Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3976
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

የህወሃት የመገንጠል ስብከት (ቅስቀሳ)

Post by Ejersa » 13 Nov 2019, 09:05

ህወሃት በዛሬው ቀን 3/3/2012 ዓ/ም የሚሰሙዋትን ታማኞችን ሰብስባ የመገንጠል ስብከት (ቅስቀሳ) የሚያደርጉ ማሳሰቢያ ስትሰጥ ውላለች።የተሰጠው አጭር ስልጠና ህወሓት ከእኩያዎችዋ ጋር በመሆን ምርጫ ለማካሄድ ህግ ስለሚደግፋት ይሄንን ለመተግበር እራሳችን በእራሳችን እንድናስተዳድርና የመገንጠል መብታችን ለማረጋገጥ የምንችለው ሁሉ ማድረግ አለብን።ይህንን የሚያግዝ መቀስቀስና ማነሳሳት እናድርግ የሚል የሚገኝበት ሲሆን የሚደረገው ምርጫ ደግሞ ነፃነት ወይም ባርነት በሚል አማራጭ መሆኑን በስብሰባው የዋሉት እየተናገሩ ነው"

Halafi Mengedi
Senior Member+
Posts: 45806
Joined: 30 May 2010, 23:04

Re: የህወሃት የመገንጠል ስብከት (ቅስቀሳ)

Post by Halafi Mengedi » 13 Nov 2019, 11:35

You are talking all stakeholders or ethnic the union owners agreed and signed in 1991 and everyone has the right to do what is good for them. No ethnic want to live they way you want to them but the way they want it. No one is forcing how you want to live and with whom you want to live and you have that obligation to respond in kind too. Do you understand if you have something in your brain to think and smell and react accordingly???

Post Reply