Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3976
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

ሰበር ዜና፦ ኩሽ ሚዲያ ኔትዎርክ (KMN) በግብፅ ድጋፍ ኢትዮጵያን ለማተራመስ የተቋቋመ መሆኑ ታወቀ!

Post by Ejersa » 11 Nov 2019, 14:53

ከአንድ ሰዓት በፊት ባወጣሁት ፅሁፍ Kush Media Network (KMN) የሚባለው የፌስቡክ ገፅ "በአሁን ሰዓት #የወልዲያ_ዩኒቨርስቲ 'የጦር ሜዳ ሆኗል' የሚል #ሃሰተኛ_መረጃ ማሰራጨቱን በመግለፅ በሌሎች ዩኒቨርስቲዎች ተመሣሣይ ሁከትና ብጥብጥ ለማስነሳት በመቀስቀስ ላይ ይገኛል" ብዬ ነበር። ይህን ሃሰተኛ መረጃ ለፌስቡክ ሪፖርት በማድረግ ፅሁፉ እንዲጠፋ ብሎም ገፁ እንዲታገድ ጠይቄ ነበር። ሆኖም ግን አንድ ወዳጄ የኩሽ ሚዲያ የሚገኝበትን አድራሻ፣ ድረገፅ እና ባለቤቱን አፈላልጎ አስገራሚ መረጃ ጀባ ብሎናል። ከታች በምስሉ ላይ እንደሚታየው የኩሽ ሚዲያ ስልክ ቁጥር +201140309104 ነው። (+201) የግብፅ ኮድ ነው። በተመሣሣይ የኩሽ ሚዲያ ድረገፅ አድራሻ ግብፅ መሆኑን ያሳያል። ስለዚህ Kush Media Network (KMN) በኢትዮጵያ ሁከትና ብጥብጥ ለማሰነሳት በግብፅ ድጋፍ የተቋቋመ የትርምስ ሚዲያ እንደሆነ መገንዘብ ይቻላል። የዚህ ሚዲያ ባለቤት ደግሞ ከታች በምስሉ ላይ የሚታየው ግለሰብ ነው!!! ባንዳ የባንዳ ልጅ ልጅ ማለት ይሄ ነው!!! ይህ ከጠላት ጓዳ ተቀምጦ ሀገርና ህዝብን የሚከዳ ልክስክስ ነው!!

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ሰበር ዜና፦ ኩሽ ሚዲያ ኔትዎርክ (KMN) በግብፅ ድጋፍ ኢትዮጵያን ለማተራመስ የተቋቋመ መሆኑ ታወቀ!

Post by Ethoash » 11 Nov 2019, 15:14

Ejersa

የኦሮሞ መልስ ምን አባህ ታመጣለህ ኦሮሞች ከግብፅ ጋራ ቢስሩ ። አንተ ከአሜሪካኖች ጋራ በመስራት ጁሀርን ለታሳስር ልታሳግድ ት ጥር አነበረም ውይ
እንኳን ተደብቀው በግልፅ ። ግብፅ ጦርነት ብትከፍት በአባይ ግድብ ምክን ያት ኦሮሞውች ደም እንደማይፈስ ቢነግሩ ለግብፅ ። ምን አባህ ያገባሀል ። እንደው እርር ድብን ትላለህ እንጂ ብቻህን ነው ከግብፅ ጋር ጦርነት የምትገጥመው ። የአንተው ጎንደሬዎች ናቸው ወደ ጦር ሜዳ የሚሄዱት ። ጎንደሬዎች ደግሞ ዘፈን እንጂ ጦርነት አያወቁ በአንድ ቀን ነበር የሚሽነፉት። ስለዚህ ኦሮሞን በአንድ በኩል እየስደብክ እያዋረድክ በሌላ በኩል ግብፅ ስትመጣ የሞትልኛል ብለህ ካስብክ ። ግብፅ ሄደህ ጥገኝነት ለመጠየቅ ምላስ ህን አታርዝም ነው ምክሬ

እንደው ትገርማላች ሁ። ኦሮሞ የሚፈራ መስላቹሁ ከግብፅ የገንዘብ እርዳታ ቢያገኝ። እናንተ የትግሬዎችን መንግስት ልትጥሉ ከይሳያስ አፈወርቂ። ከግብፅ ጋራ ት ስሩ አነበረም ውይ ። አባይ ግደብ አይገንባ እያላቹህ ስላማዊ ስልፍ ትወጡስ አነበረም ውይ።

Ejersa
Member
Posts: 3976
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: ሰበር ዜና፦ ኩሽ ሚዲያ ኔትዎርክ (KMN) በግብፅ ድጋፍ ኢትዮጵያን ለማተራመስ የተቋቋመ መሆኑ ታወቀ!

Post by Ejersa » 11 Nov 2019, 16:07

Hare Hateraw tigre! We the oromo people are aware of the designated plan of the weyane criminal groups. Who are u to represent the oromo people. You are not better than kelkelo :!:
Ethoash wrote:
11 Nov 2019, 15:14

Post Reply