Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

መሽረፍ ፤ አብያችን ግልፅ ጥያቄዎችና የሱ መልሶች

Post by Ethoash » 09 Nov 2019, 14:18


ተላላኪ፤ ሚኒሊክ ኦሮሞችን እና ሌሎችን ጎሳዎች አማራ ለማረግ ከሞከረ ታድያ ለምን ፰፬ ጎሳዎች አሉን


መሽረፍ፤ ሔደቱ በአጭሩ ተቀጭቶዎል እንጂ አሳቡማ ሁላችንንም አማራ የማረግ ጎዞ ነበር። ለምሳሌ አዲስ አበባን ፤ አዳማን ፤ እና ቢሾፍቱን ተመልከት በነዚህ ከተሞች ሙሉ በሙሉ በምትለው ሂደት የአማራ ወሕደት ተጠናቆ ፱፱% አማርኛ ተናጋራዎች ሆነዋል የአባታቸውን ቋንቋ በመርሳት።

ለምን ጁሀርን አታስረውም

ማስሩ ቀላል ነው ። እኛ እኳ የችግር መፍቻ ማስርና መግደል መሆኑ ይብቃ እያልን እንደገና ማስርና መግደል አንፈልግም በዚህም አሽናፊ አንሆንም

ታድያ በጁሀር ምክን ያት ፰፯ ሰው ሞቶ በነፃ መለቀቅ አለበት ወይ።


ጅሀር ይታስር የሚሉኝ ስዎች በፍፁም እስክንድርን እንዳስር አይፈቅዱልኝም ግን ጅሀርን እስር ይሉኛል ። እንደገና እደግመዋለሁኝ ጁሀርን ባስረው ሁሉ ችግራችን ይፈታል የሚሉት መጥተው ዋስትና ይስጡኝና ከዚያ አስረዋለሁ።

የሞቱት ደም በከንቱ ይቅር እንዴ

አይቀርም ማን እንዳስገደለ መታወቅ አለበት የአብይ ጉሩፖች አማሮች የኦሮሞን ልብስ ለብስው ነው የገዛ አባታቸውን በበሽታ ወጪ ስላስውጣቸው በጎጀራ የገደሉት ከታትፈው። የሽመኔውም ሰቃይ አማርም ሆኖ ይገኛል ይህ ሁሉ መጀመሪያ እናጣራለን ከማስራችን በፊት።።

የሞቱትን ደም የምትክሰው እኮ ከፍተኛ የቂም ጦርነቶችን በመጋበዝ አይደለም። በማረጋጋትና ይቅርታ በማረግ ነው።

ዲሞክራሲን ለማምጣት ትጥራለህ ወይስ አብዬታዊ ደሞክራሲ ታስቀጥላለህ

ሰዎች በዘልማድ ዲሞክራሲ ደሞክራሲ ሲሉ ያስቀኛል ። ዲሞክራሲ እኮ የከሽፈ ስርዓት ነው ። አሜሪካኖችም በዲሞክራሲ አይመሩም ፣ የሚመሩት ግን በእንደራሴ አስተዳደር ዜዴ ነው። ሁሉም አሜሪካኖች በእንደራሴዎቻቸው ይወከላሉ። በምርጭ ብዛት ቁጥር ባገኘ አይደለም ሁሉም ድምፅ አለው ታድያ ይህንን ስርዓት ነው ለኢትዬዽያ የምመኘው።

ለምሳሌ ጉሙዝና ኦሮሞ እኩል እንደራሴዎች ሲኖራቸው ምን ያህል ነው ዲሞክራሲን የሚያስኵነው። ታድያ ኦሮሞችንን ፍላጎት ማጣጣል ሳያስፈልገን የአፈ ጉባዬው ተወካዬች በሕዝብ ቁጥር ስለሚሆን ኦሮሞ በዚህ ይካሳል ። ስለዚህ መንግስት በሁለት እርካን አመራር የመራል ይህም ስላምን ያመጣል የአሜሪካኑን ኮንግረስን ማየት ብቻ ነው የሚጠበቅብን

ታድያ ጁሀር ሁለት መንግስት አለ ሲል ትክክል ነው ማለቱ ነው።

አዎ ሁለት መንግስት ብቻ ሳይሆን ሶስት መንግስት አለን ። አንደኛው ፈድራል ሲሆን ሁለተኛው ክልል ሲሆን ሶስተኛው ደግሞ የከተማ አስተዳደር ነው። ለምን ሕዝብ ይህ ብርቅ እንደሚሆንበት ነው ግራ የሚገባኝ። በደርግ ግዜ ዞን የሚባል አለ፤ከፍተኛ አለ ከዚያም ቀበሌ አለ ።።። የአስተዳደር ክፍፍል እንጂ ምንም ልዩንት የለውም

ስለ ውልቃይት አስመላሽ ኮሜቴ የምትለው አለ

አዎ የአዳማ አስመላሽ ኮሚቴ፤ የቡሾፍቱ እና የአዲስባ አስመላሽ ኮሚቴ እንዲቋቋም ካልተቋወምክ እኔም የወልቃይትን አስመላሽ ኮሜቴን አልቃወምም

ለምን ጌታቸውን አስፋ አታስረውም

ይህንን የሚሉ ስዎች ለምን ሙሉ ጥያቄውን አይጠይቁም ። ጦር ልክህ መቶሺም ቢሞት ይሙትና ጌታቸውን አስፋ እስረው ነው የሚሉት እኮ። ይህ ባልከፋ ነበር የነሱን ልጆች የሚሊኩ ቢሆን።

እኔ ስለጌታቸው አስፋ ያለኝ አስተያየት ጉድዩ የሆነው ከለውጡ በፊት ነው። ለውጡ የመጣው ደግሞ አንድ ጥይት ሳይተኮስ ነው። ስለዚህ ወያኔዎች ታላቅ ወለታ አረገውልናል በስላም ስልጣናቸውን ሊለቁ ። ታድያ እያሳደድን የምናስራቸውና የምንገድላቸው ከሆነ ለምን ስልጣ ይለቃሉ። ይህ ቆረቆንዳ አስተሳስብ ከአፍሪካ መነቀል አለበት ። አሜሪካኖች የቀድሞ መሪያቸውን አሳደው እስርቤት አይከቱም።

አስብን የማስመለስ እቅድ አለ ውይ።

ይህን የሚሉ ስዎች በደርግ ግዜ ለወደብ አንከፍልም ብለው ይሞገታሉ። አቁ ግን አስር ሚሊዬን ወጣቶችንን ገብረን ነው የአስብን ነፃነቱን ያቆምነው። ታድያ ከዚህ ሁሉ ሚሊዬን ዶላር ከፍለን ብንጠቀምበት አይሻልም ውይ። ጁቢቲን ተመልከቱ በመክፈላችን እነሱም እኛም አለፈልን። በደርግ ዘመን በቦንብ ስንቱ የከባድ ሹፌር ነው እግሩን ያጣው። ይህ ሌኔ ግጥም ያለ የደም ክፍያ ነው። አስብ በነፃ ነበር የሚል ሰው ውይ አማኑሄል መወረድ አለብት ውይም እስርቤት መወረድ አለብት የአስር ሚሊዬንን ወጣቶች ደም በመካድ

እንደገባኝ ማንኛውንም አይነት ጦርነት ማረግ አትፈልግም

ቄሮ የጀመረውን ጦርነት እራሱ እንዲወጣ ነው የምንፈልገው። እኛ በቄሮና በፋኖ ማል አንገባም ። የክልሉ አስተዳደር ስራ ነው ጦርነት እንዳይነሳ መጠበቅ። ሕዝቡም ከቄሮዎች ጋራ ከደነስ ስልፍ ወጥቶ ከደገፋቸው በማታ የሕዝቡን ቤት ፋብሪካ እና መንግደ ቢዘጉ ምን ቤት ነኝ እኔ ጣልቃ የምገባው። እኔ የምገባው የክልሉ አፈጉባዬ ተስብስቦ ፈደራል ይግባ ሲል ነው የምገባው። እንጂ መከራ ይምከረው ብዬ ትቻለሁ።

ስለ ወጭ ኢንቨስተመት ምን የሚሉት አለ

ይህም በጣም ቀላል ጉዳይ ነው ። የክልሎች ጉዳይ ነው ለምሳሌ አማሮች አረቦችን፤ ሕንዶችን፤ ቻይናዎችን መጥተው እንዲስሩ አይፈልጉ ይሆናል ያ መብታቸው ነው ። ማንም አስገድ ዶ የአማራን መሬት ለአረቦች የሚስጥ የለም። በዚህም በኩል ኦሮሞዎች እኛ የአርቦችን ኢንቨስተመት እንፈለገዋለን ይምጡ ካል አማሮች የመሬት ዘረፍ ተደረገ ብለው የኦሮሞን የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ መጉዳት የለባቸውም ። ይህንን ካረጉ ደግሞ ከፈደራል ባጀታቸው ይቀነሳል

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: መሽረፍ ፤ አብያችን ግልፅ ጥያቄዎችና የሱ መልሶች

Post by Ethoash » 11 Nov 2019, 14:45

እውነት አለው ታላለህ ትግሬዎች ልጆቻቸውን የአማራ ዩኒቨርስቲ አልክም ማለታቸው

ለዚህ እንኳን ምንም አፍ የለኝም መልሱ ይቆይልኝ

አማሮች የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ትግሬ ተማሪዎች አለመንካታቸው ። ትግሬዎች አማራ ተማሪዎችን ላይ የብቀላ እርምጃ ይወስዳሉ ብለው ፈረተው ይሆን


ይህም ጥያቄ መልሱ ይቆይልኝ

እዚህ ፎረም ላይ ያሉ ብዙ ቡዳዎች አሉ ለምን ይህንን አትመልሱም። ለምን የትግሬ ተማሪዎች አልተገደሉም ። ደንገት የትግሬዎች የብቀላ እርምጃ ስርቶ ይሆን

Post Reply