Please wait, video is loading...
-
- Senior Member+
- Posts: 26144
- Joined: 20 Apr 2013, 20:24
Re: Locust Meal!
በድሮ ግዜ ትግሬዎች በድምፅ በማስማት፤ መድፍ በመቶኮስ፤ ከበሮ በመምታት አንበጣን ያበር ሩ ነበር። ይህ ባህል እንደገና እያቆጠቆጠ ነው።
እኔ በፍፁም በኬሚካል አንበጥን መንጋ መከላከል አልፍልግም ። ከዚህ ሁሉ የባህላዊ መንገድ እመርጣለሁኝ።
እኔ ለምን በእሳት አያቃጥሏቸውም ብዬ ሁሌ አስባለሁ። ስብሉ መበላቱ ካልቀረ ለምን ከነስብሉ አያቅጥሏቸውም
ለምን ጉንዳን ወታደሮችን አያዝመቱባቸውም
ለምን በከብት መሬቱ ላይ በማገድ መሬቱ በከብቶቹ ኮቴ ሲረጋገጥ አንበጣዎቹ ይሞታሉ
ለምን ዶሮ በማርባት ዶሮ መንጋ አይለቁባቸውም
ለምን ቫኪውም ገዝተው በቪኪውም ጠራርገው በመስብስብ ለምግብ አያውሉትም ። ለስውም ባይሆን ለዶሮዎች ምግብ።
ለምን በዳምጦ መንገድ በሚስራበት ዳምጦ፥ ለምን መሬቱ ላይ አይሄዱበትም
ለምን ትልቅ የኤሌትሪክ ውንፊት በመዘርጋት ዛፕ አይደረጉም
ለምን ለምን ።
አንተ ሞረተኛ የትግሬዎችን ስታወራ በፌክ ቪድዬ አንበጣ ይባላሉ ብለህ ። ቢበሉሳ ማን አባህ አገባህ። ወሎ በአንበጣ መንጋ መመታቷን ማን በነገርህ ። ወልዬዎችም በባህ በጅራፍ አንበጣን ለማባረር ይሞክራሉ። እንግዲህ ጌት ይሁናቸው።