Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3976
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

የህወሃት አባት አብዮታዊ ኢ ዴሞክራሲ አይዲዮሎጂ ስርአተ ቀብር መጪው ቅዳሜ በኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ በመዲናችን አ/አበባ ይፈፀማል!

Post by Ejersa » 12 Nov 2019, 13:16

ህወሃቶች በአባታቸው ቀብር ላይ ይገኛሉ አይገኙም የታወቀ ነገር የለም። ኮትኩቶና ተንከባክቦ ያሳደገ ወላጅ አባት ከነ ሂወቱ ሲቀብሩት ማየት የባሰ ውርዴት ነው አይ ግዜ ደጉ።