Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3976
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

የህወሓት ጎማዎች ስም ዝርዝር‼

Post by Ejersa » 13 Nov 2019, 18:12

በማንኛውም አግባብ ቢሆን ከህወሓት ጥምረት መፍጠር የእነሱ አገልጋይና መገልገያ ከመሆን የዘለለ ሚና የለውም። ጃዋር መሃመድ ልክ እንደ ቀድሞ የንቅናቄው ሞተር ሆኖ የሚቀጥል መስሎታል። ነገር ግን ህወሃቶች የሚፈልጉት አጋር ሳይሆን አገልጋይ ነው። ጃዋር መሃመድ ከህወሓቶች ጋር የፈጠረው ጥምረት ላለፉት አመታት ከእነሱ ጋር በመሆን የኢትዮጵያን ህዝብ ሲጨቁኑ አሊያም የጭቆና ፈረስ ሆነው ሲያገለግሉ ከነበሩት አንዱ መሆኑን በተግባር አረጋግጧል። ከጃዋር በተጨማሪ የህወሓት ጎማ ሆነው ከሚያገለግሉት የፖለቲካ ቡድኖችና ፖለቲከኞች ውስጥ የሚከተሉትን በግንባርቀደምትነት መጥቀስ ይቻላል፦
👉አየለ ጫሚሶ - ቅንጅት፣
👉መስፍን ሽፈራው - መኢብን፣
👉ትግስቱ አወል - አንድነት ፖርቲ፣
👉አላምረው ይርዳው ከአገው ሸንጎ፣
👉የጌዲዮ ህዝቦች ደሞክራሲ ድርጅት፣
👉ዶክተር ሚሊዮን - ሲአን፣
👉ዶ/ር ሙሉጌታ በአካሉ (ስሙ ያልተለየ የሲዳማ ድርጅት)
👉ኦሞ ህዝቦች ዴሞክራሲ ህብረት፣
👉የገዳ ስርዓት አራማጅ ፓርቲ፣
👉ወላይታ ዴሞክራሲያዊ ፖርቲ፣
👉የአፋር ፓርቲ "አርዱፍ"፣
👉አፋር ዴሞክራሲ ፓርቲ፣
👉የአርጎባ ፓርቲ፣
👉የቅማንት ዴሞክራሲ ድርጅት፣