Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
wazzupdog
Member
Posts: 1911
Joined: 16 Jun 2018, 22:10

Agame woyanes and Terrorist Ja-war's Qeerroo Oromos are spreading fake news

Post by wazzupdog » 11 Nov 2019, 13:56


Please wait, video is loading...

wazzupdog
Member
Posts: 1911
Joined: 16 Jun 2018, 22:10

Re: Agame woyanes and Terrorist Ja-war's Qeerroo Oromos are spreading fake news

Post by wazzupdog » 11 Nov 2019, 14:20

...........The fact that agame woyanes and terrorist Ja-war's qeerroo are working in tandem should not surprise anyone. They both are evil savages that suffer from debilitating inferiority complex. :evil: ...............

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Agame woyanes and Terrorist Ja-war's Qeerroo Oromos are spreading fake news

Post by Ethoash » 11 Nov 2019, 15:21

ዶክተር አለማዮው ደሬሳ ። የሚባሉ ፕሮፌስር አሉ ወይም የሉም ነው የመጀመሪያው ጥያቄ
ከዚያ ካልተፈነከቱ ደግሞ ቪድዬዋቸውን በመቅረፅ አይ እኔ አልተፈነከትኩም በለው መናገር አለባቸው

ይህ የፌክ ፈስ ፎቶ አንዱ ለጥፎ ሌለኛው ፎቶው ፋክ ነው ብሎ በማጋለጥ ። የዶክተር አለማየውን ድሬሳን መፈንከት ሊያረሳሳን መሞክር ። ቅልነት ነው አንሽወድም ። ኦምኒም በዚህ ስዓት ዶክተር አለማየሁን ደሬሳን ካለበት ፈልጎ ቪድዬ ማስረጃ መቅረፅና እነዚህን ቡዳዎች ማጋለጥ አለበት።

እስቲ ማን ቂል አለ በዛሬ ግዜ ፋከ ፎቶ የሚለጥፍ ሊፎገር ብሎ ። ይህ መጀመሪያ ፋክ ፎቶ የለጠፈው አካል ታዋቂ አካል ከሆነ ልክ እንደ ኦምኒ ፤ ልክ እንደእሳት አንድነገር ነው። ግን አንድ መደዴ ፌክ ፎቶ ስለለጠፋ ለምንደነው ኦሮሞ የሚከሰሰው።

Post Reply