Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ጠ/ሚ ዐብይ ከተጠቂዮች ጎን ሳይቆም ከአጥቂዮች ጎን ተሰልፏል። እስክንድር ነጋ

Post by Ethoash » 04 Nov 2019, 15:33

Selam2119 wrote:
04 Nov 2019, 15:27
Re: ጠ/ሚ ዐብይ ከተጠቂዮች ጎን ሳይቆም ከአጥቂዮች ጎን ተሰልፏል። እስክንድር ነጋ
እኔን ያልገባኝ ነገር እኮ ። ታድያ ምን አባህ ታመጣለህ። አባይ ከኦሮሞ ጋራ ተስለፈ እሺ ምን ታመጣለህ። የምታመጣውን አምጣ ። አብይ አንተ ባልከው አይደለም የሚመራው ። እሱ የራሱ ጭንቅላት አለው ። ኢትዬዽያን ለመብራት ከፈለግህ አንተ እራስ ህ በስልጣን ኮርቻ ላይ ለመቀመጥ ለምርጫ ተዘጋጅ ። ያለዝያ አትጃጃል

እኔ የምመክረው የቡዳዎች ሁን ፍርድ ። መጀመሪያ ክልልህን በደንብ አደራጅተህ ምራ ፤ከዚህ ሲያዩ በአጠቃላይ ፈደራልን እንድትመራ ይለቁልሀል።

simbe11
Member
Posts: 2087
Joined: 23 Feb 2013, 13:02
Location: Addis Ababa

Re: ጠ/ሚ ዐብይ ከተጠቂዮች ጎን ሳይቆም ከአጥቂዮች ጎን ተሰልፏል። እስክንድር ነጋ

Post by simbe11 » 04 Nov 2019, 15:54

ጅል አይሙት እንዲያጫውት አሉ!!!
The PM is the leader of the country not only Oromo. When the people, he claims, he lead are in danger, he need to take action. If he failed on his duties, he need to be held accountable.
Ethoash wrote:
04 Nov 2019, 15:33
Selam2119 wrote:
04 Nov 2019, 15:27
Re: ጠ/ሚ ዐብይ ከተጠቂዮች ጎን ሳይቆም ከአጥቂዮች ጎን ተሰልፏል። እስክንድር ነጋ
እኔን ያልገባኝ ነገር እኮ ። ታድያ ምን አባህ ታመጣለህ። አባይ ከኦሮሞ ጋራ ተስለፈ እሺ ምን ታመጣለህ። የምታመጣውን አምጣ ። አብይ አንተ ባልከው አይደለም የሚመራው ። እሱ የራሱ ጭንቅላት አለው ። ኢትዬዽያን ለመብራት ከፈለግህ አንተ እራስ ህ በስልጣን ኮርቻ ላይ ለመቀመጥ ለምርጫ ተዘጋጅ ። ያለዝያ አትጃጃል

እኔ የምመክረው የቡዳዎች ሁን ፍርድ ። መጀመሪያ ክልልህን በደንብ አደራጅተህ ምራ ፤ከዚህ ሲያዩ በአጠቃላይ ፈደራልን እንድትመራ ይለቁልሀል።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: ጠ/ሚ ዐብይ ከተጠቂዮች ጎን ሳይቆም ከአጥቂዮች ጎን ተሰልፏል። እስክንድር ነጋ

Post by Ethoash » 04 Nov 2019, 16:04

simbe11 wrote:
04 Nov 2019, 15:54
ጅል አይሙት እንዲያጫውት አሉ!!!
The PM is the leader of the country not only Oromo. When the people, he claims, he lead are in danger, he need to take action. If he failed on his duties, he need to be held accountable.
ምን እያልክ ነው
አባይ የኦሮሞ ብቻ ንጉስ እንደሆነማ አምኜልሀለው

የምልህ ያለሁት እኮ ምናባህ ታመጣለህ አባይ እልም ያለ ኦሮሞ ቢሆንስ ምን ታመጣለህ።

የምታመጣው ተሀምር አለ። ከሌለ ልባችንን አታውልቀው በለቅሶህ

Post Reply