Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: መንግስት ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባል - የህሊና እስረኞች ጋዜጣዊ መግለጫ

Post by Ethoash » 12 Nov 2019, 08:30

Mereja.TV wrote:
12 Nov 2019, 07:50
https://youtu.be
Subscribe to Mereja Youtube Channel: https://bit.ly/2WbsDeL
አረ በናታቹሁ ጋዜጠኛ እያላቹሁ አትቀልዱብን ። ከየትኛው ኮለጅ ተምረው ነው ጋዜጠኛ የሆኑት ። የአማራ ነገር አራጋቢ ቢሉ አይቀልም ወይ። ለምን የወልታን ጋዜጠኛ አያታዩም አማሮቹንም ኦሮሞዎቹንም ሲጠቅቅ ላብ ላብ የሚያስለውን ። ለምን የለቲን ትቪ ጋዘጠኛ አታዩም እንዴት አርጋ ሁሉንም በእኩልነት ስታፋጥጥ ። ያነው ጋዘጠኛ እኔ እስክንደር ጋዜጠኛ ሲባል ያስቀኛል ። ምድረ ኮተት በሙሉ ጥላቻ ስላስፋፋ ጋዜጠኛ ሊባል አይገባውም ።

እኔ አንዳንዴ መለስ ልክ ነበር ወይ እንዜህን የወሬ መርዶ ነጋሪዎች ማስሩ። እስቲ አንድ ጋዜጠኛ ኢትዬዽያ ባይኖራት ምኑን ነው ይምንጎዳው ። ለወሬማ ብዙ ግዜ አለን የሚያስራ ነው ያጣነው እንጂ

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: መንግስት ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባል - የህሊና እስረኞች ጋዜጣዊ መግለጫ

Post by Meleket » 12 Nov 2019, 10:16

Ethoash wrote:
12 Nov 2019, 08:30
አረ በናታቹሁ ጋዜጠኛ እያላቹሁ አትቀልዱብን ። ከየትኛው ኮለጅ ተምረው ነው ጋዜጠኛ የሆኑት ። ....
ካብ ምህሮ፡ ኣእምሮ!:mrgreen: ሲሉ ያገራችን ሰዎች እውነት አላቸው። ለአብነት፦

http://www.minnesotaselassie.org/5k/ind ... 1926-1984)
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8C%B3 ... E%E1%8A%9E

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: መንግስት ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባል - የህሊና እስረኞች ጋዜጣዊ መግለጫ

Post by Ethoash » 12 Nov 2019, 14:10

here is another buda amhara ዻወሎስ ሞኞ ...

all my life i was admired him as intellectual and i bought all of his book ... then i come out to Western nation i found out he was cheating the whole thing he just copy and pretended he was collecting all his story one by one record of genius book...

then i notice he was wasting my time too.. no body need stupid record of genius book... this book is based on colonized mentality to ridicule colonized subject.. they will ask u who have the longest nail .. so u r stupid you start growing your nail..

do u know who has the longest mustache .. every time u see stupid question about record if u guess an Indian you will be right .. in this case Ram Singh, from Jaipur in Rajasthan state, India, proudly holds the Guinness World Record for the longest mustache with his impressive 18.5 foot long facial hair... i am dying laughing .. so one buda Amhara want to have the longest laugh and start laughing none stop .. he is making good living out of this stupidity but look ስንቱን ሚስኪን እንደሚያጃጅለው

when i go back to ዻወሎስ ሞኞ . he doesnt have kids because he is መሐን ..... if he is መሐን why in hell was not adopting because he was adopting the Amhara culture by forgetting his father is Eritrean ...(i am not sure but that is not my business he lived and died like amhara ) and failed .. this guy is single single handedly make king milk greater then life..

ዻወሎስ ሞኞ was four grade drop out which i dont deny his intelligent but he was one failed man when it come to his marriage he was alcoholic .. his wife stay with him because he loved him otherwise he did not give her a child he is drunk he waste his money ... he was total failure when it come to his personal life...

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: መንግስት ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባል - የህሊና እስረኞች ጋዜጣዊ መግለጫ

Post by Meleket » 14 Nov 2019, 04:05

Ethoash wrote:
12 Nov 2019, 14:10
here is ... ዻወሎስ ሞኞ ... all my life i was admired him as intellectual and i bought all of his book ... i dont deny his intelligent but ...
መቸም እንደ እርስዎ እንደ ወዳጃችን እንደ 'ጠቢቡ Ethoash' :mrgreen: ግንዛቤ፣ እምዬ ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው ጋዜጠኞች ለትውልድ ባበረከቱት አስተዋጽኦ፡ ለፍትህና ለህግ ልዕልና ስለሐቅ መራራ የግፍ ጽዋን በመጎንጨት በእምነትና በዓላማ ጽናት ሳያሰልሱ በመስራት፣ በሙያም ሆነ በስነምግባር ኧረ በትምህርትም ቢሆን ማን እንደ ድንቋና ብልኋ 'ሃገር አቀፋዊዋ' ጋዜጠኛ ሚሚ ስብሃቱ :mrgreen: እንዲሁም ማን እንደ 'ድምጠ መረዋውና ድንቁ የቦለቲካ ተንታኝ'፡ ማን እንደ ዳደ ደስታ :lol: እንደሚሉ ሳይታለም የተፈታ ሃቅ ነው። ምክንያቱም የእርስዎ መመዘኛ ምን እንደሆነ 'ታዋቂዉን የምስራቅ አፍሪቃ የታሪክ ተንታኝ' መምህር ገብረኪዳን ደስታን :mrgreen: መጠየቅ አያስፈልግምና!

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: መንግስት ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባል - የህሊና እስረኞች ጋዜጣዊ መግለጫ

Post by Ethoash » 14 Nov 2019, 07:39

ድንቋና ብልኋ ሃገር አቀፋዊዋ ጋዜጠኛ ሚሚ ስብሃቱ አቦቷ ብሔረ ፅጌን መስራች ነው ። ቡዳ የአንተ የተከበሩ አባት ህ መንጌ ወረስው እንጂ። በርግጠኝነት ነው እልሀለሁ አንተ ጥንብ ሽማጌሌ እዛ ብሔረ ፅጌ ነው ያገባሐው ። አባቷም እሷም ከጌዜያቸው ቀደመወ የተወለዱ እንቁ ልዕል ናቸው ምን ያረጋል ቡዳ አገር ላይ ተወልደው።

ያንተ ዻወሎስ ሞኞ ሚኒሊክን አግዝፎ ሲነግረን እጅ እና ጡት እንደቆረጡ አነገረንም አባይን ኤርትራን ጁቡቲን ለነጫጩባ መሽጣቸውን ያለምንም ክፍያ አንዳንዴም አልነገርንም። ደርቡሾች ሲወጉን አፄን ዬሐንስን አልረዳቸውም እመጣለሁ እያለ አስገደላቸው። ሚኒሊክ በጣም ከዳተኛ ነው ኤርትራኖችን እጅና እግራቸውን ቆርጦዋል ደግሞ አልቆረጤም በለኝ። ኦሮሞችንም ከአድዋ ደል በኋላ ጦሩን አዙሮ ወግቶቸዋል። አንዳንድ እሌሌ አገር አንድ ማረግ ፈልጎ ነው ይሉሀል። አገሩቱ አንድ ባት ሆን ኖሩ እንዴት ነበር የኦሮሞ ንጉስ ስራዊት የሚኒሊክ የላከለት ። ሚኒሊክ በስምምነት አገሪቱን አንድ አርጎ ቢሆን ቀስ በቀስ በውዴት ሌላውም ማህበሩ ወስጥ በመግባት እንስፋፋ ነበር ። እደሜ ለሚኒሊክ ቅምና በቀል አወረስን።

አሁን ዻወሎስ ሞኞ ጥፋቱ ሚኒሊክን ልክ እንደእግዛቤሔር ጥፋት እንዳማያረጉ ስሎዋቸው እኮ ነው ነገር የተበላሽው። በነገራችን ላይ ሚኒሊክ የሚነኩት በሙሉ መርዝ ነው ። ሳይችግራቸው ባህር ዛፍ አስመጥተው ። ለደርቅና ለችጋር አጋለጡን ባህር ዛፍ መርዝ ስላለው ምንም እንሰሳት አይበላውም ወፍ እንኮን አያርፍበትም ወይ ቤት አይስራበትም የመሬት መሽርሽር ጠንቅ ነው። ሰው አያውቅም እንጂ በየግዜው ለሚነሱ የጫካ እሳት ባህር ዛፍ ተጠያቁ ነው። ዘይት ስላለው በውስጡ ትንሽ ነው የሚበቃው ለመቀጣጠል ። እሳት ከያዘም ደግሞ እሳት ላይ ዘይት እንደመደፋት ነው ተያይዞ ነው የሚቀጣጠለው። ጉንዳን እንኮን ባህር ዛፍ ባለበት አያልፍም ።።። ዘይቱ ጥሩ ነው ቶሎ ይቀጠጣላል ትል ይሆናል ግን እናቶቻቸን እንጀራ ለመጋገር ፈልገው ባህር ዛፍ ሲያቃጥሉ ጭሹ ስለሚበዛ ሳንባ በሽተኛ የዓይን በሽተኛ ያረጋቸዋል ። አረ ስንቱ ። ትምህርት ቤት ቢከፍቱ ይስዕል ትምህርት ቤት ። ይሄው ለመቶ አምሳ አመት ስዓሊ በማምረት ያጃጅሉናል

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: መንግስት ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባል - የህሊና እስረኞች ጋዜጣዊ መግለጫ

Post by Meleket » 14 Nov 2019, 09:49

Ethoash wrote:
14 Nov 2019, 07:39
.... ጋዜጠኛ ሚሚ ስብሃቱ አቦቷ ብሔረ ፅጌን መስራች ነው ።....

ያንተ ዻወሎስ ሞኞ ሚኒሊክን አግዝፎ ሲነግረን እጅ እና ጡት እንደቆረጡ አነገረንም አባይን ኤርትራን ጁቡቲን ለነጫጩባ መሽጣቸውን ያለምንም ክፍያ አንዳንዴም አልነገርንም። ደርቡሾች ሲወጉን አፄን ዬሐንስን አልረዳቸውም እመጣለሁ እያለ አስገደላቸው። ሚኒሊክ በጣም ከዳተኛ ነው ኤርትራኖችን እጅና እግራቸውን ቆርጦዋል ደግሞ አልቆረጤም በለኝ። ኦሮሞችንም ከአድዋ ደል በኋላ ጦሩን አዙሮ ወግቶቸዋል። አንዳንድ እሌሌ አገር አንድ ማረግ ፈልጎ ነው ይሉሀል። አገሩቱ አንድ ባት ሆን ኖሩ እንዴት ነበር የኦሮሞ ንጉስ ስራዊት የሚኒሊክ የላከለት ። ሚኒሊክ በስምምነት አገሪቱን አንድ አርጎ ቢሆን ቀስ በቀስ በውዴት ሌላውም ማህበሩ ወስጥ በመግባት እንስፋፋ ነበር ። እደሜ ለሚኒሊክ ቅምና በቀል አወረስን።

አሁን ዻወሎስ ሞኞ ጥፋቱ ሚኒሊክን ልክ እንደእግዛቤሔር ጥፋት እንዳማያረጉ ስሎዋቸው እኮ ነው ነገር የተበላሽው። ....
ወዳጃችን 'ጠቢቡ Ethoash' ግር የተሰኙ ይመስላሉ? ጨዋታው እኮ ስለ ጋዜጠኛነትና የሙያ ስነምግባር፣ ለሐቅና ለፍትሕ ስትል ግፍን ለመጎንጨት ዝግጁ ስለመሆን ወዘተ ወዘተ ነበር። እኛ እንደ አብነት ይሆነን ዘንድ፡ በእርሶ መመዘኛ ጳውሎስ ኞኞን ካንቋሸሹ ድንቋንና ብልኋን አገር አቃፊዋን ጋዜጠኛ ሚሚ ስብሃቱን ዋነኛዋ እጩዎ እንደሚያደርጉ ስንገልጥ፣ እርስዎ ደግሞ ስለ አባቷና ስለ ብሄረ ጥጌ ያልተጠየቁትን ይመልሳሉ። ወጉ ስለ አባቷ መች ሆነና! :lol: ለመሆኑ ብሄረ ጥጌ በየትኛው የኢጦብያ ክፍል የሚገኝ ብሄር ነው? :lol: አዬ አንቺ ኢስጦብያ ጥጌ የሚባል ብሄርም አለሽ? ብለን አንጠይቀዎትም! :lol: ‘መንጌ’ ያሉት ሰውዬ ያገሬ ሰዎች እየደሰቁና ወቅጠው ወቅጠው ዚምቧቡዌ እንሄድ ያስገደዱት የወይዘሮ ውባንቺ ባለቤት ነውን? እያልንም አንጠይቀዎትም። የጨዋታው ቁምነገር እርሱ ስላልሆነ። :mrgreen:

ወዳጃችን ጠቢቡ Ethioash ሚኒልክ ጣልያንንም ሆነ ዮሃንስን እንዲሁም ወዘተን ከዘዴኛይቱ ጣይቱ ጋር እየተማከረ በጥበብና በብልሃት በልጧቸው የሚያዋጣውን አርጎ የዛሬ ምናምን ዓመታት ታሪክ ሰርቶ አልፏል። ጣልያኖችንና ከጣልያን ጋር የተሰለፉ የተለያዩ አገር ዜጎችን አድዋ ላይ ደህና አድርጎ ደፍጥጧቸዋልእንደሚታወቀውም በራስ መንገሻ መሰሪ ምክርም የጣልያን አሽከር የነበሩ ባንዶችን እግርና እጅ ቆርጧል ሲባል እንሰማለን! የርስዎ የዮሃንሱ አሽከር ሸቃ አሉላ ባገሬ ኩናማዎችና ናራዎች ላይ ያደረሰውን ግፍ ግን እርስዎ የት ያውቁትና! ብዙ ስላልተነገረለትና ስላልተለፈፈለት እንጂ ሚኒልክ ፈጽሞታል ከሚሉት ግፍ የገዘፈ ግፍ ዮሃንስና አሉላ በምድሪ ባሕሪ መፈጸማቸውን የማናቅ እንዳይመስልዎ!

ሚኒልክን ‘ከነጮች” ጋር ዶለተ ብለው ሲወነጅሉ፡ እርስዎ ወዳጃችን ጠቢቡ Ethoash የሚመኩባቸው ዮሃንስስ ቢሆን እንደ የልጅልጆቻቸው እንደ ወያኖቹ ለሃያላን አገሮች ተላላኪ ባንዳ እማደል የነበሩት! ዮሃንስ ለእንግሊዝ አገልጋይ ሆነው እንግሊዞችን መርተው አባ ታጠቅ ካሳን ልክ እንደ አንድ አሸባሪ ወይ ሽብርተኛ ቆጥረው አሳልፈው ሰጠዋል፤ ሱዳን ውስጥ ገብተውም እንደርስዎ አገላለጥ ‘ለነጮቹ’ አድልተው ሱዳኖቹን በመውጋት የርስዎ ዮሃንስ የሰሩትን በታሪክ የማናውቅ እንዳይመስልዎ እናውቃለን! ትን እንዳይልዎ እንጂ፡ ዕድሜ ለነ ጳውሎስና ለመሰል ጠሃፊዎች ሁሉንም ተዚህም ተዚያም ለቃቅመው ሰንደውት አልፈዋል። በዚህ በዘመናችን ደግሞ የእርስዎ ወያኖቹ፡ የማን ተላላኪ ሆነው ሱማሌ ውስጥ እንደገቡ፡ ዓለም ያወቀውና ጠሐይ የሞቀው፣ ሞኙም ሆነ ብልጡ ጋዜጠኛ ሌተቀን ሲለፍፉት የነበረ የትናንት ፍጻሜ ነው። ውሸት ነው እንዳይሉ፡ ብርቆቹንና ድንቆቹን የቦለቲካ ተንናታኞች አገርአቀፋዊዋን እመቤት ሚሚ ስብሃቱንና ልዑል ዳንደ ደስታን ከተቻለም አዛውንቱን አፈንጉሥ አይተ ገብረችዳን ደስታን መጠየቅ ይችላሉ፣ ብንል ክቡር ወዳጃችን አይበሳጩ! :mrgreen:

ለመሆኑ’ሳ የርስዎ ዮሃንስ፡ እንደ አዛውንቱ የጥላቻ አፈንጉሥ እንደ አይተ ገብረችዳን አገላለጽ በመጠሐፋቸው ገጽ 208፡ እንዲህ ብለው እንደነበር ያውቃሉን “ሚኒልክ ባሮች ብሎ ጉራጌዎቹን ገጸ በረከት ለዮሃንስ ቢሰጥ፡ ርኅሩኁ አጤ ዮሃንስ ጎራጌዎቹን ካነጋገሩ በኋላ አዝነው፡ ሚኒልክን ‘ጉራጌዎች ወንድሞቼ ስለሆኑ ባርያ ብየ አልገዛቸውም ወዳንተም መልሻቸዋለው፡ ባፋጣኝ ወደ ትውልድ አገራቸው ልቀቃቸው’ ብለው እንዳሉ ይገልጻሉ። ይህ አባባል ጉራጌዎች ያልሆኑት ሌሎች “ብሄር ብሄረሰቦችን ግን እንዳሻህ አድርጋቸው” ማለት መሆኑን ተገንዝበውታልን! :mrgreen:

ቀጥለውም እውቁ ያፍሪካቀንድ የታሪክ ተመራማሪው አዛውንቱ መምህር ገብረችዳን ደስታ፡ በዚሁ መጠሀፋቸው መንግስቱ ለማ ኃይሉን(1959፣170) ጠቅሰው እንዲህ ይላሉ “ርኅሩሁ አጤ ዮሃንስ ጉራጌን በተመለከተ ለሚኒልክ እንዲህ ብለው እንደጣፉ ይገልጻሉ “የጉራጌ ህዝብ ወንድሜ ነው። ኦሮሞዎች እየወጉት እንደሆነ ሰምቻለሁ። አንተ እያለህ ለምንድን ነው ለጉራጌዎች አጋር መከታ የማትሆናቸው ለምንስ አትከላከልላቸውም? ካልቻልክ ንገረኝ እኔ ራሴ ጠባቂና አጋር መከታ እልክላቸዋለው”። ብለዋል ይሉናል፣ ስለዚህ የዓቅም ጉዳይ ሆኖ ነው እንጂ ያንተው ዮሃንስ ዓቅሙ ቢኖራቸው ኖሮ ኦሮሞዎቹን ምን ሊያደርጉ እንደሚችሉ እንግዲህ አስበው። 'ሞቃድሾ ላይ አስቀድሸ ነው የምመለሰው' ብለው የሚመለሱ እንዳይመስልህ :mrgreen: ፡ ግራቀኙን እየደመሰሱ ፈረሳቸውን ሕንድ ውቅያኖስ ውሃ አጠጥተው ነበር የሚመለሱት፣ ኣቅሙ ቢኖራቸው ኖሮና መተማ ላይ ባይቀጩና ባይወድቁ ኖኖ :mrgreen: ! ምን ለማለት ነው ይህንን ሁኔታ አገር አቀፋዊዋ ጋዜጠኛ ሚሚ ሆነ ድንቁ ተንታኝ ዳደ ደስታ ምን እንደሚሉት ብንሰማ ደስ ባለን ነበር፣ ለምን ትምህርት ስለምንቀስምበትና ትልቁን ስዕል ልናይበት ስለምንችል። ኣመሰግናሎሁ!
:mrgreen:

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: መንግስት ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባል - የህሊና እስረኞች ጋዜጣዊ መግለጫ

Post by Ethoash » 14 Nov 2019, 13:16

Meleket

የፈለጉትን ያርጉ ጦሳቸው ለእኛ አለደረስንም፣ ለአጤ ሚኒሊክ ጦስ ግን አሁንም እያባላን ነው። ኤርትራ ውስጥ የስሩት ጦስ ሚሊዬኖችን አጋደለ። ጅቡቲንም አሳጣን ጦሱ ሁለት ሚሊዬን ዶላር ያስከስረናል። አሁን አባይ ወሃ ላይ ነብስ ወጪ ነብስ ግቢ እያልን ነው ። ታድያ ጦሱ ለአሁኑ አይደለም ለሚቀጥለው ትወለድ ይተርፋል። ለዚህ ነው አጤ ዬሐንስ ከሚኒሊክ የሚለዩት ጦሳቸውን አላስተላለፉብንም።

አጤ ቴድሮስ ነገር ደግሞ እራሱ እንግሊዧችን አስሮ ንግስት ኤልዛቤት ካለገባችኝ ብሎ ደብዳቤውን መልስ ብት ዘጋው ፤ ናቀችኝ ብሎ አምባሳደሯን አስረባት እሷም ጦር ልካ ልኩን አገባቸው ። ምናልባት ደብዳቤው የደረሳት ከስገደለችው በኋላ ይሆናል መስለች ምስኪን ንግስት ኤልዛቤት የቴድሮስን ልጅ ውስዳ አሳደገች የሱን ፀጉር ቆርጣቹሁ አምጡ ብላ በፍቅር ልጁን እንደልጆ አሳደገችለት። ይህ እብድ ቴድሮስ ግን በቄሶችን ቤት ዘግቶ ነበር የሚያቃጥላቸው። በጣም የሚያዝናናው ደግሞ ሰዎችን ገድል ገፍትሮ መክተት ነው።
እንድ የተበሳጅች እናት በቅኔ ምንወ በቅደላ መሬት አይታረስ በሬ ሳላይ መጣሁ ከዚያ እስከዚይ ደርስ ብላ ገጠምችበት። ታድያ የሱ አጋፋሪዎች አንገቷን ሊያስቀሎዋት ቢያመጡለት ፊቱ ተዋት ተናዳ ነው ብሎ ማራት ። ቴድሮስ በጣም የምወደለት መድፍ መስራቱ ነበር፣ ይህ ባቻ ሳይሆን ነጮች ስልጣኔ እንዲያስተምሩን በጣም ይፈልግ ነበር። ግን ይህ ቢሆንም እብድ ነበር ይቾክል ነበር የፃፈው ደብዳቤ መደረስ አለመደረሱን ሳያውቅ የነጮቹን ማስረ ወደቀቱ ነበር። ታድያ ምን ያርገው አጤ ዬሐንስ የእንግሊዝ ጦር ተሞ ሲመጣበት ከማሳለፍ በቀር ምን ያረገው ። ቴዲ በጫረው ነገር ለምን ዬሐንስ ጣጣ ውስጥ ይግባ። እኔ ታላቅ እርምጃ ነው የወስደው ባይ። ቴዲ የመንግስቱ ሐይለማርያም አባት ነበር መግደል የወዛ ማለፊያው ነበር ታድያ ሞት ያንስዋል የስራው ግፍ ቢታይ። ስለዚህ አጤን ዬሐንስን ለቀቅ። ያለበለዚያ እኮ የቴድዬ ፅዋ ነበር የሚተርፈው።

እንግሊዞች በስላም ገብተው የታስሩባቸውን አስፈትተው በስላም ውጡ ምን ትፈልጋለህ ከዚህ በላይ ብልጠት። አጤ ዬሐንስ እንቢ አላሳልፍም ቢል ኖሮ እሱኑም ገድለው ቴድንም ገድለው ኢትዬዽያን በሙሉ በቀኝ ግዛት ይይዙ ነበር። ከዚህ ሁሉ ነው የዳንነው በአጤ ዬሐንስ ብሉህነት።

እንዳልኩህ የሚኒሊክን ታሪክ የምናወራው እኮ አጤ ዬሐንስ አስረዋቸው ስላልገድሉዋቸው ነው። የሚኒልክን ታሪክ የምናወራው ጦሱ ስለተረፈን እንጂ ሌላ አይደለም

ሚኒሊክ የገዛው እኮ ፩፶ ዓየመት በፊት ነው ታድያ አንድ ፶ ዓመት የሆነው ሰው ቅድመ አያቱን በደንብ ያወቃል እጃቸው የተቆረጠ እንደሆነም ያያል ። ታድያ ማን ቆረጠው ሲል መልሱን ይነግሩታል ስለዚህ ይህ ወንጅል ገና ያረጋ ፍርድ ያላገኘ ጉዳይ ነው። አማሮች ይህንን ሐጥያት አምነው ለሁለትኛ እይደገምም እንደማለት አረ አላየንም አልስማንም ይሉሁል። የአማሮችም ፍርሀት ይገባኛል ።። ኦሮሞች ይቅርታ ሲጠይቁ ይቅርታውን የመገበልና ምህረት የማወርድ ግዴታ አለባችው የአማራን ማምንና ይቅርታ መጠይቅን እንደ ጦር ይዘው አማሮችን በነገር መውግያ ማረግ ውይ በሐግ መጠቀቅ አይችሉ ። ሁሉም ጦስ ይቀበራል ። ያከትማል አደስ በብሩህ ተስፋ ይተካል።

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: መንግስት ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባል - የህሊና እስረኞች ጋዜጣዊ መግለጫ

Post by Meleket » 15 Nov 2019, 04:04

Ethoash wrote:
14 Nov 2019, 13:16
Meleket

የፈለጉትን ያርጉ ጦሳቸው ለእኛ አለደረስንም፣ ለአጤ ሚኒሊክ ጦስ ግን አሁንም እያባላን ነው። ኤርትራ ውስጥ የስሩት ጦስ ሚሊዬኖችን አጋደለ። ጅቡቲንም አሳጣን ጦሱ ሁለት ሚሊዬን ዶላር ያስከስረናል። አሁን አባይ ወሃ ላይ ነብስ ወጪ ነብስ ግቢ እያልን ነው ። ታድያ ጦሱ ለአሁኑ አይደለም ለሚቀጥለው ትወለድ ይተርፋል። ለዚህ ነው አጤ ዬሐንስ ከሚኒሊክ የሚለዩት ጦሳቸውን አላስተላለፉብንም። ...

እንዳልኩህ የሚኒሊክን ታሪክ የምናወራው እኮ አጤ ዬሐንስ አስረዋቸው ስላልገድሉዋቸው ነው። የሚኒልክን ታሪክ የምናወራው ጦሱ ስለተረፈን እንጂ ሌላ አይደለም ...
ጳውሎስ ኞኞን “ጳውሎስ ሞኞ” የሚሉት፡ ወዳጃችን ‘ጠቢቡ Ethoash’ አንዳንድ ነጥቦችን የዘነጉ ይመስላሉ።

ስለ ዮሃንስ ታሪክም የምናወራው እኮ አጤ ቴዎድሮስ ሳይገድሉ በዋስ ስለለቀቋቸው ነው!
ወዳጄ።

የሚኒልክ ጦስ ይህን ሁሉ አስከፍሎናል ለቀጣይ ትውልድም ያስከፍለናል ሲሉ ወዳጃችን ጠቢቡ Ethoash፣ እንዲያው በእርስዎ አካሄድ ከሄድን ይህ ሁሉ የዘከዘኩት የሚኒልክ ጦስ የመጣባችሁ ዮሃንስ ሚኒልክን በግዜ ስላላሰናበቷቸው ወይ ስላላስወገዷቸው ይሆንና፡ ይህ ሁሉ የዘከዘኩት ለትውልድ ትውልድ ያልፋል ያሉት ጦስ፡ ‘ወንጀሉ’ የበዝብዝ ካሳ ወይም የዮሃንስ ቅሽምና ሆኖ ቁጭ ይልልዎታል። :mrgreen:

ቴዎድሮስ፡ የዮሃንስን አጎት በዓል ጋዳ አርኣያ ድምፁን ለሰሜኑ ክፍል ሲሾሙ፤ አርኣያው ደግሞ ጠበንጃ በስውር ሰብስቦ በቴዎድሮስ ላይ ሊያምጽ ሲል፡ ካሳ መርጫን(ዮሃንስን) እንዲሸፍት ሲገፋፋ፣ ቴዎድሮስ ሆየ “ና ‘ራስ’ ብየ ልሾምህ ነው” ብሎ ቢለው፣ አርአያ ከነ የእህቱ ልጆች ጉግሳ፣ ማሩና ጫካ ከነበረው ካሳ መርጫ ጋር እየተግተለተለ ጎንደር ገባ። ቴዲ ደግሞ አርኣያ ድምፁን በመቅደላ ቀፈደዳቸው። ጉግሳንና ማሩን ደግሞ “ደጃች” ብሎ ሾሞ ወደ ‘ታላቋ ትግራይ :mrgreen: ’ ላካቸው፤ ካሳ መርጫ ወይም በዝብዝ ጥህሎ የተባለውን ዮሃንስን ግን ‘ባላምባራስ’ ብሎ በመሾም፡ ዋስ እስኪጠራ ድረስ በቤተመንግሥቱ አካባቢ ትምህርት እየወሰደ እንዲቆይ አደረገው እንጂ ቆፍጣናው ቴዎድሮስ የኋላ ኋላ ቀንደኛ ባንዳ የሆነውን ዮሃንስን አልገደለውም! :mrgreen: የሚገርመው ካሳ መርጫን ወንድሞቹ እንኳን ሊዋሱት አልደፈሩም። :lol: ያምሆነ ይህ ራስ ባርያኡ የተባለ የሽሬ ሰው ተዋሰው፣ ካሳም ተፈታ፣ ሸፈተ፣ ለእንግሊዝ ተላላከ፣ ቴዎድሮስን አስገደለ፣ የዋጉን አጤ ዓይን ጎለጎለ፣ ዮሃንስ ተብሎ ነገሠ፣ መተማ ላይ ኣረፈ፤ ይህ ነው ታሪኩ ባጭሩ። ያ በዝብዝ ካሳን የተዋሰው ራስ ባርያኡን ነው መሰል ደግሞ ወልደሚካኤል የተባለ ያገሬ ጀግና ሓዝሓዝና ሰምበል መሃል አስመራ ላይ በተካሄደ ጦርነት ሙሉ በሙሉ ደመሰሰው! “የሰው የለው ሞኝ የሰው የለው ሞኝ፣ ታገሩ ተስፍራዉ ተቦታው ሲገኝ” የተባለው መች ዝምብሎ ሆነና! ይህን ይህን ይመስላል ታሪኩ ባጭሩ።

እኛን የገረመን :lol: ‘ዲሞክራቱና ፌደራሊስቱ’ አጤ ዮሃንስ ለንጉስ ሚኒልክ እንዲህ የሚል መልእክትን መላካቸው ነው፦

ስጦታ ብለህ የላክልኝን ጉራጌዎቹን፡ ወንድሞቸ ስለሆኑ ባርያ ብዬ አልገዛቸውም” አጤው ይህን ማለታቸው (ሌሎች ብሄር ብሄረሰቦችን ግን እንዳሻህ ባርያ አድርገህ ግዛቸው ከቻልክም በርከት አድርገህ ባሮች ላክልኝ) ማለትም እንደሆን ለማወቅ ጎንደርና ጎጃም ሄዶ ቅኔ መማር ኣያስፈልግም! :mrgreen:

ጉራጌዎቹን ኦሮሞቹ እያስቸገሯቸው ስለሆነ ለምን አንተ ሚኒልክ አጋርና መከታ አትሆናቸውም፣ ካልቻልክ ንገረኝ እኔ ራሴ አጋር መከታ እልክላቸዋለው ወይ እሆናቸዋለው” ማለታቸው ዕድሉን ቢያገኙ ኖሮ አጤ ዮሃንስ ኦሮሞዎች ላይ ብርቱ መቅሰፍት ለማውረድ ወደኋላ የማይሉ እንደነበሩ ቁልጭ አርጎ እንደሚያሳይ፣ “ሜትሮሎጂ” መማር አያስፈልግም። :lol:

ሚኒልክ ጦሳቸው ተረፈን ምናምን የሚባል ጉዳይ አይሰራም፣ ሚኒልክ የፈረማቸው ውሎች አሉ፣ እነሱን ተግብሩ። ሚኒልክ ጣልያንን መክተው ይህችን እስጦቢያ ባያቆዩልዎ ኖሮ ይሄኔ እርስዎ ወዳጃችን ጠቢቡ Ethoash “ማርኮ ወይ ጁሴፐ ወይ ጆቫኒ” ተብለው በተሰሙ ነበር። :lol: ስለሆነም ሲሆን ሲሆን ‘ተነጮቹ’ አገዛዝ ሚኒልክ ሆነ ጎበና ነጣ ስላዎጡዎ ሊያመሰግኗቸው ይገባል።

ስለ ወደብ ስለ ጅቡቲ ሃራምባና ቆቦ የተናገሩት ለግዜው ወደጎን ትተን፡ የአልጀርሱን ሆነ የሄጉን ብያኔ ተግብሩ። ከዚያ በኋላ ጨዋታው ሁሉ ያልቃል። ወደዱም ጠሉም ኤርትራ ቅንጣት ከመሬቷ ከህግ ውጪ በማንአለብኝነት ተይዞባት እያለ፣ እናት ሃገርዎ ኢትዮጵያ የሰላም ዕንቅልፍ ይኖራልታል ብለው ማሰብ ጅልነት ነው። ወዳጄ ሚኒልክ ኣንዲህ ባያደርግ ኖሮ ምናምን ማለትም አያዋጣዎም ምክንያቱም ላለፈ ክረምት ቤት አይሰራም። ያለ ወደብ መኖርም ይቻላል እኮ፣ እንዴ ይልመዱት ያው አስፈላጊውን ገንዘብ እየከፈሉ የሚያዋጣዋን የጎረቤት ሀገራትን ወደብ እየተጠቀሙ መኖር ነው። እግዜሩ ነገርየውን ባይፈልገው ኖሮ ሚኒልክ ያን ሁሉ ነገር ማድረግ የሚችሉ ይመስልዎታልን! ወዳጄ አይሞኙ ቡዳ ምናምን እያሉ ከሚሰድቡት ህዝብ ጋር ዕርቅ ያድርጉ፡ የመንፈሥ ደስታና የኅሊና እርካታ ያገኛሉ፣ ጥላቻን እየዘሩ ግና ፍጻሜዎ አያምርም፤ ለምን ቢባል ጥላቻን የዘሩ፣ ሐቅን ለመቅበር ሳይታክቱ የሰሩ፣ የህግ የበላይነትን የማይተገብሩ፣ ከህግ በላይ ነን ብለው በዕብሪት የተንጠባረሩ፣ ሁሉንም አንድ ባንድ ነው የሚቀበሩ፣ ለዚህም ያቶ ዜናዊ ልጅ ነው ምስክሩ።
:mrgreen:

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: መንግስት ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባል - የህሊና እስረኞች ጋዜጣዊ መግለጫ

Post by Ethoash » 15 Nov 2019, 17:36

Meleket

do u understand the clean hand doctrine... ቴዎድሮስ cant demand loyalty once he call them saying he is going to give the authority and when they come arrest them then he break his loyalty first and if the ዮሃንስ betrayed him then ዮሃንስ justified ... but the children of ዮሃንስ did not talk badly about ቴዎድሮስ... no body call ቴዎድሮስ name all i said was tell the truth how ቴዎድሮስ govern and how ቴዎድሮስ cause the British army to come to Ethiopia and kill him no ዮሃንስ responsible for ቴዎድሮስ mistake

now when it come to ሚኒልክ children they call ዮሃንስ name .. but ዮሃንስ is the one who did not killed ሚኒልክ and ሚኒልክ was clearly betrayed ዮሃንስ...... it is simple as that.. by the way i am not expert about history so i am taking your word at face value... based on what u said this is what i got.... if ዮሃንስ betrayed king ቴዎድሮስ there evil deed doesnt affect us but king ሚኒልክ evil deed affect us today as we speak we lost 10 million in Eritrean war.. we lost 100,000 in badme war , we lost Djibouti port we have hell we going thru with Nile dam.. all the inter ethnic problem with oromo, with Tigray and with the rest of ethnic the root cause is no other then king ሚኒልክ....

Meleket
Member
Posts: 3044
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: መንግስት ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባል - የህሊና እስረኞች ጋዜጣዊ መግለጫ

Post by Meleket » 16 Nov 2019, 04:42

ወዳጄ ‘ጠቢቡ Ethoash’፡ አርአያን ቴዎድሮስ፣ ወልደሚካኤልን ደግሞ አሉላና ዮሃንስ አጭበረበሯቸው። ቴዎድሮስ ዮሃንስን በዋስ ፈታቸው፣ ሚኒልክም ተእስር አፈትልከው አመለጡት። እርግጥ ነው ቴዎድሮስን እንግሊዞች ሊገድሉት ሲመጡ፣ ዮሃንስ ቢያንስ ቢያንስ ጭራዉን እየቆላ መንገድ ከመምራት ይልቅ ገለል ማለትም ይችል ነበር እኮ። ዮሃንስ የዋጎቹን አጤ ዓይን መጎልጎሉ እጅግ በጣም ኢሰብአዊ አሳዛኝና አጸያፊ የጭካኔ ድርጊት ነው። ዮሃንስ በጎጃሞቹም በወሎ ምስሊሞችም ላይ ብዙ ግፍ ፈጽሞባቸዋል እኮ። ዮሃንስ ኦሮሞቹን ቢያገኛው ኖሮማ ለጉራጌዎች አግዞ እሚያደርጋቸውን እንኳን እግዜሩ አላሳየን። ጉራጌ ባርያ አይደለም ወንድሜ ነው የሚል 'ጀግና' ሌላውን ብሄር ብሄረሰብ ግና ከሰው የማይቆጥር ለመሆኑ ጎጃምና ጎንደር ሄዶ ቅኔ መማር እንደማያስፈልግ ነግረንዎት ነበር። ወዳጄ ‘ጠቢቡ Ethoash’ ምኒልክ ግን ሰው እንኳን በውጊያ ሲማርክ አስተምሮ አጋሩ አድርጎ ሾሞ ይጠቀምበት ነበር፣ እንዲያ እያደረገ በመላ ነው ያሁኗን እስጦብያ ያቆየልዎ። :mrgreen: ወያኔዎች እንኳ ተሚኒልክ ተምረውም እማደል ከኤርትራ በተረከቧቸው ኢትዮጵያዉያን የጦር ምርኮኞች የቦለቲካ ድርጅቶችን የፈለፈሉ! ሚኒልክ ብልሃተኛ ስለነበሩም ይመስላል እነ መንገሻና እነ አሉላን አዲስ አበባ ድረስ ሂደው ‘ድንጋይ ተሸክመው እምዬ ምኒልክ እባክህ ማረን’ እንዲሉ ያደረጓቸው! :mrgreen:

የቴዎድሮስ ጦስ፣ የዮሃንስ ጦስ፣ የሚኒልክ ጦስ፣ የኃይለሥላሴ ጦስ፣ የመንግስቱ ጦስ፣ የመለስ ጦስ ወዘተ ማለት በአሁኗ ሰዓት ፋይዳ የለውም። ይልቅስ ለቀጠናችን የሚበጀው ከወንድሞችዋና ከጎረቤቶችዎ ጋር በፍቅር ያለዎትን ተቋድሰውና በስምምነት ተጋርተው ለህግ በስነስርዓት ተገዝተው፣ ዓለም ያወቀውንና ጠሐይ የሞቀውን የሄግ ብያኔ አክብረው፣ መኖር ነው የሚበጅዎ። እምብኝ አሻፈረኝ ካሉ ግና “ትላንት ዛሬ አይደለም”፡ ኦባማ ሆነ ያጤ መለስ ጓደኛ ወይዘሮዋ አያስጥልዎትም፡ :lol: እንደ ቀይባህራችን አሣና እንደ አሸን የሚርመሰመሰው ኢትዮጵያዊ ዜጋ ዛሬ ወታደር ሆኖ ለእርስዎና ለትግራይ አጀንዳ ብሎ ህይወቱን የሚገብርበት ጊዜም አይደለም፣ እንደያኔው እንዳሻዎት ቀጭን ትእዛዝ ማስተላለፍም ድሮ ቀርቷል፣ የምኒልክም ቤተመንግሥት ከመቀሌው አክሱም ሆቴል የስልክ ጥሪንም ኣይቀበልም! :mrgreen: ስለሆነም “ለህግ ልዕልና አንገዛም” ካሉ በሚገባዎ ቋንቋ በኤርትራና ኢትዮጵያ ህዝቦች ጣምራ ትግልና በፍትሃዊያን ብርቱ ክንዶቻቸው ከላይም ከታችም መተንፈሻ ጎረሮዎን ሲጨመደዱ፡ ዮሃንስ መተማ ላይ ዘግይቶ እንደገባው፡ ያኔ ሲረፍድ ይገባዎታል፡ “ንገርኒ’ዶ ሃለፋይ ---” ብለው ለማዜምም ዕድሉ አይኖርዎትም!

ወዳጄ ‘ጠቢቡ Ethoash’፡ “የእንቶኔ ጦስ” ምናምን ካሉ ዘንዳ “የመለስዋ ‘ጦርነት የማወጅ’ ጦስን” በቀላሉ ለመረዳት በባድመው ጦርነት 100,000 ከሰርን ብለውናልና እስቲ ወያኖቹ ምን ዓይነት ጨወታ በኢትዮጵያዉያን ላይ እንደተጫወታችሁ ቁልጭ ብሎ እንዲታይ፡ የነዚህ 100,000 ኢትዮጵያዉያን ዜጎችን የብሄር ተዋጽኦዎቻቸውን ይግለጡልነ። እርስዎ አልገለጡልንም ማለት ግና እነ ለማ ወዲ መገረሳ ውስጠ ምሥጢሩን አያውቁትም አይገልጡልንም ማለት አይደለም!
:mrgreen:
Ethoash wrote:
15 Nov 2019, 17:36
... all the inter ethnic problem with oromo, with Tigray and with the rest of ethnic the root cause is no other then king ሚኒልክ....
እንዲህ ደግሞ አይባልም ነውር ነው ምክንያቱም (ቅር እንዳይልዎ እንጂ :lol: ) በእምዬ ምኒልክ ግዜ :mrgreen: ሆነ ተምኒልክ በኋላ በተነሱት በኃይለሥላሴ ሆነ በመንግስቱ ግዜ እንዲህ ዓይነት የእርስ በርስ ብሄር ተኮር እልቂት በፍጹም አልነበረምና ቤተክርስትያን ተቃጥሎ ሆነ የሃይማኖት አባቶችና መእመናን ተገድለው መስጊድ ላይም ጥቃት ተፈጽሞ አያውቅምና፣ ይህ የእርስዎ የደደቢቱ ማኒፌስቶ አዝሎ ያመጣውና ድፍን ኢትዮጵያ ውስጥ ለሃያ ምናምን ዓመታት ሌተቀን ሲዘራው የነበረ የምቀኝነት የጥላቻ የመነናናቅ የመሰዳደብ የትዕቢት ዘር ፍሬ ነው። በመሆኑም እርስዎና በዚህ እኩይ ዘር ፍሬ የተጋገረ በንጽሓን ዜጎች ደም የተቦካ ዳቦና ቀምጣሌ እየጎመዳችሁ አሁንም ጥላቻ የምትዘሩ የጥላቻ ዲያቆኖች ወደ ልባችሁ እንድትመልሱና ከህሊናችሁ ጋር እንድትታረቁ ለሐቅና ለፍትሕ ሳያሰልስ በሚተጋው በሰፊው የጎረቤት ሃገርዎ የኤርትራ ህዝብ ስም አሳስብዎታለው! አመሰግናሎሁ! አመሰግናለውም። :mrgreen:

Post Reply