርጎ ነው እንግዲህ ደምበኞችን የሚስቡት በሰው እየተደገፈ መሆን የለብትም ። ባልጣች ከሆኑ ትናንሽ ልጆችን ማስለመድ ይሻላል
መሬቱም ጣውላውም በጣም አዳልጭ ባይሆን ስሚንቶ ቢሆን በሁለት በኩል የብረት ዘንግ መደገፊያ ካለው መሬቱ እንደኮሮኮንጂ ከሆን የማዳለጥ ነገር ስለማይኖረው ለለማጅች ይመረጣል። ስሚንቶ ስል ታድያ መንገድ ላይ ነው እነዚህ ወጥተው የሚነዱት ነገርዬውን ስለዚህ ምንም አትደንግጡ ውጭ በሲሚንቶ አለማምዶ ወደዚህ ማምጣት ነው። ይህ እኮ የላማጆች አይመስለኝም ።

ረዳቷን ከማቀፍ እራሷ እስኬቱን አርጋ አንደተሳቢ ከፊት ሆና እነሱ ከዋላ መጎተት ይሻላል።

በዚይህ ላይ ቀሚስ ለምንደነው የሚለብሱት ኢሊፎርም መኖር አለብት። በአጭሩ ህፃናትን ነበር ማስልጠን ፣ ትልቅ በጣም ይከብዳል ። በዛም በለው በዚህ በጣም ነው ደስ ያለኝ ይህ ነገር አዲስ በመኖሩ