Page 1 of 1

BREAKING NEWS ከዶ/ር አብይ መሸለም ቀጥሎ የአለምን ምሁራን የሚያነጋግረው እድሜ የተቀጠለላቸው ኢትዮጵያውያን ጉዳይ

Posted: 03 Nov 2019, 06:31
by clear12

Re: BREAKING NEWS ከዶ/ር አብይ መሸለም ቀጥሎ የአለምን ምሁራን የሚያነጋግረው እድሜ የተቀጠለላቸው ኢትዮጵያውያን ጉዳይ

Posted: 03 Nov 2019, 11:33
by clear12
ውድ አቶ ኤልያስ

በድጋሚ መረጃ መለጠፍ እንዳንችል ከአድሚኖቹ አንድ ግለሰብ አድርጎናል በለጠፍነው ቪዲዮ ላይ በግልጽ ማየት እንደሚቻለው ወጣት አዛውንት ኣኢትዮጵያውያኖች መድሃኒት አትውሰዱ ተው እየተባለ የሚሞቱ ሲሆን ይህንን መረጃ ወደ ኣኢትዮጵያውያኖች በተለያየ ቻናሎች የምናወጣበት ምክን ያት ስም የማጥፋት አላማ ኖሮን ሳይሆን ሰዎች ተምረው እንዳይሞቱ ለማድረግ ነው፥፥ ስለዚህ ይህ ብሎግ የሚያደርገንን ክፍል መመሪያ እንድት ሰጥልን እንጠይቃለን በተረፈ የፎረሙን ደረጃ ዝቅ የሚያደርግም ይሁን ጸረ ኣኢትዮጵያ ፖስት እንደማናደርግ ከዚህ በፊት የለ>ጠፍነውን ማየቱ ምስክር ነው::

Thanks

Re: BREAKING NEWS ከዶ/ር አብይ መሸለም ቀጥሎ የአለምን ምሁራን የሚያነጋግረው እድሜ የተቀጠለላቸው ኢትዮጵያውያን ጉዳይ

Posted: 07 Nov 2019, 09:43
by gazeta18
How you can fool Gullible people with Cold reading?

Cold reading is a set of techniques used by Pente's Faith healers, mentalists, psychics, fortune-tellers, and mediums. Without prior knowledge, a practiced cold-reader can quickly obtain a great deal of information by analyzing the person's body language, age, clothing or fashion, hairstyle, gender, sexual orientation, religion, ethnicity, level of education, manner of speech, place of origin, etc.