Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
eden
Member+
Posts: 9268
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Great minds discuss ideas, small minds discuss Jawar

Post by eden » 09 Nov 2019, 10:48


Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: Great minds discuss ideas, small minds discuss Jawar

Post by Ethoash » 09 Nov 2019, 12:02

Re:- ጃዋር ኦሮሚያን ከልሎ 'ንጉስ' መሆን ነው የሚፈልገው

ታድያ ይህ ማንን ይመለከተዋል ጠቅልዬ የአማራም ንጉስ ነኝ እስካላለ ድረስ ምን አማራን ያገበዋል በኦሮሞ ጉዳይ ውስጥ። ይህ ነው እኳ በስላም መኖር ያልቻልነው። ሁሉም ክልሉን ያስተዳደር ተባለ ። ታድያ ይህ ማለት በፈደራል መንግስት አንገናኝም ማለት አይደለም የሚያግራን ነገር አለን ። ለየብቻችን የምንስራው ነገርም አለን።

አሁን በጁሀር አሳቦ ኦሮሞን መድፈር አይቻልም ። ይልቁንስ አይን አውጣዎቹን አማሮች ጠቅላላ ኢትዬዽያን እኔ ባልኩብት መንገድ ልምራ የሚሉትን ጠበቅ አርግን እንያዝ። ጅህርን መንካት ማለት ፍፃሜያችንን ማፋጠን ማለት ነው። አዋ ወድቷ ኤደን እንዳለችው ልብ ካለህ በአሳብ ተጋፈጠው።

ግን ጅሀር የመናዊ ነው ። መልሱ እንኳ ሆነ

ጁሀር ገንዘብ ከግብፅ ተቀበለ። እንኳ ተቀበለ

ጅሀር ዶላር በዶላር ነው ። እንኳን ሆነ

ጁሀርን ዶላር እንዳይስበስብ እናስቁመው ። መንገዱን ጨርቅ ያርግላቹሁ። እሱ ደግሞ ከግብፅ የዶሩን አስር እጥፍ ያገኛል የዛን ግዜ ምን አባህ ትላለህ።

አሜሪካንን ጉልበት ተጠቅመህ ጅሀርን ብታጠቃው ። ደግሞ ጅሀር ከግብፆቹ ወግኖ አንድ ኦሮሞ ለአባይ ግድብ አይሞትም ። ግብፅ ጦርነት ብታስነሳ ከአማሮች ጋራ ነው ብሎ እቁጩን ለግብፆች መናገር ነው። እስቲ መጀመሪያ አይኑ የሚርገበገበው ማን እንድሆነ እናያለን።

ከዚያም ሳውዲዎችና አረቦች ጋ የሄዶ እነዚህ እባቦች አበሾች እኳ አማሮች ናቸው ኦሮሞዎች አይደሉም ብሎ ማስጠቆር ነው። ከዚያማ ኦሮምኛ የማይችለውን አማራ በሙሉ የአረብ የጠላቱ አገር ላይ እንዳይቀመጥ ወድ አገሩ መመለስ ነው።

አማሮች በመጠጥ ንግድ፤ በስርቆት፤ ክርስትና አይማኖት በድብቅ በማስፋፋት ፤ ሴተኛ አዳሪነት በማስፋፋት በአጠቃላይ በእስልምና ሕግ መስረት አርፈው መኖር ስለማይፈልጉ ። አይማኖቱንም ስለሚንቁት በስመ ኢትዬዽያዊያን ከአምሮች ጋራ መስቃየት ስለሌበት ለአረቦት እኛ እየደልንም እነሱ አማሮች ናቸው ቋንቋ ስላምይችሉ በቀላሉ መለየት ይቻላሉና ወደ ጎንደር በስላም ይላካሉ።

ይህ ከላይ የፃፍኩት እኔ የማምንበት ሳይሆን ምን የregional Governor የክልል ተውካል እንደሚያስብ በመረዳት የፃፍኩት በሙሉ ከልብወለድ የመንጭ ስራ ነው።

Post Reply