Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

ኢትዮጵያ ውስጥ መንግስት የለም፣ ሁዋላቀር ፅንፈኞች የመንግስትን መዋቅር ተቆጣጥረው ህዝብን ለማረድ ሲዶልቱ እንጅ አደለም ሀገር፣ መንደር እንኳን ለመምራት የእንሰሳነት ባህሪያቸው በቂ አላደረ

Post by kibramlak » 02 Nov 2019, 06:59

ኢትዮጵያ ውስጥ መንግስት የለም፣ ሁዋላቀር ፅንፈኞች የመንግስትን መዋቅር ተቆጣጥረው ህዝብን ለማረድ ሲዶልቱ እንጅ አደለም ሀገር፣ መንደር እንኳን ለመምራት የእንሰሳነት ባህሪያቸው በቂ አላደረጋቸውም፣፣

ማንኛውም ሰብአዊነት እሚሰማው ሁሉ፣ መንግስት እሚባል እንደሌለ እና ከአራጁ ጋር እየዋለ መሆኑን ተገንዝቦ፣ እርሱን መከላከል እንዳለበት ያለምንም ማመንታት ማወቅ አለበት