Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

የኢትዮጵያ እውነተኛ ጠቅላይ ሚንስቴር አብይ አህመድ ሳይሆን ጃ-War መሀመድ መሆኑ ለማወቅ ይህን አዳምጥ!!!

Post by Maxi » 30 Oct 2019, 19:15

የኢትዮጵያ እውነተኛ ጠቅላይ ሚንስቴር አብይ አህመድ ሳይሆን ጃ-War መሀመድ መሆኑ ለማወቅ ይህን አዳምጥ!!!
የዚህ ንግግር ትክክለኛ ትርጉም የሚከተለው ነው፦

" በፓርላማ ንግግር ባደረግሁበት ጊዜ የሆነ አባባል ተጠቅሜ ነበር። "ስኮርት ሀገር ያላችሁ" ብዬ ነበር። አስታወሳችሁ? "ስኮርት" በሀገራችን በጂማ መጠባበቂያ ጎማ ማለት ነው። ታውቃላችቱ አይደል? ለካስ በነጃዋር ሀገር ስኮርት ማለት ጥበቃ ማለት ነው። እሱ የመሰለው "ጥበቃ ያላችሁ ሰዎች" ብሎ ነው የተረዳው (ሳቅ)። አየሰማችሁኝ ነው?
-ሆኖም እንደዚያስ ቢባልስ?
"አልገባችሁም?"
"አዎ" (ተሰብሳቢው)
ፓርላማ ላይ በተናገርኩ ጊዜ "ስኮርት ሀገር ያላችሁ ሰዎች" ብዬ ነበር። ሁለተኛ (መጠባበቂያ) ሀገር ማለቴ ነበር።
"ገባችሁ?"
"አዎ"
ስኮርት ማለት የመኪና ጎማ ሆኖ ሌላው ጎማ ሲፈነዳ የሚቀየር መጠባበቂያ ትርፍ ጎማ ማለት ነው። "ትርፍ ሀገር ያላችሁ" ማለቴ ነበር። በነጃዋር ሀገር ግን ስኮርት ማለት የፖሊስ ጥበቃ ማለት ነው።
"እየሰማችሁኝ ነው?"


Via Ephrem Ephrem
Please wait, video is loading...

Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

Re: የኢትዮጵያ እውነተኛ ጠቅላይ ሚንስቴር አብይ አህመድ ሳይሆን ጃ-War መሀመድ መሆኑ ለማወቅ ይህን አዳምጥ!!!

Post by Maxi » 30 Oct 2019, 19:18

ጃ-Warን ከልቤ የምጠላው ሰው ቢሆንም የ110 ሚልዮን ህዝብ ጠቅላይ ሚስንቴር ነኝ የሚለው፣ የሃገሪቱን የጦር ሃይል እየመራሁ ነው የሚለው አብይ አህመድን እንዲህ ሲያልፈሰፍሰው፣ ሲያስለፈልፈው፣ የሚናገራውን ሲያሳጣው እና ሲያሽመድመድው ስታይ ጃ-Warን አለማድነቅ አይቻልም!!

TGAA
Member+
Posts: 5626
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: የኢትዮጵያ እውነተኛ ጠቅላይ ሚንስቴር አብይ አህመድ ሳይሆን ጃ-War መሀመድ መሆኑ ለማወቅ ይህን አዳምጥ!!!

Post by TGAA » 30 Oct 2019, 20:14

if the translation is correct, it means ABEY IS PREPARING GAWAR TO COMMIT genocide on a grand scale. if he is making an excuse for innocuous statement he made that those who are being provided escort need to be mindful of the people without --is considered by Abey as offensive to jwaar supporters, for him to come up with this kind of silly explanation to backtrack and make foolish out of himself is so offensive to all Ethiopians. Jawar needs to be handover to American as a terrorist -- if he gives up his American citizenship he needs to have his day in the court. Abey has become the most gutless leader -- when it comes to Oromo radicals. He has become a liability, he is emboldening this scheme of the earth radical oroms, while failing to protect other Ethiopians. if the suffering of Ethiopians all around him not to enough reason to take action --- he is obviously part of the problem.

Post Reply