Page 1 of 1

ማሳሰቢያ: የጃዋርና ህወሓት Plan B ተጀምሯል!!!

Posted: 10 Nov 2019, 19:24
by Ejersa
በሁሉም የሀገሪቱ ዩኒቨርስቲዎች ለምትገኙ ተማሪዎች፣ መምህራን እና የአስተዳደር ሰራተኞች፣ ለሚመለከታቸው የመንግስት አካላት፣ በዩኒቨርስቲዎች አቅራቢያ ለምትገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች በሙሉ፣ ጃዋርና ህወሓቶች በጋራ የነደፉት አማራጭ የጥፋትና ዕልቂት ዕቅድ (Plan B) ተግባራዊ መሆን ጀምሯል። በተለይ ኦሮሚያና አማራ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች ውስጥ በተማሪዎች መካከል ግጭትና ብጥብጥ ለማስነሳት ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል። ከነገ ጀምሮ በተጠቀሱት አከባቢዎች በአማራና ኦሮሞ ተማሪዎች መካከል ግጭትና ብጥብጥ ለማስነሳት የተቀናጀ ጥረት እንደሚያደርጉ መረጃዎች ይጠቁማሉ። ስለዚህ ጉዳዩ የሚመለከታቸው አካላት በሙሉ ተገቢውን ቅድመ ዝግጅት ልታደርጉ ይገባል ስል ማሳሰብ እወዳለሁ። በመሆኑም በዩኒቨርስቲዎች አከባቢና ውስጥ ከወትሮው የተለየ ጥበቃና ቁጥጥር ሊደረግ ይገባል። ግጭትና ብጥብጥ ለማስነሳት የሚደረጉ ጥረቶችን ቀድሞ ለሚመለከተው አካል በማሳወቅ ችግሩን በጋራ መከላከል ይገባል።

Re: ማሳሰቢያ: የጃዋርና ህወሓት Plan B ተጀምሯል!!!

Posted: 10 Nov 2019, 19:58
by Ejersa
All concerned bodies should be alarmed!!!
Ejersa wrote:
10 Nov 2019, 19:24
በሁሉም የሀገሪቱ ዩኒቨርስቲዎች ለምትገኙ ተማሪዎች፣ መምህራን እና የአስተዳደር ሰራተኞች፣ ለሚመለከታቸው የመንግስት አካላት፣ በዩኒቨርስቲዎች አቅራቢያ ለምትገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች በሙሉ፣ ጃዋርና ህወሓቶች በጋራ የነደፉት አማራጭ የጥፋትና ዕልቂት ዕቅድ (Plan B) ተግባራዊ መሆን ጀምሯል። በተለይ ኦሮሚያና አማራ ክልል በሚገኙ ዩኒቨርስቲዎች ውስጥ በተማሪዎች መካከል ግጭትና ብጥብጥ ለማስነሳት ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል። ከነገ ጀምሮ በተጠቀሱት አከባቢዎች በአማራና ኦሮሞ ተማሪዎች መካከል ግጭትና ብጥብጥ ለማስነሳት የተቀናጀ ጥረት እንደሚያደርጉ መረጃዎች ይጠቁማሉ። ስለዚህ ጉዳዩ የሚመለከታቸው አካላት በሙሉ ተገቢውን ቅድመ ዝግጅት ልታደርጉ ይገባል ስል ማሳሰብ እወዳለሁ። በመሆኑም በዩኒቨርስቲዎች አከባቢና ውስጥ ከወትሮው የተለየ ጥበቃና ቁጥጥር ሊደረግ ይገባል። ግጭትና ብጥብጥ ለማስነሳት የሚደረጉ ጥረቶችን ቀድሞ ለሚመለከተው አካል በማሳወቅ ችግሩን በጋራ መከላከል ይገባል።

Re: ማሳሰቢያ: የጃዋርና ህወሓት Plan B ተጀምሯል!!!

Posted: 10 Nov 2019, 20:20
by sun

Hmm... 8)

Personally I can't say who is doing what and when but yet I think that all the students from all ethnic groups are humans with the best and brightest times and future ahead of them.

Right now they should learn how to respect each other, walk and talk with each other, eat and rink with each other, laugh and joke with each other, keep safe rational distance from excited and over agitated politicians trying to use them for their power mongering unhealthy activities. Students can only support citizens and communities with out discriminating against any one. Politicians can take their cases to the people together with their full programs as to how they can improve the lives and livings of the common people and on that basis receive or not receive popular support. All else short cuts needs to be resisted and conflicts avoided. 8)

Re: ማሳሰቢያ: የጃዋርና ህወሓት Plan B ተጀምሯል!!!

Posted: 10 Nov 2019, 20:53
by Ejersa
በጃዋርና ህወሓት የተነደፈው ሁለተኛ የጥፋት ዕቅድ (Plan B) በአጣዳፊ ሁኔታ ከትላንት ማታ ጀምሮ ተግባራዊ መሆን የጀመረው በቀጣይ ዕሮብ የሚካሄደውን የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ ለማደናቀፍ ዓላማ ያደረገ እንደሆነ ታወቀ። ለጉዳዩ ቅርበት ካላቸው አንድ ከፍተኛ የመንግስት ሃላፊ በደረሰኝ መረጃ መሠረት በቀጣዩ ዕሮብ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴው በድርጅቱ ውህደት ዙሪያ ተወያይቶ ውሳኔ ያሳልፋል ተብሎ ይጠበቃል። እነ ጃዋርና ህወሓት ደግሞ የኢህአዴግን ውህደት ለማደናቀፍ ቆርጠው መነሳታቸው ይታወቃል። በመሆኑም ከሶስት ቀናት በኋላ የሚካሄደውን የሥራ አስፈፃሚ ስብሰባ ለማደናቀፍ፣ በተለይ ደግሞ በኦዴፓና አዴፓ መካከል ልዩነትና አለመግባባት ለመፍጠር ከፍተኛ ርብርብ እያደረጉ ይገኛል። በዚህ መሠረት በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ውስጥ በአማራና ኦሮሞ ተማሪዎች መካከል ግጭትና ብጥብጥ ለመፍጠር አቅደው እየሰሩ ነው። ስለዚህ በሁሉም ዩኒቨርስቲዎች ውስጥና አከባቢ የምትገኙ ዜጎች ጉዳዩን አውቃችሁ አስፈላጊውን ቅድመ ጥንቃቄ እንድታደርጉ እንመክራለን።

Re: ማሳሰቢያ: የጃዋርና ህወሓት Plan B ተጀምሯል!!!

Posted: 11 Nov 2019, 04:45
by Abdelaziz
gefIh Meakoru terewaee Hamasenay lootiew telomerase, go change your diaper, not your nicks.

Re: ማሳሰቢያ: የጃዋርና ህወሓት Plan B ተጀምሯል!!!

Posted: 11 Nov 2019, 07:18
by Ejersa
ትግራይ የዋሾች፣አሸባሪዋች፣ሌቦች እንዲሁም የዝሙተኞች ዋሻ መሆንዋን እኛ ትግራውያን በቅድሚያ ከማንም በላይ መቃወም አለብን።
ለጥቂት ግለኞች ( ስብሓታውያን ) ሲባል በየክልሉ የተበተኑ ንፁሀን ተጋሩን አደጋ ላይ እሚጥል የድጅታል ካድሬዋች መርዛም መልእክቶችን እያየን በዝምታ መታዘብ በቁምህ ከመሞት አይተናነስም እና ይብቃቹህ ልንላቸው ይገባል።የፌደራል መንግሥት ይህንን ልፍአተይ የተባለውን በህዝቦች መካከል ፀብና እልቂት እንዲነሳ በተደጋጋሚ በትግራይ ቴሌቭዥን እየቀረበ መልኩ ሳይታይ ቃለ መጠየቅ እንደሚያደርግ ሁሉም ያውቃል ስለዚህ ለፍርድ የማቅረብ ሃላፊነት አለበት"

ይአክል ! !

አክቲቭስት አበበ ተስፋይ