ይሄነው ወልዲያ የኛ የሚሉት ወንጀለኛ የለም በህግ በፍትህ ቀልድ የለም ያጠፋ በህግ ፍርዱን ያገኛል!
-
- Member
- Posts: 3976
- Joined: 05 Nov 2019, 10:39
Re: ሰበር ዜና: የወልዲያ ህዝብ የወንድሞቹን ገዳይ ሊያወግዝ ወጣ!
In the mean time, Gabisa & the KMN are fueling the incident!
-
- Member
- Posts: 3976
- Joined: 05 Nov 2019, 10:39
-
- Member
- Posts: 608
- Joined: 12 Dec 2018, 12:22
Re: ሰበር ዜና: የወልዲያ ህዝብ የወንድሞቹን ገዳይ ሊያወግዝ ወጣ!
This so called professor is an idiot. He has never has condemned when hundreds were killed in Oromia with mechas and other form of horrible things.
This is called double standard.
This is called double standard.
-
- Senior Member+
- Posts: 26144
- Joined: 20 Apr 2013, 20:24
Re: ሰበር ዜና: የወልዲያ ህዝብ የወንድሞቹን ገዳይ ሊያወግዝ ወጣ!
ካጋሌ is Tutsis part of root of the problem .. in the beginning the colonizer favor the Tutsis over the majority Hutu... the Tutsis think they immigrated from Ethiopia oromo ethnic region because the white told them so, so the Tutsis think they r better then the Hutu, they were abusing their power that is left them in power by white then the black Hutu revolted and took power and they start abusing the Tutus just like they were abused ... that is the story .. ካጋሌ was the abuser before he become victim... always read the full story..
ወርቃማው መለስም እኮ ልክ እንደ ካጋሜ ጋላ ብሎ መጥራትን ወንጀል አድርጎዋል። ግን ይህንን የካጋሜ ምሳሌ በተሳሳተ መንገድ ወስደህ የኦሮሞን የሱማሌን መኖር ለመካድ ብትፈልግ ተነቅቶብሀል ነው የምትባለው።
ካጋሜ እኮ በሕዝብ ፊት ቱትሱ ኢቱ ባላቹ አትጠራሩ ነው ያለው እንጂ ሌላ ምንም አላለም ጋላ እንደማለት ወይም አጋሜ እንደማለት ወይም ቡዳ ነፍጠኛ እንደማለት ነው የከለከለው እንጂ የሁለቱን መኖር አይደለም የከዳው