Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Horus
Senior Member+
Posts: 30831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የሃርቫርዱ የውጭ ፖሊሲ መጋዚን ትክክለኛውን ትንበያ አወጀ፤ ኢትዮጵያ በነአቢይ ጃዋር የጎሳ ፖለቲካ ቀውስ ከቀጠለች እንደ ቦምብ ትፈነዳለች አለ

Post by Horus » 10 Nov 2019, 02:05

እነሆ የውጭ ፖሊሲ መጋዚንን የመሰረተው ገናናው የሃርቫርድ ፕሮፌሰር እና በዘመናዊ ዴሞክራሲ፣ በባህል፣ በሃይምኖት፣ እና ሌሎች ግዙፍ ያለም ሕዝብ ጉዳዮች ላይ ፋና ወጊ ትንበያ ያደረገው ሊቅ ሳሙኤል ሀንቲንግተን ።

https://en.wikipedia.org/wiki/Samuel_P._Huntington

Horus
Senior Member+
Posts: 30831
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የሃርቫርዱ የውጭ ፖሊሲ መጋዚን ትክክለኛውን ትንበያ አወጀ፤ ኢትዮጵያ በነአቢይ ጃዋር የጎሳ ፖለቲካ ቀውስ ከቀጠለች እንደ ቦምብ ትፈነዳለች አለ

Post by Horus » 10 Nov 2019, 02:48

የኢትዮጵያ ትልቅ ችግር መጽሃፍ አንብበው ያነበቡትን አሳምረው መልሰው አዋቂ ለመምሰል ማይክሮፎን ውስት ሚመጻደቁ እጦት አይደለም። ትልቅ ችግሯ አንድ መሪ ነኝ ባይ በግልጽ ባደባባይ የዘር ፖለቲካ፣ የጎሳ ጥቁር ፉክክር፣ በዚያም ላይ ቆሞ የሚቀመረው የመሃይም የፖለቲካ ጨዋታ የግብዞች፣ የማያስቡ፣ ሃሳብ ያለቀባቸው ፈሪዎች ጩሀት መሆኑን የሚናገር አለመኖሩ ነው።

የኦዴፓ አዴፓ ደቡብ ወያኔ ምናምን የግብዞች ድራማ ባዶ ከንቱ የትም ማይደርስ ያፍሪካ ዘር ነጋዲውች ትሪክ ማታለያ ነው። ሰርተው ማይበሉ፣ አስበው ችግር ማይፈቱ፣ ተምረው ማታውቁ ደነዝ የጎሳ እንሰሳዎች ናቸው ባለም ላይ በቢሊዮን እየተበደሩ ፎቅ ሚሰሩ ግ ን የሚለብሱትን ሱሪ ማይሰፉ አሳፋሪ ደንቆሮች ናቸው ኢትዮጵያን እያፈረሱ ያሉ ። ዛሬ እኒህን ደዞች ላይ ግልጽ አማለካረት ሳይዝ አጉል ሚፈላሰፍ ሁሉ ወይ ሌባ ወይ ግብዝ ነው።

Post Reply