Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝደንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር እድሪስ [ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)]

Post by Ethoash » 09 Nov 2019, 12:34

Revelations wrote:
09 Nov 2019, 12:28
አሁን ይህንን ሽማግሌ ምን አርግ ነው የምትለው
በቀደም ተው ስልህ እንቢ ብለህ ፰፯ ሰዎች ሕይወት አለፍ።
ምን ቅም የሚልህ አይመስለኝም
ምደረ ግብስብስ ወሬ ስትለጥፍ አረ ይሄ ጦርነት ያስነሳል ብለህ አስበህ አታውቅም ውይ።
ወይስ ደንታ አይስጥህም ምድሪቱ በጦርነት በትጋይ።

አረ ተው አንተ ሰው የስው ደም መጥፎ ነው።
ተው ያሳብድሀል ። አሁንም ጀማምሮሀል ምደረ መጥፎ ዜና ግዜህን አጥፍተህ መስብስብ ከጀመሪክ ቆይተሀል ። ሰው ሲያበድ እኮ ብትቶ ይስበስባል ። በድጅታል ግዜ ደግሞም የድጅታል ብቱቶ የተቀዳደቁ ያፈጁ ያረጁ ወሬዎችን ይስበስባል ታድያ ምክሬ ጠብል ሂድ ነው።







Post Reply