Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3976
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

ትግራይ የዋሾች፣አሸባሪዋች፣ሌቦች እንዲሁም የዝሙተኞች ዋሻ መሆንዋን ትግራውያን በቅድሚያ ከማንም በላይ መቃወም አለብን ይላሉ።

Post by Ejersa » 11 Nov 2019, 16:11

ለጥቂት ግለኞች ( ስብሓታውያን ) ሲባል በየክልሉ የተበተኑ ንፁሀን ተጋሩን አደጋ ላይ እሚጥል የድጅታል ካድሬዋች መርዛም መልእክቶችን እያየን በዝምታ መታዘብ በቁምህ ከመሞት አይተናነስም እና ይብቃቹህ ልንላቸው ይገባል።የፌደራል መንግሥት ይህንን ልፍአተይ የተባለውን በህዝቦች መካከል ፀብና እልቂት እንዲነሳ በተደጋጋሚ በትግራይ ቴሌቭዥን እየቀረበ መልኩ ሳይታይ ቃለ መጠየቅ እንደሚያደርግ ሁሉም ያውቃል ስለዚህ ለፍርድ የማቅረብ ሃላፊነት አለበት"

ይአክል ! !

አክቲቭስት አበበ ተስፋይ