Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

አብዬት ልጆን ተበላልች

Post by Ethoash » 31 Oct 2019, 19:58

{ እኔ ከስልጣን ከወረድኩ ኢትዬዽያ ደም በደም ትሆናለች} ሐይሌ

{አብዬት ልጆን ተበላልች }፤ መንጌ፣

ውያኔ {እኔ ከሞትኩ ኢትዬዽያም ተሞታለች }

አብያችን ። {ኢትዬዽያ በተሀምርም አትፈርስም። }
እውነት አትፈርስም አብዬት ብናቀጣጥልባት

to answer this question follow my logic

king ሐይሌ እኔ ከሞትኩ ሐገሩቱ በደም ትጥለቀለቃለች አለ። ያለውም ደረስ ደርግ ቀይ ነጭ; ሽብር እያለ ፤ አፈሳ እያለ፤ ወደ ጦር ግንባር እያለ ፤ አዳሪ እያለ የሚሊዬኖቹን ደም አፈስሰ

ግን የዋሆቹ የታለ ደም የፈሰሰው በለው ይጥያቃሉ ።
አፄ ሐይለስላሴ ንግስትናውን ለማቆየት ብሎ; እዳታስወግዱኝ እኔ ከሌለሁ; "ኢትዬዽያ ደም በደም ትሆናላቹሁ "ይል ነበር ብለው ያሽማጥጣሉ ።
አንዳንድ ኢሊት (elite) ነኝ ባይ ። ዳይስፕራ ንኝ ባይ : ግን ምንም ደም አልተፋሰስም ይሉናል ዓይናቸውም በጨው አጥበው።
ደርግ ስልሳ ሚኒስተሮችን ማረድ ደም ማፍሰስ አይደለም ውይ ።
ክቡር ብርጋዴር ጀኔራል ተፈሪ ባንቴ and ሻለቃ አጥናፉ አባተ ማረድ ደም ማፍሰስ አይደለም ውይ ።

ከዚያ በተራው ደርግ ደግሞ{ እኔ ከሌለሁ ኢትዬዽያ አትኖርም ደም ይፋሰሳል አለ ። }
እወነትም ትግሬዎች አስር ሚሊዬን ሕዝብ ደም ገብረው አስወገዱት ።

አንዳንድ ግብዝ ደርግ የወረደው ያለምንም ደም ነው ይለናል ።የስንቱን ለቅሶና እሮሮና የሞች ቤት ይቁጠረው

ከዚያ ደግሞ በተራው ወያኔ {እኔ ከሌለሁ ሀገሪቱ በድም ተጠለቀለቃለች አለ }
ታድያ የቱ ጋ ነው ውሽቱ። ከዚህ በላይ አሳቃቂ ግዜ ታይቶ ይታወቃል ውይ በኢትዬዽያ መስቀልና መዘቅዘቁን ። ማቃጥልና መቅላቱን እንዴት በፍጥነት ለመቅዳት ቻልን ። ምነው እንግሊዘኛ ና ትምህርት በዚህ ፍጥነት በተማርን።

አሁን ደግሞ መጠንቀቅ ያለብን ለአራተኛ ግዜ አብዬት ልናካሄድ ነው

በ PM አብይ ላይ መፈንቀለ መንግስት ክህደት ከተፈፀበት ። ኢትዬዽያ የምትባል ሐገር አትኖርም

አሁንም አንዳንድ የዋሆች አብዬት ያስፈልጋል ምንም አልሆንም በደርግም በሐይሌም ግዜ ብለው ሊያታልሉን ይፈልጋሉ።

አብዬት ሲጀምር በጣም እያሳሳቀ ነው። ግን አንዴ ከተጀመር ማንም የማያቆመው መሐበል ነው ። ስለዚህ በአብዬት መቀለድ የለብንም

ለምሳሌ ቀላል ምሳሌ

አማሮች አብይን ወጥረው ያዙት ጅሀርን እንዲያስርላቸው

ታድያ አብይም የነሱን ነገር ስምቶ ጁሀር መታሰር አለበት አለ

ጁሀርም በመደንገት ። ጥሪውን እሪውን አስማ

እንደቀልድ ትንሾን አብዬት ለማየት በቅተናል

አንዳንደ ገገሞች ለምን ስው ተገደለ፤ ተስቀለ፤ ታረደ ያላሉ። ምን መስሎዋቸው ነው አብዬትን የቀስቀሱት ። በአብዬት የቀለዱት ። በአብዬት ስም የዘመሩት ።

አብዬት ማለት በጣም አስጠሊታ ለውጥ ነው። በአብዬት ግዜ ሁሉም ሕግ ይፈርስና ሁሉም ለራሱ ይሆናል ። ታድያ በዚህ ስዓት ግድያውና ሰውን ማቃጠሉ ይጀመራል በአጭር ግዜ ውስጥ ነው ሩዋንዳ ወድ ሚሊዬን ሕዝብ ያጣቸው በዚህ አብዬት ።

ታድያ በሬድዬን ይሁን በሌላም ሚድያ አብዬት እንዲነስ የሚቀስቅሱትን ሰዎች ትዉ ሊባሉ ይገባል ። ወጣቱም አራዳ መሆን አለበት እስክንደር ወጣ ሲለው መውጣት የለበትም ። ኦሮሞን ተሳደብ ሲሉት ፤እሺ ማለት የለበትም ። አዎ አማራው መብቱን መጠየቅ ይችላል ። ግን የሌላውን መብት መንካት የለበትም ። ሌላው ቢቀር ወጣቶች ከቤት በመቀመጥ ይህንን ነውጥ ማሳለል አለባቸው።

የኦሮሞም ወጣቶች ልክ እንደአማራው ውጣት እርስ በእርስ የሚያገዳደል ነገር መስራት የለባቸውም። እንደቀልድ የተጀመረ ነገር ማልቂያው አይታውቅም። እኛ አገርራችንን ልክ እንደሲሪያ ካፈራረስናት ማንም አይደርስልንም ። ይህ ስቃይ መስሎዋቹሀል አገር ከተስበር በኋላ የሚመጣው ጠንቅ ሲታዩ ይህ ምንም ላይመስል ይችላል።

አንዳንድ ተንኮሎኞች ኦሮሞዎች ፮፯ ስወ ገድሉ ይሉዋቹዋል ። ታድያ መልሳቹሁ ፋኖችም ሶስት መቶ ጉሙዞችን ገድለዋል ማንው ያኔ ዝም አልክ ብሌ መልስ ከመስጥት ይልቅ አታካራ መግባት አያስፈልግም። ማንም ጤነኛ የለም ማንም ንፁህ የለም ።።።

በጣም የሚገርመኝ ነገር ደግሞ ጁሀር ይያዝልኝ በአሜሪካ ብሎ መዘመሩ ነው። አሜሪካ ብትይዝውና እንደገና ነገር ቢቆስቆስና ብዙ ሰው ቢሞት ማነ ነው ለዚህ ተጠያቂ የሚሆነው። ለምን አሜሪካን እናስገባለን።።። ሶርያን አታዩም ። አሜሪካ መጀመሪያ አሳድ ከስልጣን ይወረድ ብለው የልብ ልብ ለወጣቱ ሲሪያኖች ስጥተው አገራቸውን አፈራረሷት ። ይህ እጣ ለኛም እንዳይደርስ መጠንቀቅ አለብን።

በዚህ ላይ ጅሁር ቄሮችን በደንብ ይቆጣጠርልናል። አታርጉ ሲላቸው ይስሙታል ታድያ ። የቄሮዎችን አውራ አንስተህ ማን ነው ቄሮችን የሚቆጣጠረው ። እንደ ፎርፍ ያገኙትን ይዘው ሐገሩን እንዲያጠልቀልቁት ነው ውይ ። አዎራቸውን ለማሳሰር የምት ሽቀዳደሙት። እዎ አቃለሁ በጥላቻ ታውራቹሁ ምንም ሊታያቹሁ አይችልም ።

ስለዚህ ለአንዳንድ ጎጠኞች ልክ እንደሱማሌ አውራቸውን ብናስር ምንም አይመጣም ብለው ። ለሚሉን እሺ የአሜሪካን ፓስፖርት ህን ።ለአሜሪካ መልስ ህ አብረን አበሳውንም እልልታውንም እንግፈጥ ። ይህንን የማታረግ ከሆን ክን ጅሀር የስቀል ይገደል እያልክ አትቀስቅስ። አንተ ከግድያው በኋላ የሚመጣውን ጦስ የማይደርስ ህ ክሆነ። ተውን እንልሀልን ተውን እንኑርበት።
Last edited by Ethoash on 01 Nov 2019, 12:04, edited 1 time in total.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: አብዬት ልጆን ተበላልች

Post by Ethoash » 31 Oct 2019, 20:10

looooooooooooooooooooooook this guy he is saying ለጃዋር ጥበቃ ሊደረግለት የሚገባዉ እስር ቤት ነዉ - ስንታየሁ ቸኮል፣ እና ሌሎችም ወቅታዊ ጉዳዮች በመረጃ ቲቪ .. that is fine but does he take any responsibility if revolution start because arresting joywar

some idiot will come and say Joywar is not above the law.. yes he have immunity he is a politician he is fighting for his people all u have to do is negotiate what u want give and take

then again no body listen and they start the fire and they they cry why the fire burn their house and their church ..

gagi
Member
Posts: 627
Joined: 16 Jun 2013, 16:34

Re: አብዬት ልጆን ተበላልች

Post by gagi » 31 Oct 2019, 20:26

Wow!!

ከጥቂት አመክንዮ የጎደላቸው የምላቸው ነጥቦችህ በስተቀር ለመጀመሪያ ጊዜ ከአንተ ማስተዋል እና በጣም አርቆ አሳቢነት የተመላበት ትንታኔ እና ምክር አነበብሁ::

እውነት ነው:: እኛ ኢትዮጵያውያን የሚተካውን በቅጡ ሳናስብበት እና ሳንዘጋጅበት ማፍረስ ብቻ ሆኑአል የምናውቀው

ብትቀበለውም ባትቀበለውም አድናቆቴ ይድረስህ::

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: አብዬት ልጆን ተበላልች

Post by Ethoash » 01 Nov 2019, 11:41

gagi wrote:
31 Oct 2019, 20:26
Wow!!

ከጥቂት አመክንዮ የጎደላቸው የምላቸው ነጥቦችህ በስተቀር ለመጀመሪያ ጊዜ ከአንተ ማስተዋል እና በጣም አርቆ አሳቢነት የተመላበት ትንታኔ እና ምክር አነበብሁ::

እውነት ነው:: እኛ ኢትዮጵያውያን የሚተካውን በቅጡ ሳናስብበት እና ሳንዘጋጅበት ማፍረስ ብቻ ሆኑአል የምናውቀው

ብትቀበለውም ባትቀበለውም አድናቆቴ ይድረስህ::

gagi

all i care one person to agree with my idea.... that all i need and u come thru .. why u think i dont appreciate your (ምርቃት) blessing .

በባህላችን ስው የአንጎል በሽታ ሲያጋጥመው ጠበል ወስዱት ይባላል

የሚጥል በሽታ ሲያጋጥም ቄስ ውይ ቃልቻ ሴጣኑን ያስውጣልህ ይባላል
ይህ ካለማወቅ ነው።

ታድያ ጃኒሆይ ከስልጣን ካወረዳቹሁኝ አገሪቱ ደም በደም ትሆናለች ሲሉ ፤ ሳይንሳዊ መልስ አለው። አፄ በመወረዳቸው እግዛብሔር መሀቱን አወርዶ አይደለም። ማንኛውም መሪ በጉልበት ከስልጣን ከወረዱ power vacuum will be created so air rush to fill this void ...

ታድያ ማንም ይህንን ስልጣን አሳልፎ ለሌላው መስጠት አይፈልግም። ስልጣኑ ኮርቻ ላይ የተንጠለውም ግዛዊ መንግስት ስልጣኑን ላለማጣት የሞት ሽረት ትግል ያረጋል በዚህ መሐል ነው አብዬት የሚባል ጭራቅ አስጠሊታ ፊቱን የሚያሳየው። ወንድም ወንዱሙን የሚገድልበት ። ጎረቤት ጎረቤቱን የሚግደልበት ግዜ ይመጣል። በፍፁም አትመን እኛ ከአፍሪካኖች እንሻላለን። እኛ ከሩዋንዳዎች ፤ ከደቡብ አፍሪካኖች እንሻላለን እንዲህ አይነት ወንጅል አንስራም የሚሉትን አትመን። ይሄው በዚህ በአጭር ግዜ ምን ያህል ጭካኞች እንደሚወጣን አሳይተናንልና our innocent is lost...

the only thing we should pray and hold dearly is the law and peace if we lost the law then we will not better of the wild animal ..

that is why i am saying if we want to remove the government we should do it peaceful with election anything else lead us to bloodshed

there are people still agitating for JOYWAHAR TO get arrested..and they even claim we will have peace if we arrested joywar ... ok put skin in the game let those people fast the same risk as us ..

what sad is why this people never learn what happened last two day .. when u touch Joywar ቄሮ mobilized and did damage ... so why would u trigger conflict .. mind u i am not saying Joywar be above the law.. i am saying is avoid conflict with him dont start any thing with him... now if joywar himself start war himself then we can move all our power to stop him .. but why would we start the conflict.. why would we say arrest Joywar who the fk we r ... the law cant work just because million of people shouted arrested him.. how about tomorrow if ቄሮ shout arrest እስክንድር are we going to arrest እስክንድር court should be independent and free of influence

there are few saying that explain what i am try to say..

ለተቀመጠ ሰው ስማይ ቅርቡ ነው።

ጎመን በጤና

የነብርን ጭራ አያዙ ፤ ከያዙም አይለቁ

የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን አጣች

ንጉስ በአገሩ አይከበርም

ምከረው ምከረው እንቢ ካለ መከራ ይምከረው

አሁን ምን ያረጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ ፤ ድሮ ነበር አድቅቆ መዶቆስ

የሽኮለ ጅብ ቀንድ ይነክሳል

የሽኮላ እርጉዝ ያገባል ፤ ስትወልድበት ገደል ይገባል

ስራ ከምፈታ ልጄን ላፋታ

ስራ ያጣ መኖክሴ ቆቡን ቀዶ ይስፋል

{የኢትዬዽያ ሕዝብ ወርቅ ቢያነጥፉለት ፋንዲያ ነው ይላል}መንጌ

{አገር የጋራ ነው አይማኖት የግል ነው} ሐይሌ

{መግደል መሽነፍ ነው} አብይ

put skin in the game

let the sleeping dogs lie

changing one person at time.. even one youth stay at home and save his life...that would be great ...the Ethiopia people must say no to this hooliganism how u fight this hooliganism is very simple u dont have to get involved in the fighting but take out your phone and start recording the fighting this video will be good wittiness.... another solution is giving the hooligan job is a prefect solution once Meles face with hooligan so he give them Cobblestone project
Last edited by Ethoash on 01 Nov 2019, 13:58, edited 1 time in total.

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: አብዬት ልጆን ተበላልች

Post by Ethoash » 01 Nov 2019, 13:29

አብይ ይወረድ

ከዚያስ ብሎ መጠይቅ ብልጠት ነው።

ጁሀር ይታስር

ከዚያስ ለሚደርስወ የሰው ሕይወት ተጣያቂው ማን ነው።

ደፈረውናል ንቀውናል

ከዚያስ ዝምባቡዬ ጥሪኝ

አንድ ሰው እስከሚቀር ደረስ እንዋጋለን

እስከመቼ ነው በእንደዚህ አይነቱ ድንፋታ የምንፎገርው

ጥራኝ ተራራው ጥራኝ ድሩ ሲልህ

የውሃ ኮዶ አቀብለህ ሽኝው ። በተዓምርም አይዘምትም።

ፍሽካው ተነፋ

እናስ

የቁርጥ ቀን ልጆች

የቁርጥ ቀን ክትፎች ሊያረጉህ ነው ሩጥ

ለአገሬ ሕይወቴን እስጣለሁ

ታድያ ማን ከለከለህ ምን ተጠብቃለህ

ጁሀር ከታስረ ስላም እናነኛለን።

በስላም ፋንት ረብሻ ከተረፈን ። አንተ አላፊነቱን ወስደህ መቀመቅ ተወርዳለህ። ውይስ አሜሪካ ተቀምጠህ ሌላ ጡሩምባ ትነፋለህ

ሁሉም ለሚናገረው ነገር ዋስትና ቢስጥ ማንም ድንፋታ ባይናገር ነበር

ቧ ያለው ዘርፍ ዘራፍ ሲል

ጠመንጃ አሽክመክ ማዘመት ነው ። የዛን ግዜ ማሩኝ አይለመደኝም ይል ነበር።

አረ ሞኝ አንሁን ። ታማኝም ኤርሚያስ አሜሪካ የፈረጠጡት እኮ ለህወታቸው ፈርተው ነው።
ለምን ጅግና እናረጋቸዋለን

ለየዋሆቹ , ታድያ አንዴት ለነፃነት እንታገለ ለሚሉ ። ስላማዊ መንገድ አላላቹሁ።

አፈ ጮማው ሊያስበላቹሁ ፈልጎ ስላማዊ መንገድ ። ግዜ ይፈጃል ማንስ ይስማችዋል ብሎ ከስላማዊ መንገድ ወድ ጦር መንደር ሊገታቹሁ ለሚፍልገው አራዳ ነኝ ባይ።

መልሱለት ኦነግ አርባ ዘጠኝ አመት ተዋግቶ ድል አላረገም። ግንቦት ስባት ወታደር በክራይ የተከራየ ገንዘብ ስበስበ እንጂ ምንም ደል አልተጎናፀፈም ታድያ ምኑን ነው ጦር አቋራጭ መንገድ ነው የምትለኝ ብላቹ መልሱለት ። እንቢ ካለ ማን ከለከለህ ታድያ ለምን ጦር ሜዳ አትወርድም በሉት ። እኔ በገንዜቤ እናንተ በጉልበታቹሁ ብሎቹህ ያርፋል። ማለት የፈለገው እናንተ በሕይወታቹሁ፣ ማለቱ ነው።

sun
Member+
Posts: 9325
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: አብዬት ልጆን ተበላልች

Post by sun » 01 Nov 2019, 13:53

Ethoash wrote:
31 Oct 2019, 19:58

{ እኔ ከስልጣን ከወረድኩ ኢትዬዽያ ደም በደም ትሆናለች} ሐይሌ

{አብዬት ልጆን ተበላልች }፤ መንጌ፣

ውያኔ {እኔ ከሞትኩ ኢትዬዽያም ተሞታለች }

አብያችን ። {ኢትዬዽያ በተሀምርም አትፈርስም። }
እውነት አትፈርስም አብዬት ብናቀጣጥልባት

to answer this question follow my logic

king ሐይሌ እኔ ከሞትኩ ሐገሩቱ በደም ትጥለቀለቃለች አለ። ያለውም ደረስ ደርግ ቀይ ነጭ; ሽብር እያለ ፤ አፈሳ እያለ፤ ወደ ጦር ግንባር እያለ ፤ አዳሪ እያለ የሚሊዬኖቹን ደም አፈስሰ

ግን የዋሆቹ የታለ ደም የፈሰሰው በለው ይጥያቃሉ ።
አፄ ሐይለስላሴ ንግስትናውን ለማቆየት ብሎ; እዳታስወግዱኝ እኔ ከሌለሁ; "ኢትዬዽያ ደም በደም ትሆናላቹሁ "ይል ነበር ብለው ያሽማጥጣሉ ።
አንዳንድ ኢሊት (elite) ነኝ ባይ ። ዳይስፕራ ንኝ ባይ : ግን ምንም ደም አልተፋሰስም ይሉናል ዓይናቸውም በጨው አጥበው።
ደርግ ስልሳ ሚኒስተሮችን ማረድ ደም ማፍሰስ አይደለም ውይ ።
ክቡር ብርጋዴር ጀኔራል ተፈሪ ባንቴ and ሻለቃ አጥናፉ አባተ ማረድ ደም ማፍሰስ አይደለም ውይ ።

ከዚያ በተራው ደርግ ደግሞ{ እኔ ከሌለሁ ኢትዬዽያ አትኖርም ደም ይፋሰሳል አለ ። }
እወነትም ትግሬዎች አስር ሚሊዬን ሕዝብ ደም ገብረው አስወገዱት ።

አንዳንድ ግብዝ ደርግ የወረደው ያለምንም ደም ነው ይለናል ።የስንቱን ለቅሶና እሮሮና የሞች ቤት ይቁጠረው

ከዚያ ደግሞ በተራው ወያኔ {እኔ ከሌለሁ ሀገሪቱ በድም ተጠለቀለቃለች አለ }
ታድያ የቱ ጋ ነው ውሽቱ። ከዚህ በላይ አሳቃቂ ግዜ ታይቶ ይታወቃል ውይ በኢትዬዽያ መስቀልና መዘቅዘቁን ። ማቃጥልና መቅላቱን እንዴት በፍጥነት ለመቅዳት ቻልን ። ምነው እንግሊዘኛ ና ትምህርት በዚህ ፍጥነት በተማርን።

አሁን ደግሞ መጠንቀቅ ያለብን ለአራተኛ ግዜ አብዬት ልናካሄድ ነው

በ PM አብይ ላይ መፈንቀለ መንግስት ክህደት ከተፈፀበት ። ኢትዬዽያ የምትባል ሐገር አትኖርም

አሁንም አንዳንድ የዋሆች አብዬት ያስፈልጋል ምንም አልሆንም በደርግም በሐይሌም ግዜ ብለው ሊያታልሉን ይፈልጋሉ።

አብዬት ሲጀምር በጣም እያሳሳቀ ነው። ግን አንዴ ከተጀመር ማንም የማያቆመው መሐበል ነው ። ስለዚህ በአብዬት መቀለድ የለብንም

ለምሳሌ ቀላል ምሳሌ

አማሮች አብይን ወጥረው ያዙት ጅሀርን እንዲያስርላቸው

ታድያ አብይም የነሱን ነገር ስምቶ ጁሀር መታሰር አለበት አለ

ጁሀርም በመደንገት ። ጥሪውን እሪውን አስማ

እንደቀልድ ትንሾን አብዬት ለማየት በቅተናል

አንዳንደ ገገሞች ለምን ስው ተገደለ፤ ተስቀለ፤ ታረደ ያላሉ። ምን መስሎዋቸው ነው አብዬትን የቀስቀሱት ። በአብዬት የቀለዱት ። በአብዬት ስም የዘመሩት ።

አብዬት ማለት በጣም አስጠሊታ ለውጥ ነው። በአብዬት ግዜ ሁሉም ሕግ ይፈርስና ሁሉም ለራሱ ይሆናል ። ታድያ በዚህ ስዓት ግድያውና ሰውን ማቃጠሉ ይጀመራል በአጭር ግዜ ውስጥ ነው ሩዋንዳ ወድ ሚሊዬን ሕዝብ ያጣቸው በዚህ አብዬት ።

ታድያ በሬድዬን ይሁን በሌላም ሚድያ አብዬት እንዲነስ የሚቀስቅሱትን ሰዎች ትዉ ሊባሉ ይገባል ። ወጣቱም አራዳ መሆን አለበት እስክንደር ወጣ ሲለው መውጣት የለበትም ። ኦሮሞን ተሳደብ ሲሉት ፤እሺ ማለት የለበትም ። አዎ አማራው መብቱን መጠየቅ ይችላል ። ግን የሌላውን መብት መንካት የለበትም ። ሌላው ቢቀር ወጣቶች ከቤት በመቀመጥ ይህንን ነውጥ ማሳለል አለባቸው።

የኦሮሞም ወጣቶች ልክ እንደአማራው ውጣት እርስ በእርስ የሚያገዳደል ነገር መስራት የለባቸውም። እንደቀልድ የተጀመረ ነገር ማልቂያው አይታውቅም። እኛ አገርራችንን ልክ እንደሲሪያ ካፈራረስናት ማንም አይደርስልንም ። ይህ ስቃይ መስሎዋቹሀል አገር ከተስበር በኋላ የሚመጣው ጠንቅ ሲታዩ ይህ ምንም ላይመስል ይችላል።

አንዳንድ ተንኮሎኞች ኦሮሞዎች ፮፯ ስወ ገድሉ ይሉዋቹዋል ። ታድያ መልሳቹሁ ፋኖችም ሶስት መቶ ጉሙዞችን ገድለዋል ማንው ያኔ ዝም አልክ ብሌ መልስ ከመስጥት ይልቅ አታካራ መግባት አያስፈልግም። ማንም ጤነኛ የለም ማንም ንፁህ የለም ።።።

በጣም የሚገርመኝ ነገር ደግሞ ጁሀር ይያዝልኝ በአሜሪካ ብሎ መዘመሩ ነው። አሜሪካ ብትይዝውና እንደገና ነገር ቢቆስቆስና ብዙ ሰው ቢሞት ማነ ነው ለዚህ ተጠያቂ የሚሆነው። ለምን አሜሪካን እናስገባለን።።። ሶርያን አታዩም ። አሜሪካ መጀመሪያ አሳድ ከስልጣን ይወረድ ብለው የልብ ልብ ለወጣቱ ሲሪያኖች ስጥተው አገራቸውን አፈራረሷት ። ይህ እጣ ለኛም እንዳይደርስ መጠንቀቅ አለብን።

በዚህ ላይ ጅሁር ቄሮችን በደንብ ይቆጣጠርልናል። አታርጉ ሲላቸው ይስሙታል ታድያ ። የቄሮዎችን አውራ አንስተህ ማን ነው ቄሮችን የሚቆጣጠረው ። እንደ ፎርፍ ያገኙትን ይዘው ሐገሩን እንዲያጠልቀልቁት ነው ውይ ። አዎራቸውን ለማሳሰር የምት ሽቀዳደሙት። እዎ አቃለሁ በጥላቻ ታውራቹሁ ምንም ሊታያቹሁ አይችልም ።

ስለዚህ ለአንዳንድ ጎጠኞች ልክ እንደሱማሌ አውራቸውን ብናስር ምንም አይመጣም ብለው ። ለሚሉን እሺ የአሜሪካን ፓስፖርት ህን ።ለአሜሪካ መልስ ህ አብረን አበሳውንም እልልታውንም እንግፈጥ ። ይህንን የማታረግ ከሆን ክን ጅሀር የስቀል ይገደል እያልክ አትቀስቅስ። አንተ ከግድያው በኋላ የሚመጣውን ጦስ የማይደርስ ህ ክሆነ። ተውን እንልሀልን ተውን እንኑርበት።
Hmm...
I apologize for intervening in your nice informative positive comment but yet I think that Ethiopia will perish only if the Sun says enough is enough and STOPS shining for Mamma Ethiopia because the Sun does not allow ye wushetamoochin Qeerroo lai merrebarebia . Ewunet Yashenifal, whether we tell it in amara language or the beautiful afaan Oromo from Wollegga to Jimmaa Abba Jifaar! 8)

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: አብዬት ልጆን ተበላልች

Post by Ethoash » 01 Nov 2019, 14:16

sun wrote:
01 Nov 2019, 13:53

dr.son,

እንዳንተ አይነቱ በጣም አደገኛ አስተሳስብ ያለህ ሰው ነህ።

እኔ የምናገረው ላይ ጥርጣሬ ለማስገባት ኢትዬዽያ አጥጠፋም ትለናለህ። ለምንድነው የማትጠፋው ፤ ምን ስለሆነች ነው የማጥጠፋው። ሁሉም እስከሚደርስበት ግዜ አንጥፋም ይላል ይህ ማልት ዘብ እንዳንቆም ተጠንቅቀን ኢትዬዽያ አትጠፋም ተለናለህ። በደንብ አርጋ ነው የምትጠፋው የርስ በእርስ ጦርነት ቢጀመር። የእርስ በእርሱ ጦርነት ደግሞ እንደቀልድ ነው የሚጀምረው።

አብይ ጁሀርን ሊያስፈራራው አስርሀለሁ አለው።
ጁሀርም ደንግጦ ቄሮን ጠራ
ታድያ አብይ ጅሀርን አስርሀለሁ ስል ይህ ሁሉ ሰው የሞታል ብሎ አልገመተም በሱ አፍ ወለምታ
ጁሀርም ቄሮን ሲጠራ ይህ ሁሉ ሰው ይሞታል ብሌ አልገመተም መጥተው ጥበቃ ያረጉልኛል በጠዋቱ ወደ ቤታቸው ይሄዳሉ ብሎ ይሆናል ቄሮን በድንጋጤ የጠራው።
ታድያ ኢትዬዽያ እንደምትጠፋማ በደንብ ነው ቄሮዎችና ፋኖዎች ያሳዩን ። አረ መጥንቀቅ አለብን ። ከዚህ እንማራለን ስንል ።

አሜሪካ አገር ላይ ስላማዊ ስልፍ ውጥቶው ጁሀር ይታስረልን ብለው መጮህ ። አሁን ጅሁር በመኪና እንካን ተገልብጦ ቢሞት አማራው ትልቅ ክፍያ በሕወቱ ይከፍላል አንተ ነህ አሻጥር ያረከው መኪናው ላይ ተብሎ ።።።።። ይህ ቀልድ አይደለም ግን በቀልድ ነው የሚጀምረው እንዳንተ ያለ እዋቂ ነኝ ባይ ኢትዬዽያ አትጠፋም ብሎ ቀልድ ሊያረግ ይፈልጋል ። ያልተማረው ሕዝብ ግን እውነት መስሎት በኢትዬዽያ ሕልውና ቁማር ይጫውትና ኪሳራ ወስጥ ይገባል ።

what do u think Rwanda genocide is it is kind of revolution first they remove government or government lost control and law and order break down then killing filed started .. since no body to enforce the law some hooligan take the law in to their hand and start killing people then how in hell u going to control this by more killing .. before this happened we should never joke about our law and order.. and we always gurad our peace and order as if our life dependent on it... and as if we going to lose it..

we should always apply or think about the worst case scenario... never gamble as if Ethiopia will survived ... we always think we going to lose mama Ethiopia if we do this or that and never take risk to trigger war .. in this case why would u trigger civil war by calling joywar arrest... mind u if Joywar started the riot then u might have a point but someone else started this civil arrest .. we dont want the second round ... we have to lean to cut our lose and move on..

ሒሳብ ለማወራራድ መሞክር ጥፋትን መጋበዝ ነው። ይህ ሁሉ ከመምጣቱ በፊት ነው መጠንቀቅ ። ጁሀርን ነገር የሚፈልጉትን ሚድያዎችን ሰውችን ቀዝቀዝ በሉ ማለት ነው።አስቡን ይቃወሙ ከፈለጉ ግን ምን አግብቶቸው ነው ይስቀል ይታሰር የሚሉት። ሰው እነሱ ባሉት ይታስራል ውይ። ታድያ ይህ ከሆን ቄሮዎችም እስክንድር ላይ ስልፍ ውጥተውበት ያሳሱሩታ

Naga Tuma
Member+
Posts: 5545
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: አብዬት ልጆን ተበላልች

Post by Naga Tuma » 01 Nov 2019, 15:37

Ethoash wrote:
01 Nov 2019, 11:41
gagi wrote:
31 Oct 2019, 20:26
Wow!!

ከጥቂት አመክንዮ የጎደላቸው የምላቸው ነጥቦችህ በስተቀር ለመጀመሪያ ጊዜ ከአንተ ማስተዋል እና በጣም አርቆ አሳቢነት የተመላበት ትንታኔ እና ምክር አነበብሁ::

እውነት ነው:: እኛ ኢትዮጵያውያን የሚተካውን በቅጡ ሳናስብበት እና ሳንዘጋጅበት ማፍረስ ብቻ ሆኑአል የምናውቀው

ብትቀበለውም ባትቀበለውም አድናቆቴ ይድረስህ::

gagi

all i care one person to agree with my idea.... that all i need and u come thru .. why u think i dont appreciate your (ምርቃት) blessing .

በባህላችን ስው የአንጎል በሽታ ሲያጋጥመው ጠበል ወስዱት ይባላል

የሚጥል በሽታ ሲያጋጥም ቄስ ውይ ቃልቻ ሴጣኑን ያስውጣልህ ይባላል
ይህ ካለማወቅ ነው።

ታድያ ጃኒሆይ ከስልጣን ካወረዳቹሁኝ አገሪቱ ደም በደም ትሆናለች ሲሉ ፤ ሳይንሳዊ መልስ አለው። አፄ በመወረዳቸው እግዛብሔር መሀቱን አወርዶ አይደለም። ማንኛውም መሪ በጉልበት ከስልጣን ከወረዱ power vacuum will be created so air rush to fill this void ...

ታድያ ማንም ይህንን ስልጣን አሳልፎ ለሌላው መስጠት አይፈልግም። ስልጣኑ ኮርቻ ላይ የተንጠለውም ግዛዊ መንግስት ስልጣኑን ላለማጣት የሞት ሽረት ትግል ያረጋል በዚህ መሐል ነው አብዬት የሚባል ጭራቅ አስጠሊታ ፊቱን የሚያሳየው። ወንድም ወንዱሙን የሚገድልበት ። ጎረቤት ጎረቤቱን የሚግደልበት ግዜ ይመጣል። በፍፁም አትመን እኛ ከአፍሪካኖች እንሻላለን። እኛ ከሩዋንዳዎች ፤ ከደቡብ አፍሪካኖች እንሻላለን እንዲህ አይነት ወንጅል አንስራም የሚሉትን አትመን። ይሄው በዚህ በአጭር ግዜ ምን ያህል ጭካኞች እንደሚወጣን አሳይተናንልና our innocent is lost...

the only thing we should pray and hold dearly is the law and peace if we lost the law then we will not better of the wild animal ..

that is why i am saying if we want to remove the government we should do it peaceful with election anything else lead us to bloodshed

there are people still agitating for JOYWAHAR TO get arrested..and they even claim we will have peace if we arrested joywar ... ok put skin in the game let those people fast the same risk as us ..

what sad is why this people never learn what happened last two day .. when u touch Joywar ቄሮ mobilized and did damage ... so why would u trigger conflict .. mind u i am not saying Joywar be above the law.. i am saying is avoid conflict with him dont start any thing with him... now if joywar himself start war himself then we can move all our power to stop him .. but why would we start the conflict.. why would we say arrest Joywar who the fk we r ... the law cant work just because million of people shouted arrested him.. how about tomorrow if ቄሮ shout arrest እስክንድር are we going to arrest እስክንድር court should be independent and free of influence

there are few saying that explain what i am try to say..

ለተቀመጠ ሰው ስማይ ቅርቡ ነው።

ጎመን በጤና

የነብርን ጭራ አያዙ ፤ ከያዙም አይለቁ

የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን አጣች

ንጉስ በአገሩ አይከበርም

ምከረው ምከረው እንቢ ካለ መከራ ይምከረው

አሁን ምን ያረጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ ፤ ድሮ ነበር አድቅቆ መዶቆስ

የሽኮለ ጅብ ቀንድ ይነክሳል

የሽኮላ እርጉዝ ያገባል ፤ ስትወልድበት ገደል ይገባል

ስራ ከምፈታ ልጄን ላፋታ

ስራ ያጣ መኖክሴ ቆቡን ቀዶ ይስፋል

{የኢትዬዽያ ሕዝብ ወርቅ ቢያነጥፉለት ፋንዲያ ነው ይላል}መንጌ

{አገር የጋራ ነው አይማኖት የግል ነው} ሐይሌ

{መግደል መሽነፍ ነው} አብይ

put skin in the game

let the sleeping dogs lie

changing one person at time.. even one youth stay at home and save his life...that would be great ...the Ethiopia people must say no to this hooliganism how u fight this hooliganism is very simple u dont have to get involved in the fighting but take out your phone and start recording the fighting this video will be good wittiness.... another solution is giving the hooligan job is a prefect solution once Meles face with hooligan so he give them Cobblestone project
በህግ ኣምላክ የሚባለዉንም ረስተህ ከሆነ ላስታዉስህ።

የፍትህ ምንስቴር ስራ ቪድዮ መቅረጽ ወይም የተቀረጽዉን ኣፍጦ ማያት ብቻ ሆኗል?

ገዳ ማልቱ ዸልቼ ወይም ገዳን ምን ወለደዉ? እየሱስን ምን ኣነሳዉ? ሞሃመድንም ምን ኣነሳዉ? እንደዚህ ኣይነት እልቂት? ህዳሴስ ለምን ተባለ?

sun
Member+
Posts: 9325
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: አብዬት ልጆን ተበላልች

Post by sun » 01 Nov 2019, 20:27

Ethoash wrote:
01 Nov 2019, 14:16
sun wrote:
01 Nov 2019, 13:53
Ethoash wrote:
31 Oct 2019, 19:58
Hmm...
I apologize for intervening in your nice informative positive comment but yet I think that Ethiopia will perish only if the Sun says enough is enough and STOPS shining for Mamma Ethiopia because the Sun does not allow ye wushetamoochin Qeerroo lai merrebarebia . Ewunet Yashenifal, whether we tell it in amara language or the beautiful afaan Oromo from Wollegga to Jimmaa Abba Jifaar! 8)

dr.son,

እንዳንተ አይነቱ በጣም አደገኛ አስተሳስብ ያለህ ሰው ነህ።

እኔ የምናገረው ላይ ጥርጣሬ ለማስገባት ኢትዬዽያ አጥጠፋም ትለናለህ። ለምንድነው የማትጠፋው ፤ ምን ስለሆነች ነው የማጥጠፋው። ሁሉም እስከሚደርስበት ግዜ አንጥፋም ይላል ይህ ማልት ዘብ እንዳንቆም ተጠንቅቀን ኢትዬዽያ አትጠፋም ተለናለህ። በደንብ አርጋ ነው የምትጠፋው የርስ በእርስ ጦርነት ቢጀመር። የእርስ በእርሱ ጦርነት ደግሞ እንደቀልድ ነው የሚጀምረው።

አብይ ጁሀርን ሊያስፈራራው አስርሀለሁ አለው።
ጁሀርም ደንግጦ ቄሮን ጠራ
ታድያ አብይ ጅሀርን አስርሀለሁ ስል ይህ ሁሉ ሰው የሞታል ብሎ አልገመተም በሱ አፍ ወለምታ
ጁሀርም ቄሮን ሲጠራ ይህ ሁሉ ሰው ይሞታል ብሌ አልገመተም መጥተው ጥበቃ ያረጉልኛል በጠዋቱ ወደ ቤታቸው ይሄዳሉ ብሎ ይሆናል ቄሮን በድንጋጤ የጠራው።
ታድያ ኢትዬዽያ እንደምትጠፋማ በደንብ ነው ቄሮዎችና ፋኖዎች ያሳዩን ። አረ መጥንቀቅ አለብን ። ከዚህ እንማራለን ስንል ።

አሜሪካ አገር ላይ ስላማዊ ስልፍ ውጥቶው ጁሀር ይታስረልን ብለው መጮህ ። አሁን ጅሁር በመኪና እንካን ተገልብጦ ቢሞት አማራው ትልቅ ክፍያ በሕወቱ ይከፍላል አንተ ነህ አሻጥር ያረከው መኪናው ላይ ተብሎ ።።።።። ይህ ቀልድ አይደለም ግን በቀልድ ነው የሚጀምረው እንዳንተ ያለ እዋቂ ነኝ ባይ ኢትዬዽያ አትጠፋም ብሎ ቀልድ ሊያረግ ይፈልጋል ። ያልተማረው ሕዝብ ግን እውነት መስሎት በኢትዬዽያ ሕልውና ቁማር ይጫውትና ኪሳራ ወስጥ ይገባል ።

what do u think Rwanda genocide is it is kind of revolution first they remove government or government lost control and law and order break down then killing filed started .. since no body to enforce the law some hooligan take the law in to their hand and start killing people then how in hell u going to control this by more killing .. before this happened we should never joke about our law and order.. and we always gurad our peace and order as if our life dependent on it... and as if we going to lose it..

we should always apply or think about the worst case scenario... never gamble as if Ethiopia will survived ... we always think we going to lose mama Ethiopia if we do this or that and never take risk to trigger war .. in this case why would u trigger civil war by calling joywar arrest... mind u if Joywar started the riot then u might have a point but someone else started this civil arrest .. we dont want the second round ... we have to lean to cut our lose and move on..

ሒሳብ ለማወራራድ መሞክር ጥፋትን መጋበዝ ነው። ይህ ሁሉ ከመምጣቱ በፊት ነው መጠንቀቅ ። ጁሀርን ነገር የሚፈልጉትን ሚድያዎችን ሰውችን ቀዝቀዝ በሉ ማለት ነው።አስቡን ይቃወሙ ከፈለጉ ግን ምን አግብቶቸው ነው ይስቀል ይታሰር የሚሉት። ሰው እነሱ ባሉት ይታስራል ውይ። ታድያ ይህ ከሆን ቄሮዎችም እስክንድር ላይ ስልፍ ውጥተውበት ያሳሱሩታ
Oh boy... 8)

Your intentional and or unintentional mis-characterization of the good Sun's comment as being, እንዳንተ አይነቱ በጣም አደገኛ አስተሳስብ ያለህ ሰው ነህ።" is absolutely wrong and rejected 101%. This sort of writing from your side is very dangerous because it is based on your own fantasy and hopeless hallucination written after sleepless moments perhaps due to partial momentary disintegration.BINGO!

This being said I agree 101% to the effect that all Ethiopians need to step back from making direct and indirect hate speeches and violence promotions so that we may slowly but surely make Mamma Ethiopia secure, peaceful, prosperous great country for all of its diverse peoples. The feuding individuals and groups should bury Their Hatchets and instead take up the peace doves and the unity goals before Mamma Ethiopia starts descending in to the bottomless drains, deeper than that of Libya, Syria, Yemen etc. This assessment of yours is rather realistic and worth supporting because it might have been written after long night sleep and full self integration. BINGO!

“Do not confuse my attitude for my character; my attitude is to resist the bad, my character is to accept the good” ~Dr.Jagadeesh

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: አብዬት ልጆን ተበላልች

Post by Ethoash » 02 Nov 2019, 12:34

Dr. sun
I think that Ethiopia will perish only if the Sun says enough is enough and STOPS shining for Mamma Ethiopia because the Sun does not allow ye wushetamoochin Qeerroo lai merrebarebia .
what the above statement mean? the problem is not what you try to say but what other understand u...i understand you try to say Ethiopia will not perish that means go head do riot, looting and revolution Ethiopia will be still will n't perish... even so i understand u what u try to say .. because i have history with u..but other might i understand u then again u come back and explain what u try to say very well.. i thank u even after i make u upset u did not put down my comment for this i thank u.. i like when u r clear like this .. that ato Nuga Tune, guy also i can't understand him too ... i dont know what he try to say .. it look like he mean goood but i dont know..this is the time to be very clear and no joke because Ethiopia is in very dangerous time

i remember Bush send army to LA. IN 1992 and told them to shoot to kill to stop felony not looting but felony...

ይህ ማለት ለወታደራችንና ለፖሊሳችን በጣም ግልፅ ማረግ ያለብን ነገር ። ሰው ተዘቅዝቆ ሲገደል፤ ሲታረድ፤ ሲገደል፤ በድንጋይ ሲቀጠቀጥ፤ ሲቃጠል ቆሞ ማየት የለበትም። ወደ ስማይም መቶኮስ የለብትም አነጣጥሮ ወንጅለኛውን ቶኩሶ መግደል እንዳለበት በጥብቅ መንገር ያስፈልጋል

በጣም የሚያዛዝነው ግን ሰልፍ ሰው ሲያረግ ይቶኩሳሉ ። ውይ ንብረት ለማትረፍ ውይ የመንግስትን ስልጣን ለማትረፍ ነው ስልፍ ላይ የሚተኮስው ።

ሕዝቡም በደንብ ሕጉን ማወቅ አለበት ማንም ሰውን የመግደል ወንጀል መፍፀም የለበትም ፣ ማንም ንብረት ማቃጠል የለበትም ፖሊስ ወድ ስማይ አይደለም የሚተኩስው አነጣጥሮ ነው ለመግደል የሚቶኩሰው ይህንን በደንብ ሕዝቡ አውቆ ከፖሊስ ጋር መስለፍ አለብት።

ታድያ የኛ ውላዋይ ሕዝብ ፖሊስን አሳልፎ የሚስጥ ከሆን ፖሊሱም ግራ ተጋብቶ ነው ቆሞ ሰውን ተዝቅዝቆ ሲገደል የሚያየው። ጎመን በጤና በሎ በወንጅል በሰው ግድያ ሳይጠየቅ ወድ ቤቱ መሄድ ነው የሚፈልገው። ስለዚህ ዶክተር አብይ ውይም ታላላቅ ባለስልጣናቶች ይህንን የፖሊስ ሐይል በደንብ ለሕዝቡ ማስረዳት ነው ውይም ውይይት በዚህ ጉዳይ መካሄድ አለብት። ተደጋግሞ

የዚህን ግዜ ፖሊስ እወነተኛውን ስልጣን ካገኘ ማንነው ልብ ያለው ቤቴክርስቲያን የሚቃቃጥለው። ማነው በጠራራ ፀሐይ ላይ ሰው እንደከብት የሚያርድ። ደግሞ እሱ ስራርድ ማንነው ቆሞ የሚያይ። ለፖሊስ ከማስታውቅ በቀር።።።።። ይህንን ማረግ አለብን ሐገር ስላም እንዲወርድ።

ይህን ስናደርግ ደግሞ አንድ ወንድ ነኝ ያለ ፖሊስ በስላማዊ ስልፍ ላይ ቢቶክስ ብናየው ። አይቀጡ ቅጣት መቅጣት አለብን። ቆሮ ነኝ ፋኖ ነኝ ብሎ ግን የስው ቤት ስብሮ ከገባ ግን የሱ ደም የውሻ ደም ነው ፖሊስ ቶኩሶ ሊገድለው ይችላል ከወንጀሉ ለማስቆም።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: አብዬት ልጆን ተበላልች

Post by Ethoash » 02 Nov 2019, 12:58

Naga Tuma wrote:
01 Nov 2019, 15:37

በህግ ኣምላክ የሚባለዉንም ረስተህ ከሆነ ላስታዉስህ።

የፍትህ ምንስቴር ስራ ቪድዮ መቅረጽ ወይም የተቀረጽዉን ኣፍጦ ማያት ብቻ ሆኗል?

ገዳ ማልቱ ዸልቼ ወይም ገዳን ምን ወለደዉ? እየሱስን ምን ኣነሳዉ? ሞሃመድንም ምን ኣነሳዉ? እንደዚህ ኣይነት እልቂት? ህዳሴስ ለምን ተባለ?
Dr.Naga Tune

በህግ ኣምላክ የበህግ ኣምላክ የምትለው እኮ ሕግ ሲኖር ነው። አብዬት ሲነሳ ያ ሕግ ይፈርሳል ። ምድረ ዱርዬው ይነግሳል ብነሱ ቁጥጥር ስር ነው ያለኸው ። ሕይወት ህ በነሱ በጎነት ስራ ናት ። ለምነህ ሕይወት ህን ማትረፍ ትችል ይሆናል እንጂ ምን ሕግ አለ። ማንም ማንንም መግደል፤ ማቃጠል፤ ማርደም ይችላል ፤ ህግ እንደገና ቦታዋ እስከምትመለስ ድረስ።።። ይህንን በደንብ ማወቅ እና መረዳት አለብን አብዬት በጣም አስቀያሚ ነገር ነው። በፍፁም በአብዬት መቀለድ የለብንም።

ለዚህ ምሳሌ ልስጥህ። ነደድ እሳትን ለማጥፋት አንዴ ከተነሳ በጣም ከባድ ነው። ግን ነደድ እሳትን የሚያስነሳ ነገሮችን ማስቆም ግን በጣም ቀላል ነው። ለምሳሌ አንድ ገገማ በክብሪት ልጫወት ሲል ትከለክለዋለህ ። ሲጃራ ቤንዚን ማደያ ውስጥ ላጭስ ቢል ተከለክለዋለህ። ቤት ውስጥ ድስት ጥጄ ለቅሶ ደርሼ ልምጣ ቢል አይሆንም ትለዋለህ። ስክሮ ሻማ ላብራ ቢል የጭድ ክምር ውስጥ አይሆንም ትለዋለህ። ሌላም ሌላም የቀድሞ መከላከል ተግባር ትፈፅማለህ እንጂ ሰደድ እሳት እስከሚነሳ አትጠብቅም።

በሕግ አምላክ ማለት የምትችለው እኮ ሕግን ከሁሉም በላይ አርገህ ስትጠብቃት ነው ። ህግ እንዳይጠፋብን መከተል ያለብን የቅድሚያ መከላከል ብዙ ቢሆንም ፖሊሳችንን አንደኛ የህግ ጠባቂ ማረግና ሙሉ መብቱን መስጠት አለብን። አንድ ፖሊስ ሕግ በመጠበቅ ሂደት ጥፋት አጥፍተሀል ተብሎ ያለሀግባብ የሚቀጣ ከሆን ውሳኔ ለመወስን ያመነታል ስለዚህ በድንብ አርገን ሕጉን እና ስልጣኑን ማስረዳት አለብን

ሻሽመኔ ላይ ያንን ሚስኪኑን ዘቅዝቀውት ሲገድሉት ፖሊስ ዝም ብሎ አይቶዋል ። እዚህ ላይ ፓሊስ ስቃዩን ቶኩሶ ቢገድለው ሙሉ መብት እንዳለው ተደጋግሞ ለፖሊስ ይህ ቪድዬ ማሳየት አለብን ። ይህ ወንጅል ሲፈፀ ፖሊስ አንድ ስክንድ እንኮን እንዳያጠፋ እርምጃ ለመውስድ ።። እግዟ ያሳያቹሁ አንድ ደፋር ፖሊስ የሻሽመኔውን ስቃይ ተኩሶ ቢገድለው ያህ ሁሉ ሕዝብ ሽሽቱን ነበር የሚለቀው የተስቀለውም ፍርድ ያገኝ ነበር። ፖሊሱም ጅግና ይሆን ነበር። ግን ፖሊሶቹ ምን ማረግ እንዳለባቸውም አያቁ ይሆናል ። ከሕዝብ ጋራ መጣላትም ሳይፈልጉ ቀርቶ ይሆናል። ግን ሕዝብ ተስብስቦ ለውታደሮቹ ይህን ስልጣን ቢስጣቸው በየቀበሌው ተስብሶ ይህንን ቢያረጋግጥላቸው ፖሊሶች ያንን የተስቀለ ሚስክን ያድኑት ነበር። ሕይወቱንም ባያድኑት ለሬሳው ክብር ይስጡት ነበር።

ታድያ ይህ ማለት ፖሊስ እንዳሻው ይገድላል ማለት አይደለም። ስላማዊ ስልፍ ላይ ። መቶኮስ የለበትም ግን ለስላም ተስላፊዎች መብታቸውን እንዳይጥሱ በተጠንቀቅ መቆም አለበት ።

ይህ ጉዳይ ፊልም ተስርቶ ለሕዝብ ማስተማር አለብን ። ቄሮ የተባሉ ጎዶች ፋኖ የተባሉ ጎዶች የሰው ቤት ስብረው ገብተው ሰውን ማስፈራራት መቻል የለብቸውም።።። እነሱም መብታቸውን መጠየቅ በስላማዊ መንግደ መቻል አለብቸው ማንም ሰው እነሱን መተናኳል የለበትም ማንም መንጋ ሊላቸው አይገባም ያሉት ሰዎች በቶሎ ፍርድ መቅረብ አለብቸው ወይ ከስራ በፈቃደኝነት መስናበት አለብቻው ። ሰው ፍርዱን በፍጥነት የሚያገኝ ከመስለው ቄሮን መላኩን ይቆማል።

some time i repeat what i said to dr. son .. but this is so important ...

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: አብዬት ልጆን ተበላልች

Post by Ethoash » 02 Nov 2019, 16:54

let see two case

Viral video of Addis Ababa police brutality: Ethiopians call for justice

የሻሸመኔው አሰቃቂ ግድያ ኢትዮጵያውያንን አስቆጥቷል

the first video the police had a right to use any force necessary to arrest ... that necessary force is judge not by u or me who set in their comfort home but by the police standing in the fire ... the so called victim was refusing to go to police station so what the police should do .. i am not saying the police did not use force they do but they should not have been thrown to curve ... what do u think when the other police see this next time they will say it is not my business why should i get involve that is why i am saying the police job must be understood by all and the police it self the mother of the youth also touching the police try to touch a police while they doing their job especially while they arresting felon

the second also very good example where the police, the public, the government and the media fail... had Dr. Abiy stop everything and declare man hunt to those who hang this poor kids and shut down ሻሸመኔ until the felon found .. this would have set the Dr. Abiy government attitude and no body would have fk with him .. now every one got የልብ ልብ.....

there is the second part on this ሻሸመኔ the police would have right to shoot to kill to stop this crime... this and other video must be teaching tool not only for the police but for public and government like.. because the government must issue man hunt and investigate the case fast to stop copycat.. the public also responsibility to give tip to police so that the hoolgian should not feel safe.. if the public did not help the police then the public will be victim soon or late r

sun
Member+
Posts: 9325
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: አብዬት ልጆን ተበላልች

Post by sun » 02 Nov 2019, 20:17

No body told me that they have understood my comment in the way you understood. What I am trying to say is that the presence of peace does not necessarily mean the absence war even if I (Sun) am a sworn great messenger of peace like the prehistoric Cushitic man of knowledge, wisdom and civilization, that is to say, Imhotep of ancient Egypt.

https://en.wikipedia.org/wiki/Imhotep

Stay Black and blessed! 8)

Ethoash wrote:
02 Nov 2019, 12:34
Dr. sun
I think that Ethiopia will perish only if the Sun says enough is enough and STOPS shining for Mamma Ethiopia because the Sun does not allow ye wushetamoochin Qeerroo lai merrebarebia .
what the above statement mean? the problem is not what you try to say but what other understand u...i understand you try to say Ethiopia will not perish that means go head do riot, looting and revolution Ethiopia will be still will n't perish... even so i understand u what u try to say .. because i have history with u..but other might i understand u then again u come back and explain what u try to say very well.. i thank u even after i make u upset u did not put down my comment for this i thank u.. i like when u r clear like this .. that ato Nuga Tune, guy also i can't understand him too ... i dont know what he try to say .. it look like he mean goood but i dont know..this is the time to be very clear and no joke because Ethiopia is in very dangerous time

i remember Bush send army to LA. IN 1992 and told them to shoot to kill to stop felony not looting but felony...

ይህ ማለት ለወታደራችንና ለፖሊሳችን በጣም ግልፅ ማረግ ያለብን ነገር ። ሰው ተዘቅዝቆ ሲገደል፤ ሲታረድ፤ ሲገደል፤ በድንጋይ ሲቀጠቀጥ፤ ሲቃጠል ቆሞ ማየት የለበትም። ወደ ስማይም መቶኮስ የለብትም አነጣጥሮ ወንጅለኛውን ቶኩሶ መግደል እንዳለበት በጥብቅ መንገር ያስፈልጋል

በጣም የሚያዛዝነው ግን ሰልፍ ሰው ሲያረግ ይቶኩሳሉ ። ውይ ንብረት ለማትረፍ ውይ የመንግስትን ስልጣን ለማትረፍ ነው ስልፍ ላይ የሚተኮስው ።

ሕዝቡም በደንብ ሕጉን ማወቅ አለበት ማንም ሰውን የመግደል ወንጀል መፍፀም የለበትም ፣ ማንም ንብረት ማቃጠል የለበትም ፖሊስ ወድ ስማይ አይደለም የሚተኩስው አነጣጥሮ ነው ለመግደል የሚቶኩሰው ይህንን በደንብ ሕዝቡ አውቆ ከፖሊስ ጋር መስለፍ አለብት።

ታድያ የኛ ውላዋይ ሕዝብ ፖሊስን አሳልፎ የሚስጥ ከሆን ፖሊሱም ግራ ተጋብቶ ነው ቆሞ ሰውን ተዝቅዝቆ ሲገደል የሚያየው። ጎመን በጤና በሎ በወንጅል በሰው ግድያ ሳይጠየቅ ወድ ቤቱ መሄድ ነው የሚፈልገው። ስለዚህ ዶክተር አብይ ውይም ታላላቅ ባለስልጣናቶች ይህንን የፖሊስ ሐይል በደንብ ለሕዝቡ ማስረዳት ነው ውይም ውይይት በዚህ ጉዳይ መካሄድ አለብት። ተደጋግሞ

የዚህን ግዜ ፖሊስ እወነተኛውን ስልጣን ካገኘ ማንነው ልብ ያለው ቤቴክርስቲያን የሚቃቃጥለው። ማነው በጠራራ ፀሐይ ላይ ሰው እንደከብት የሚያርድ። ደግሞ እሱ ስራርድ ማንነው ቆሞ የሚያይ። ለፖሊስ ከማስታውቅ በቀር።።።።። ይህንን ማረግ አለብን ሐገር ስላም እንዲወርድ።

ይህን ስናደርግ ደግሞ አንድ ወንድ ነኝ ያለ ፖሊስ በስላማዊ ስልፍ ላይ ቢቶክስ ብናየው ። አይቀጡ ቅጣት መቅጣት አለብን። ቆሮ ነኝ ፋኖ ነኝ ብሎ ግን የስው ቤት ስብሮ ከገባ ግን የሱ ደም የውሻ ደም ነው ፖሊስ ቶኩሶ ሊገድለው ይችላል ከወንጀሉ ለማስቆም።

Naga Tuma
Member+
Posts: 5545
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: አብዬት ልጆን ተበላልች

Post by Naga Tuma » 04 Nov 2019, 20:55

Ethoash wrote:
02 Nov 2019, 12:58
Naga Tuma wrote:
01 Nov 2019, 15:37

በህግ ኣምላክ የሚባለዉንም ረስተህ ከሆነ ላስታዉስህ።

የፍትህ ምንስቴር ስራ ቪድዮ መቅረጽ ወይም የተቀረጽዉን ኣፍጦ ማያት ብቻ ሆኗል?

ገዳ ማልቱ ዸልቼ ወይም ገዳን ምን ወለደዉ? እየሱስን ምን ኣነሳዉ? ሞሃመድንም ምን ኣነሳዉ? እንደዚህ ኣይነት እልቂት? ህዳሴስ ለምን ተባለ?
Dr.Naga Tune

በህግ ኣምላክ የበህግ ኣምላክ የምትለው እኮ ሕግ ሲኖር ነው። አብዬት ሲነሳ ያ ሕግ ይፈርሳል ። ምድረ ዱርዬው ይነግሳል ብነሱ ቁጥጥር ስር ነው ያለኸው ። ሕይወት ህ በነሱ በጎነት ስራ ናት ። ለምነህ ሕይወት ህን ማትረፍ ትችል ይሆናል እንጂ ምን ሕግ አለ። ማንም ማንንም መግደል፤ ማቃጠል፤ ማርደም ይችላል ፤ ህግ እንደገና ቦታዋ እስከምትመለስ ድረስ።።። ይህንን በደንብ ማወቅ እና መረዳት አለብን አብዬት በጣም አስቀያሚ ነገር ነው። በፍፁም በአብዬት መቀለድ የለብንም።

ለዚህ ምሳሌ ልስጥህ። ነደድ እሳትን ለማጥፋት አንዴ ከተነሳ በጣም ከባድ ነው። ግን ነደድ እሳትን የሚያስነሳ ነገሮችን ማስቆም ግን በጣም ቀላል ነው። ለምሳሌ አንድ ገገማ በክብሪት ልጫወት ሲል ትከለክለዋለህ ። ሲጃራ ቤንዚን ማደያ ውስጥ ላጭስ ቢል ተከለክለዋለህ። ቤት ውስጥ ድስት ጥጄ ለቅሶ ደርሼ ልምጣ ቢል አይሆንም ትለዋለህ። ስክሮ ሻማ ላብራ ቢል የጭድ ክምር ውስጥ አይሆንም ትለዋለህ። ሌላም ሌላም የቀድሞ መከላከል ተግባር ትፈፅማለህ እንጂ ሰደድ እሳት እስከሚነሳ አትጠብቅም።

በሕግ አምላክ ማለት የምትችለው እኮ ሕግን ከሁሉም በላይ አርገህ ስትጠብቃት ነው ። ህግ እንዳይጠፋብን መከተል ያለብን የቅድሚያ መከላከል ብዙ ቢሆንም ፖሊሳችንን አንደኛ የህግ ጠባቂ ማረግና ሙሉ መብቱን መስጠት አለብን። አንድ ፖሊስ ሕግ በመጠበቅ ሂደት ጥፋት አጥፍተሀል ተብሎ ያለሀግባብ የሚቀጣ ከሆን ውሳኔ ለመወስን ያመነታል ስለዚህ በድንብ አርገን ሕጉን እና ስልጣኑን ማስረዳት አለብን

ሻሽመኔ ላይ ያንን ሚስኪኑን ዘቅዝቀውት ሲገድሉት ፖሊስ ዝም ብሎ አይቶዋል ። እዚህ ላይ ፓሊስ ስቃዩን ቶኩሶ ቢገድለው ሙሉ መብት እንዳለው ተደጋግሞ ለፖሊስ ይህ ቪድዬ ማሳየት አለብን ። ይህ ወንጅል ሲፈፀ ፖሊስ አንድ ስክንድ እንኮን እንዳያጠፋ እርምጃ ለመውስድ ።። እግዟ ያሳያቹሁ አንድ ደፋር ፖሊስ የሻሽመኔውን ስቃይ ተኩሶ ቢገድለው ያህ ሁሉ ሕዝብ ሽሽቱን ነበር የሚለቀው የተስቀለውም ፍርድ ያገኝ ነበር። ፖሊሱም ጅግና ይሆን ነበር። ግን ፖሊሶቹ ምን ማረግ እንዳለባቸውም አያቁ ይሆናል ። ከሕዝብ ጋራ መጣላትም ሳይፈልጉ ቀርቶ ይሆናል። ግን ሕዝብ ተስብስቦ ለውታደሮቹ ይህን ስልጣን ቢስጣቸው በየቀበሌው ተስብሶ ይህንን ቢያረጋግጥላቸው ፖሊሶች ያንን የተስቀለ ሚስክን ያድኑት ነበር። ሕይወቱንም ባያድኑት ለሬሳው ክብር ይስጡት ነበር።

ታድያ ይህ ማለት ፖሊስ እንዳሻው ይገድላል ማለት አይደለም። ስላማዊ ስልፍ ላይ ። መቶኮስ የለበትም ግን ለስላም ተስላፊዎች መብታቸውን እንዳይጥሱ በተጠንቀቅ መቆም አለበት ።

ይህ ጉዳይ ፊልም ተስርቶ ለሕዝብ ማስተማር አለብን ። ቄሮ የተባሉ ጎዶች ፋኖ የተባሉ ጎዶች የሰው ቤት ስብረው ገብተው ሰውን ማስፈራራት መቻል የለብቸውም።።። እነሱም መብታቸውን መጠየቅ በስላማዊ መንግደ መቻል አለብቸው ማንም ሰው እነሱን መተናኳል የለበትም ማንም መንጋ ሊላቸው አይገባም ያሉት ሰዎች በቶሎ ፍርድ መቅረብ አለብቸው ወይ ከስራ በፈቃደኝነት መስናበት አለብቻው ። ሰው ፍርዱን በፍጥነት የሚያገኝ ከመስለው ቄሮን መላኩን ይቆማል።

some time i repeat what i said to dr. son .. but this is so important ...
ኣብዮት ልጇን ትበላልች ካልክ የህግ የበላይነት ያስፈልጋል ብለህ ታስባለህ ብሎ መገመት ይቻላል። ከዚህ ግምት በመነሳት ነዉ የረሳሀዉን ላስታዉስህ ማለት የመጣዉ።

ግምቱ ልክ ከሆነ ኣዎ ልክ ነዉ ማለት ነዉ የምያስፈልገዉ። ካልሆነ ደግሞ ልክ ኣይዴለም ማለት ነዉ የምያስፈልገዉ። ኣንተ ባመጣሀዉ ሎጂክ ጋር መከራከር ትርጉም የለሽ ነዉ። በሎጂኩ ላይ ተጨማሪ ካገኘህ ኣሜን ብለህ ነዉ መቀበል።

ስለዚህ ሌክቸሩን ቀንሰዉ እና ሎጂኩን ጨምረዉ። ግምቱን ለማረጋገጥ ከሚከተሉት ኣረፍተ ነገሮች ትክክለኛ ነዉ ብለህ ያምታስበዉ የትኛዉ ነዉ? ጥያቄዉን ስትመልስ የነብር ጭራ ከያዝክ በኃላ ምን ማድረግ እንዳለብህ የዱር ዉስጥ እርምጃ ሳይሆን ህዝብን የመምራት ስርኣትን ኣስብ።

፩ ህግ ከኣብዮት በላይ መሆን ኣለበት
፪ ኣብዮት ከህግ በላይ መሆን ኣለበት
፫ ህግ ከኣብዮት በላይ መሆን የለበትም፣ ኣብዮትም ከህግ በላይ መሆን የለበትም
፬ ህግም ኣብዮትም ኣያስፈልጉም
፭ የተለየ ሃሳብ ኣለኝ (ካለህ በዝርዝር ግለጽ)

ጽሁፍህ እንደምያመለክተዉ ምርጫህ ፩ኛዉ ከሆነ ስለኣብዮት ኣጥንተዉ ያስተዋሉ ኒ ጀርክ (knee jerk) ነዉ ብለዉታል። ህግን ያጠኑ እና መተግበር የለመዱ ህግ ሲጣስ ተገቢ እርምጃ በፍጥነት መዉሰድ (taking immediate and appropriate action) ያስፈልጋል ብሏል። በዚህ ከተስማማህ ህግን መተግበር ብቃት ያለዉ ሰዉ መስራት ያስፍልጋል። ችሎታዉ ካለህ እና ሃላፊነቱን ለመዉሰድ ፈቃደኛ ከሆንክ ኣንተ የሃገር ህግ ኣስከባሪ ባለስልጣን ሆነህ መስራት ትችላለህ። ተገቢ እርምጃዎች ምን እንደሆኑ ሰን ደንቡን ሊጽፍልህ ይችላል፣ ህዝብን የምያስማማ። ከነዚህ መሰረታዊ ሃሳቦች ዉጪ መፍትሄ ከሌለህ ቀጥ ብለህ መስራት ወይም ማሰራት ነዉ። ይህ ነዉ ሌክቸሩን መቀነስ ሎጂኩን መጨመር ማለት።

Abere
Senior Member
Posts: 11119
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አብዬት ልጆን ተበላልች

Post by Abere » 04 Nov 2019, 21:33

አብዮት ልጇን ከበላች፣ የትግራይ ክፍለሃገር ህዝብ ወያኔ ዴዴቢትን ለምን እስከ አሁን ሲበላው አላየንም። ምናልባት ወያኔ ሲበላ እና ሲጎረድም የነበረው የሌላውን ክፍለሃገር ህዝብ ብቻ ነበር ወይስ አባባሉ ስህተት ነው።

Ethoash
Senior Member+
Posts: 26144
Joined: 20 Apr 2013, 20:24

Re: አብዬት ልጆን ተበላልች

Post by Ethoash » 05 Nov 2019, 08:13

Naga Tuma

ሞትና ሕይወት ምንም እንኳን የአንድ ሳንቲም አንድ ገፅታ ቢሆኑም ሁለቱ በአንድ ላይ መቆም አይችሉም

ወይ ሕይወት አለህ ውይ ሞትሀል ሁለቱንም መሆን አትችልም

ማፍረስና መገንባት እንዲሁ ይህንን ከተረዳን ሕግና አብዬት ሁለቱ ተቃራኒዎች ናቸው ሁለቱ በአንድላይ መቆም አይችሉም
አብዬት ማለት ማፍረስ፤ መደርመስ ማለት ነው ከግንባታ ጋራ ምንም ጉኑኝነት የለውም አንድን ነገር እየገነባህ ማፈረስ አትችልም ። አዎ በተራ በተራ ማድረግ ትችል ይሆናል ግን ሁለቱንም በአንድ ላይ ማረግ አትችልም።

ይህ ማለት ሕግ እያከበርክ አብዬት ማስነሳት አትችልም፤ አብዬት ማለት ሕግን መስባበርና ለሕግ አለመገዛት ማለት ነው። ይህ ሲሆን ሁሉም ሕጎች ይፈርሳሉ ። ብትገድል፤ ብትሰቅል ፤ ብታቃጥል ማንም ጠያቂ የለህም እብዬቱ እየተቀጣጠለ ያንት ስራ በአስችኳይ ሕጎቹን ደረማምሰህ ድል መቀናጀት ነው። በዚህ ስዓት ሕግ አከብራለሁ ያለ ሊሞት ይችላል ። ስለዚህ ግርግር ለሌባ ያመቻል ነው።

ይህንን ካወቕህ ዘንዳ ሕግ ከአብዬት በላይ ነው ወይም በታች ነው ብለህ ስጥጠይቀኝ አልገባኝም ። ሕግ አብዬትን ማቆም የሚችል መስሎህ ተሳስተሀል። ይህ እኮ የክብሪት እሳት ከነደደ በላይ ነው ብሎ እንደሚጠይቅ ነው ። እሳት ሲነሳ የአንተን ንብረት ክብር አይስጥም የማንም ይሁን የማንም እሳቱ የሁሉንም ንብረት ያገየዋል ። ታድያ መጥንቀቅ ያለብን እሳት እንዳይነሳ ነው።

አብዬት የሚነሳው የሰዎችን ጥያቄ ካለመፍታት ብዙ ቅሬታዎች ሲከማቹ ። በአንድ ወቅት ይህ ቅሬታ ገንፍሎ ይወጣል። ይህ ቅሬታ ገንፍሎ እንዳይወጣ ታድያ የስዎችን ቅሬታዎች ከልብ መመለስ አለብን።

በሻይ በማፍላት መስለው ። የሻይ ጀበናውን ክዳን ከድነኸው እሳት ልቀቅበት። ውሃውን እንድ ሕዝብ ተመልከተው ። ቅሬታው እንደ ሙቅት መጨመር ተመልከተው ። ታድያ ውሃው ፈልቶ ፈልቶ ክዳኑን ትንሽ ገርበብ አርገህ የማትከፍትለት ከሆነ ። ከግዜ በኋላ ክዳኑን ፈንቅሎ ውሃው ይወጣል ። በዚያን ግዜ የጨመርከው ወተት፤ ሻይ ቅጠል ሁሉ ከንቱ ይገባል ። ታድያ ይህ እንዳይሆን የጀበናውን ክዳን ገርበብ ማረግ አለብህ።

አብዬት እንዳይነሳ የስውችን ጥያቄ መመለስ አለብን ። ንዴታቸውንም እንዲወጡ ስላማዊ ስልፍ መፍቀድ አለብን። ይህ ስላማዊ ስልፍ ታድያ ፍሬ ቢስ እንዳይሆን ተግተን መልስ መስጠት አለብን።

አብዬትን ለማስቀረት ውይም እንዲዘገይ ለማረግ በጣም ቀላል ነው። ግን ችላ ብለን ጥያቄዎችን ሳንመልስ ከቀረን አብዬት አይቀርልንም ። ይህ ክሆነ ደግሞ የለፋንበትን ሐገር በሙሉ እናጣለን። አብዬትና ሕግ ሁለት ታቃራኒዎች እንደመሆኑ መጥን በሁለቱ ያለው ትግል አንዱን ተሽናፊ አንዱን አሽናፊ ለማድረግ ባለው ትግል ውስጥ ሁለቱም ብልጭ ድርግም ይላሉ ታድያ ሁለቱም በአንድ ላይ ያሉ ሊመስለን ይችላል ግን ሁለቱ በአንድ ላይ አይቆሙም።

እንደተረዳኸኝ ባይገባኝም በጣም ቴክኒካል በመሆን ነገሮቹን እንዳካበድኳቸው ይገበኛል ግን ይህንን ማለት ያለብኝ ስለመስለኝ ነው።

አሁን ወድ ተነሳሁበት ጉዳይ ስመለስ።
ገዚው መደብ ሕግ አውጥቻለሁ በሕግ መገዛት አለብን ይላል
ተጨቋኞች ደግሞ ይህ ሕግ አልስራም ሕጉ ይቀየር ይላሉ

ታድያ ገዚው መደብ ይህንን የሕዝብ ቅሬታ ሳይስማ ችላ ካለ
የሕዝብ ቅሬታ ገንፍሎ ይወጣል ልክ እንደእሳተጎመራ

ታድያ ይህ የሕዝብ ቅሬታ እሳተጎመራ ገዚውን መደብ ብቻ አይደለም የሚያቃጥለው ሚስኪን ሕዝቦችንም ያቃጥላል።
ታድያ አንዴ እሳት ካየው ምን ለየው ነው አንዴ ሕዝብ ተነስቶ የተገነባውን ሕገር ከናደ መልሶ ለመጠገን ብዙ ብዙ ግዜ ይፈጃል ። እንዳውም የድሮው የተሻለ ማለትን ያስከትል ይሆናል።

ታድያ አብዬትን አላማገንፈል የተጨቋኝ ሕዝብና የጨቋኝ መደብ የጋራ ፍላጎት ነው። ሁለቱም በአብዬት አይጠቀሙም ስለዚህ ሁለቱም በእርጋታ ተስማምተው ጥያቄያቸውን የሚመለስበትን መንገድ መፈለግ አለባቸው።

አዎ አብዬት በጣም መራኪናት ታብረቀርቃለች እንደስው ወርቅ። ወስደኝ ወስደኝ ትልሀለች ። አሁን እኮ አብዬት ብታረግ በቀናት ውስጥ ንጉስ ትሆናለህ ለምን በባርነት ቀንበር ለዘላለም ትኖራለህ። አሁን ሆ ብለህ ወጥተህ ንግስናህን ካልወስድክ ገዚው መደብ ተደራጅቶ ይጨርሰሀል ። ወይ ግደል ወይ ተገድል ነው። ምንም አታመናታ። እነዚህ የሚያዘናጉሁን መጨመሪያ ግደላቸው ከገዚው መደብ በፊት ። እነሱ ናቸው ጠንቆቹ ላንተ ነፃነት ብሌ የሴጣን መልክተኛ ይወስውሰህል።

ምሳሌ ልስጥህ የሶርያ አብዬት የተነሳው እንደቀልድ ነበር። ሰሀድ ይወረድልን ብለው መዝፈን ጀመሩ ምን የመሳሰሉ የሚያምሩ ሴት ወጣቶች አብዬቱን ተቀላቅለው ወንዶቹን አደፋፈሩዋቸው አብዬቱን እንዲቀላቀሉ ። ታድያ አሳድ ምንም ስልጣኑን ቢንገዳገድ እሱን አሽንፎ የሚመጣ ጉሩብ ስላነበር አብዬቱ ተቀጣጠለ። እነዚያ ሴቶች አብዬት እንዲመጣ የዘፍኑና ይደንሱ የነበሩት በራሳቸው ወንዶች ተደፈሩ ። የዚህን ግዜ ሴቶች እኛ ኑፁሐን ነን ግን በወንዶች ተደፈርን እያሉ ማለቃቀስ ጀመሩ ። አይተሀል እንዴት በፍጥነት እንደሚረሳ እነሱ መሆናቸው የራሳቸው ጣጣ።

እናም የምልህ ወንድሜ በአብዬት ምንም መቀለድ የለብንም

ለ Abere
አብዬት ልጇን ትበላለች ሲባል ። መጀመሪያ አብዬት መነሳት አለባት ወራቃማዎቹ ወስጥ ወይም ኢትዬዽያ ውስጥ ግን የረባ አብዬት አልተነሳም ግን አብዬት ከተነስ ግጥም አርጋ ነው ትግሬዎችንም {ወራቃማዎቹንም)የምትበላው

አሁን በቀደም ቄሮ ያስነሱት ትንሽ (እንጎቻ ) አብዬት ምን መስሎህ ነው ፯፯ ስዎች ያለቁበት ምን መስሎህ ነው። በጣም የሚያዛዝነው ደግሞ ቄሮም ቢያስነሳው አብዬቱን ወንጨሉን የሚፈፀሙት ግርግር ለሌባ ያመቻል የሚሉት ስለሆኑ ። ዶክተር አብይ አጋለፀ ፋኖዎች ወንጀሉን ፈፅመው በቄሮ ላይ እንዳሳበቡ። ታድያ አብዬትን በትንሹ አይተሀል እንዴት እንደምንተራረድ ። አንተ ግን ቀልድ ያረግኸው ይመስላል ትግሬዎችን ብቻ የሚያቃጥል መስሎህ ። ለትግሬዎች አብዬት ተመኘህላቸው። እሳት የጎሬቤትኸን የሳራ ጎጅ ሲያቃጥል ቪላም ቤት ብትኖር እሳቱ ይደርስብሀልና አትሳለቅ። ግብዝ እትሁን። ሞኝ ያስመስልሀልና።

Post Reply