ገዱ አንዳርጋቸውን እናምነዋለን: silly mistake ይሰራል ብለን አናስብም!
Posted: 08 Nov 2019, 11:49
ወያኔ እና መሰሎችዋ የራሳቸውን ፍላጎት ለማሟላት በአባይ ግድብ ላይ ዘመቻ ላይ እንዳሉ እናቃለን:: ገዱ እንደዛ ያለ ስህተት ቢሰራ እንኩዋን : ሙሉ በሙሉ የመሰረዝና አንቀበልም የማለት መብት አለን::
በምንም አይነት በብር አንደራደርም: ክብራችን ይበልጥብናል::
ግን የውሃ ሚንስትሩ መለቅቅያ ማስገባታቸው: ልክ እንደ ኢንጂነሩ እሆናለው ብለው ፈርተው ይሆን?
በምንም አይነት በብር አንደራደርም: ክብራችን ይበልጥብናል::
ግን የውሃ ሚንስትሩ መለቅቅያ ማስገባታቸው: ልክ እንደ ኢንጂነሩ እሆናለው ብለው ፈርተው ይሆን?