በአሁኑ ወቅት እዚህ አገር ያለው ነገር ሁሉ ብአዴን የሚያረገው ላይ የተወሰነ ነው:: ብአዴን ኢህአዴግን ለቆ ቢወጣ: አዲስ ሌላ ነገር መፈጠሩ አይቀሬ ነው:: ብአዴን ኢህአዴግን ለቆ ከሌሎች ጋር ቢዋሃድ: ያለጥርጥር አንድ ነገር እንደሚፈጠር እርግጠኞች ነን:: ብአዴን ከእነ ውህድ ፓርቲው አገሪቱን የሚንጥ ድምፅ ያገኛል:: የት የት ?
አማራ ክልል : አዲስ አበባ: ናዝሬት : ደብረዘይት : ድሬዳዋ: ደራ : ኦሮምያ ክልል በመጠኑም ይመረጣል::
ጋላስ? ጋላ በኦሮምያ ብቻ ነው የሚመረጠው : እናም አገሪቱን ማስተዳደር አይችልም:: ዋናው ዓላማችንም ጋላን ማሰናበት ነው::
ችግሩ ብአዴን ኢህአዴግን ቢለቅ : ወያኔ ኢህአዴግ ላይ ሙጥጥ ይላል::: እናም አጋጣሚውን ሊጠቀም ይሞክራል:: ግን የትግራይ ድምፅ ይሄን አህል ለውጥ አያመጣም:: ይህ ለብአዴንም ሆነ ለእኛ ትንሽ ራስ ምታት ነው:: ይህ በደንብ ሊጠና ይገባዋል::
ይህ እንዳለ ሆኖ ኢዜማ ከኢህአዲግ ጋር ከልተዋሃደ : ብአዴንና መሰሎቹ ውህዶች ለመጣመር ይሞክራሉ:: ግን ኢዜማ ምን ያህል ተፅኖ እንደሚያደርስ በእርግጠኝነት መናገር ይከብዳል:: ኢዜማ በመጠኑም ቢሆን ደቡብ ላይ ድምፅ ማግኘቱ አይቀሬ ነው::
አጠራጣሪ ነገሮች ቢኖሩትም ይህ ለአማራ ጥሩ ይመስላል::
ኢህአዲግ ከተዋሃደና ብአዴንም አብሮ ከቀጠለ : አብይ በዚህ አቅዋሙ ውህደቱ ለአማራ የሚጠቅም አይመስልም::
ሌላው ኢህአዴግ ሳይዋሃድ ብአዴን ከኢህአዴግ ጋር ከሆነ: ያው የተለየ ነገር አይኖረውም:; ብአዴን አጨብጫቢ ነው የሚሆነው::
ምንም ሆነ ምን የተለያዩ አማራጮችን ካሁኑ እነዚህንና ሌሎች አማራጮችን እያነሱ እየጣሉ የሜጠቅመው ላይ መድረስ ያስፈልጋል::
ምንም ሆነ ምን ጋላን ማስወገድ አለብን!!
-
- Member
- Posts: 4191
- Joined: 27 Sep 2017, 21:56